Fana Media Corporation S.C (FMC)
205K subscribers
70.8K photos
1.44K videos
23 files
59K links
This is FMC's official Telegram channel.

For more updates please visit
https://fanamc.com
Download Telegram
የክርስቶስ ስቅለት በልደተ ማርያም ካቶሊክ ካቴድራል https://www.youtube.com/watch?v=9tNYfdnsyWU
የክርስቶስ ስቅለት መታሰቢያ በባህር ዳር https://www.youtube.com/watch?v=x1WFNSfVYiY
የክርስቶስ ስቅለት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም https://www.youtube.com/watch?v=TY1_MS4IifE
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ የሰጠው መግለጫ

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ የሰጠው መግለጫ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችው በየዘመናቱ የገጠሟትን ፈተናዎች በድል እየተሻገረች ነው። እንድትጠፋ የሚፈልጉ ኃይሎች ሊያጠፏት ሲነሡ ምንጊዜም ሦስት ኃይሎችን እንደሚጠቀሙ እሙን ነው። የመጀመሪያዎቹ ምንጊዜም የማይተኙት ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው። እነዚህ ጠላቶቻችን ጠላትነታቸውን የሚያቆሙት ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገር ከምድር ገጽ ስትጠፋ…

https://www.fanabc.com/በወቅታዊ-ሀገራዊ-የደህንነትና-ፀጥታ-ጉዳ/
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን ጨዋታ ለመምራት ደቡብ አፍሪካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተስማ ተጠባቂውን የማማሎዲ ሰንዳውስን እና ፔትሮ አትሌቲኮ ጨዋታ ለመዳኘት ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል፡፡ የ2021/22 የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ወደ ፍፃሜው እየተጠጋ ሲሆን በሳምንቱ መጨረሻ አራት ውስጥ የሚገቡ ክለቦች የሚለዩበት የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ከነዚህ ጨዋታዎች አንዱ የሆነውን የማማሎዲ ሰንዳውስን እና ፔትሮ አትሌቲኮን ጨዋታ ኢትዮጵያዊው…

https://www.fanabc.com/ኢንተርናሽናል-ዳኛ-ባምላክ-ተሰማ-ተጠባቂ/
“ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን በመቀበል ከተለያዩ የዓለም አገራት እንግዶች እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ”ን ተከትሎ ከተለያዩ የዓለም አገራት እንግዶች ወደ አገር ቤት እየገቡ መሆናቸው ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ያቀረቡትን “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪ ተቀብለው የመጡ እንግዶች ለኢዜአ በሰጡት አስተያየት፤ በቀረበው ጥሪ መሰረት ኢድን በጋራ እያከበርን፣ የተቸገሩ ወገኖችን በመጠየቅና በማገዝ ጥሩ ቆይታ ልናደርግ…

https://www.fanabc.com/ከኢድ-እስከ-ኢድ-ወደ-ሀገር-ቤት-ጥሪን-በ/
1ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ስራ 1ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 14ቱ ሕፃናት ሲሆኑ፥ 1 ሺህ 135ቱ ወንዶች መሆናቸው ታውቋል፡፡ ለተመላሾቹ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጁላቸው የማቆያ ማዕከላት እንዲሄዱ መደረጉን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

https://www.fanabc.com/1ሺህ-149-ኢትዮጵያውያን-ከሳዑዲ-ዓረቢያ-ወደ-ሀ/
የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግርን ለመዋጋት የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በምሥራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል የታጠቁ ኃይሎችን የሚመክት ቀጣናዊ ኃይል ለማቋቋም በቀጠናው መሪዎች የተደረገውን ስምምነት መቀበሏን አስታውቃለች፡፡ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የቀጠናው መሪዎች ጉባኤ ላይ የዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ኬንያ፣ ብሩንዲ፣ ዑጋንዳ እና…

https://www.fanabc.com/የምሥራቅ-አፍሪካ-መሪዎች-በዲሞክራቲክ-ኮ/
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ837 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ837 ህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ÷ የይቅርታ ሂደቱ በወንጀል ሕጉ ላይ የተቀመጠውን የይቅርታ አዋጅ መርህ ተከትሎ የተከናወነ መሆኑን አስረድተዋል ፡፡ ታራሚዎቹ ከተወሰነባቸው የእስራት ጊዜያት መካከል አንድ…

