FBC (Fana Broadcasting Corporate)
205K subscribers
70.1K photos
1.39K videos
23 files
58.6K links
This is FBC's official Telegram channel.

For more updates please visit www.fanabc.com
Download Telegram
ፋና ላምሮት
ቅዳሜ ከ6:00 ሰዓት ጀምሮ ይጠብቁን
#ፋናሚዲያኮርፖሬሽን
#FanaMediaCorporation
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ
ማስታወቂያ

ከባንክ ሂሳብዎ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይክፈሉ!
***
ሲቢኢ ብር ፕላስን በመጠቀም ከባንክ ሂሳብዎ

👉 የነዳጅ ክፍያ መፈፀም⛽️
👉 ዕቃ መግዛት 🛒
👉 ለአገልግሎት መክፈል
👉 ገንዘብ መላክ
👉 ወደሲቢኢ ብር ሂሳብዎ ገንዘብ ማስተላለፍ ይችላሉ።

አንድ ጊዜ ብቻ ወደ ሚቀርብዎት ቅርንጫፍ በመሄድ የሲቢኢ ብር ሂሳብዎን ከመደበኛው የባንክ ሂሳብዎ ጋር ያስተሳስሩ፡፡ 
***
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ያውርዱ/ያዘምኑ
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
#cbe #cbebirr #ethiopia #digitalbanking #banking #business
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ስለ ቡልቡላ ፓርክ ያስተላለፉት መልዕክት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቦሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አስፈጻሚ ዓለምፀሐይ ሽፈራው የቡልቡላ ፓርክን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቡልቡላ ፓርክ ያደረጉት ጉብኝት በምሥል
የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 11 ቢሊየን 556 ሚሊየን 999 ሺህ ብር ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤት በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ የቀረበለትን ተጨማሪ በጀት ያጸደቀ ሲሆን÷ በጀቱ ለመደበኛ እና ለካፒታል ወጭ ይውላል ተብሏል። ከተማ አስተዳደሩ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ከ230 ቢሊየን…

https://www.fanamc.com/archives/291515
Live stream finished (1 hour)
የቡልቡላ ፓርክን የማልማት ስራ ሲከናወን ማህበረሰቡ የነቃ ተሳትፎ አድርጓል – የቦሌ ክፍለ ከተማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡልቡላ ፓርክን የማልማት ስራ ሲከናወን ማህበረሰቡ ስራውን በማስተባበር እና በማቀናጀት ከመንግሰት ጎን ከመቆም በተጨማሪ የስራው አካል እንደነበር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚ ዓለምፀሐይ ሽፈራው እንደ ሀገር ከለውጡ በኋላ ተፈጥሮን በመግለጥ ትላልቅ ስኬት ያመጡ ስራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል፡፡ የቦሌ ክፍለ ከተማን ጽዱ እና…

https://www.fanamc.com/archives/291545
በኮንትራክተር አቅም ማነስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የታርጫ ጪዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የ64 ነጥብ 8 ኪ.ሜ የታርጫ ጪዳ ሎት 3 አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በፕሮጀክቱ ማስጀመር ሥነሥርዓት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒን ጨምሮ…

https://www.fanamc.com/archives/291551
የመምህራንን አቅም በመገንባት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል እና የመምህራንን አቅም በመገንባት የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚያስችል እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአፍሪካን ብሬይን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ‘በ21ኛው ክፍለ ዘመን አፍሪካን ማስተማርና ማብቃት’ በሚል መሪ ሃሳብ…

https://www.fanamc.com/archives/291561