FBC (Fana Broadcasting Corporate)
205K subscribers
70.1K photos
1.39K videos
23 files
58.6K links
This is FBC's official Telegram channel.

For more updates please visit www.fanabc.com
Download Telegram
ከከተማ እስከ ወረዳ የሚገኙ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክትን  ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከከተማ እስከ ወረዳ የሚገኙ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ፣ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ መለሠ አለሙ እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት የለውጡ ትሩፋት  ፕሮጀክት ነው ያሉት ምክትል…

https://www.fanabc.com/ከከተማ-እስከ-ወረዳ-የሚገኙ-የአዲስ-አበባ/
ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት “ደብሊውኤ የዘይት ፋብሪካ” የሙከራ ምርት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረማርቆስ ከተማ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት እና በባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው የተገነባው “ደብሊውኤ የዘይት ፋብሪካ” የሙከራ ምርቱን ዛሬ ጀምሯል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገርና ሌሎች የክልልና የዞን ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችም ፋብሪካው የሙከራ ምርት ሲጀምር  ቦታው መገኘታቸውን አብመድ ዘግቧል። ፋብሪካው አሁን ላይ ከ1 ሺህ…

https://www.fanabc.com/ከ5-ቢሊየን-ብር-በላይ-ወጭ-የተደረገበት-ደብ/
በጋምቤላ ክልል በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን ሰላም በማጠናከር የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ የአመራር አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት ጠየቀ። የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተጀምሯል። አፈ-ጉባኤው አቶ ጁል ናንጋል ጉባኤውን ሲከፍቱ፤ በክልሉ ያለውን ሰላም ይበልጥ አስተማማኝ በማድረግ የህዝቡን…

https://www.fanabc.com/በጋምቤላ-ክልል-በየደረጃው-የሚገኙ-አመራ/
የተሻለ ጥራት ያለው አገልግሎት ለሰጡ 10 የፌዴራል መንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ከኢፌድሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመሆን የመንግስት አገልግሎት ጥራት ላይ ያዘጋጀው ልዩ ውድድር ማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ 10 የፌዴራል መንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደታቸው ተመዝኖ እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ከአስሩ መካከል የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በተሻለ መልኩ ጥራት…

https://www.fanabc.com/የተሻለ-ጥራት-ያለው-አገልግሎት-ለሰጡ-10-የፌ/
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን አነሳ፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ዋንጫውን ሊያነሳ ችሏል። በሎዛ አበራ ሁለት ጎሎች 2 ለ 1 ያሸነፉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በውድድር ዘመኑ 46…

https://www.fanabc.com/የኢትዮጵያ-ንግድ-ባንክ-የ2013-ዓ-ም-የኢትዮጵያ/
የኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለአፍሪካ ብሎም ለኢትዮጵያ በኦሎምፒክ መድረክ በ10 ሺህ ሜትር በባርሴሎና የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ለሆነች ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። በስነ ስርዓቱ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣ አዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን…

https://www.fanabc.com/የኮማንደር-አትሌት-ደራርቱ-ቱሉ-የዕውቅና/
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያና የምርጫ ማኒፌስቶ ትውውቅ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በዚህ መድረክ የምርጫ ማኒፌስቶና የእጩዎች ትውውቅም  እንደሚካሄድ ይጠበቃል። በስነ ስርዓቱ ላይም የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የብልጽግና ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም፣የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ፣  የአማራ…

https://www.fanabc.com/የአማራ-ብልጽግና-ፓርቲ-የምርጫ-ቅስቀሳ-ማ/
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጥን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሠጣጥን ተዘዋውረው ጎበኙ። አመራሮቹ ትራንስፖርት አገልግሎት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን፣ ታክሲ አሽከርካሪዎችን፣ ተራ አስከባሪዎች እና የትራንስፖርት ተቆጣጣሪዎችን አነጋግረዋል። የከተማ አስተዳደሩም የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ችግርን ለመቅረፍ ከአውቶቡስ…