https://www.fanabc.com/የደቡብ-ምዕራብ-ኢትዮጵያ-ሕዝቦች-ክልል-ለ837/
በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልዑክ ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዝብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልዑክ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር በሁለትዮሽና በኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ተወያየ። አቶ አህመድ ሽዴና ቪኪ ፎርድ የተወያዩት በሁለትዮሽ እና የኢኮኖሚ ትብብር ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መሆኑ ተገልጿል። በውይይቱ የኢትዮጵያና ብሪታንያን የኢኮኖሚ ትብብርን ለማጠናከር…

https://www.fanabc.com/በአቶ-አህመድ-ሽዴ-የተመራው-ልዑክ-ከብሪታ/
በጋምቤላ ክልል የትንሳኤ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የትንሳኤ በዓልን ያለ ምንም የፀጥታ ስጋት እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አቡላ ኡቦንግ አስታወቁ። ኮሚሽነሩ እንደገለጹት ÷በዓሉ በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው የጸጥታ ኃይል ስምሪት ተደርጓል። በተለይም በጋምቤላ ከተማና አካባቢው የስርቆትና የዘረፋ ወንጀሎች በሚፈጸምባቸው የስጋት ቀጠናዎች የክልልና የፌዴራል ፖሊስ ጥምር ኃይል መሰማራታቸውን ተናግረዋል። ኮሚሽኑ…

https://www.fanabc.com/በጋምቤላ-ክልል-የትንሳኤ-በዓል-በሰላም-እ/
በሀረሪ ክልል የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በተሳካ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በህዝቦች እና በሃይማኖቶች መካከል ፍቅርን፣ መቻቻልንና አብሮነትን ሊያጠናክር በሚችል መልኩ ለማክበር እየተሰራ መሆኑን የ የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሀረሪ ክልል ካቢኔ በክልሉ በተለይም ከሸዋል ኢድ በዓል ጋር በተያያዘ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ገምግሟል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በመድረኩ…

https://www.fanabc.com/በሀረሪ-ክልል-የሸዋል-ኢድ-በዓል-አከባበር/
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ እና የቱርኩ ማዐሪፍ ፋውንዴሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ከቱርክ ማዐሪፍ ፋውንዴሽን ጋር በጋራ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር መሀመድ ኡስማን እና በኢትዮጵያ የቱርክ ማዐሪፍ ፋውንዴሽን ተወካይ ሌቬንት ሳሂን ተፈራርመዋል። ሁለቱ ወገኖች በትምህርት፣ በምርምር፣ በባህልና በቋንቋ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ነው የተስማሙት፡፡ በመግባቢያ ሰነዱ…

https://www.fanabc.com/ሠመራ-ዩኒቨርሲቲ-እና-የቱርኩ-ማዐሪፍ-ፋው/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሸኔ ባህሪ ከሽፍታነት በታች መውረድ በራሱ መሪዎች ሲመሰከር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሸኔ አመራሮች አለመግባባት በራሳቸው ቃል ሲጋለጥ
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ https://www.youtube.com/watch?v=vTZcDlOt8OY
የዓለም የመሬት ቀን ለ52ኛ ጊዜ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 52ኛው የዓለም የመሬት ቀን ፕላኔታችንን ለመጠበቅ ‘ኢንቨስት’ እናድርግ” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል። የዓለም የመሬት ቀን አካባቢን መጠበቅ፣የተጎዱ ብዝሃ ሕይወቶችን ዳግም ወደ ነበሩት መመለስና ዘላቂነት ያለው ሕይወት መኖር አስፈላጊ መሆኑን ለማስታወስ በየዓመቱ ይከበራል። የዓለም የመሬት ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረው እኤአ ሚያዝያ 22 ቀን 1970 ነበር.። ኢትዮጵያ ለአየር…

https://www.fanabc.com/የዓለም-የመሬት-ቀን-ለ52ኛ-ጊዜ-ተከበረ/
''የክርስቶስን ፊልም ስንሰራ 3 ግዜ በመብረቅ ተመተናል'' https://www.youtube.com/watch?v=KMU0iWSHheE
የበዓል ገበያ ቅኝት በሱፐር ማርኬት https://www.youtube.com/watch?v=bFvRTgb-Mdw
የክርስቶስ ስቅለት በልደተ ማርያም ካቶሊክ ካቴድራል https://www.youtube.com/watch?v=SitEQdq53nA