https://www.fanabc.com/ወ-ሮ-አዳነች-አቤቤ-በመዲናዋ-የሕዝብ-ትራን/
የስዊዝ ቦይን ለአንድ ሳምንት ዘግታ የነበረችው መርከብ መንቀሳቀስ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊዝ ቦይን ለአንድ ሳምንት ዘግታ የነበረችው ግዙፏ ዘ ኤቨር ጊቨን መርከብ መንቀሳቀስ መጀመሯ ተገለፀ። 400 ሜትር የምትረዝመው ግዙፍ እቃ ጫኚ መርከብን ከበረችበት ሁኔታ 80 በመቶ መልኩ ተስተካክላ መንቀሳቀስ መጀመሯን ነው ባለስልጣናት ያስታወቁት። ባለስልጣናቱ  መርከቧን ሙሉ በሙሉ ለማንቀሳቀስ በዛሬው ዕለት ተጨማሪ ስራዎች እንደሚከናወኑ ተናግረዋል፡፡ ዓለም ላይ ከፍተኛ…

https://www.fanabc.com/የስዊዝ-ቦይን-ለአንድ-ሳምንት-ዘግታ-የነበ/
በ1955 የተመሰረተው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ቤተ – መጻህፍት



https://www.fanabc.com/በ1955-የተመሰረተው-የኢትዮጵያ-ጥናትና-ምርም/
አዲስ አበባ ለሚገኙ ሲሚንቶ ፈላጊዎች 50 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ ከ377 ብር በታች እንዲሸጥ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች አማካኝነት የቀረበ 50 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ አዲስ አበባ ለሚገኙ ሲሚንቶ ፈላጊዎች ከ377 ብር በታች እንዲሸጥ መወሰኑን የንግድን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም ደርባ 343 ብር ከ35፣ ሙገር 352 ብር ከ63፣ ሐበሻ 364 ብር ከ39 እና 376 ብር ከ28 ሳንቲም እንዲሸጥ መወሰኑን ሚኒስትሩ…

https://www.fanabc.com/አዲስ-አበባ-ለሚገኙ-ሲሚንቶ-ፈላጊዎች-50-ሺህ/
የስኳር ህመም ዓይንን እስከማጣት የሚያደርስ የጤና እክል መሆኑ ተገለጸ



https://www.fanabc.com/የስኳር-ህመም-ዓይንን-እስከማጣት-የሚያደ/
ሱዳን ደቡብ አፍሪካን በማሸነፍ ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ደቡብ አፍሪካን 2 ለ 0 በማሸነፍ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋገጠች። ሱዳን በሜዳዋ ባፋና ባፋናዎችን አስተናግዳ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች ከ12 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፋለች፡፡ ደቡብ አፍሪካ  ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ አቻ መውጣት በቂዋ የነበረ ቢሆንም ጠንካራ በነበረው የሱዳን ብሄራዊ ቡድን ዓላማዋን…

https://www.fanabc.com/ሱዳን-ደቡብ-አፍሪካን-በማሸነፍ-ለአፍሪካ/
በፌደራሊዝም ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና በጅግጅጋ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በፌደራሊዝም ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ለሶማሌ ክልል አመራሮች በጅግጅጋ ከተማ ስልጠና እየሰጠ ነው። ሚኒስቴሩ ከመጋቢት 18 እስከ መጋቢት 20 2013 ዓ.ም በሶማሌ ክልል በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮች ያዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና መሆኑ ተመላክቷል። በስልጠናው በክልሉ ከሚገኙ 11 ዞኖች ፣ 93 ወረዳዎችና 6 የከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ አመራሮች ተሳታፊ…

https://www.fanabc.com/በፌደራሊዝም-ፅንሰ-ሀሳብ-ዙሪያ-ያተኮረ-ስ/
ህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና አንድነቱን ለማናጋት ብሎም መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊቶቻቸው ሊቆጠቡ ይገባል- የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና አንድነቱን ለማናጋት ብሎም መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊቶቻቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ። የሰላም ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መንግስት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት ተጠብቆ በሰላምና በትብብር ህዝበ ሙስሊሙ በሀገሪቱ ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ሚናውን እንዲወጣ ከፍተኛ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል። ለህዝበ ሙስሊሙ…

https://www.fanabc.com/ህዝበ-ሙስሊሙን-ለመከፋፈልና-አንድነቱን/
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የ12ኛ ክፍል ፈተና ዕርማት መጠናቀቁን ጠቅሰው ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ ወይም ነገ በ8181 እንዲጠባበቁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፈተናው በሰላም መጠናቀቁና ኢንተርኔት አለመቋረጡ የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ስኬት መሆኑን…

https://www.fanabc.com/የ12ኛ-ክፍል-ፈተና-ውጤት-ዛሬ-ወይም-ነገ-ይፋ-ይ/
አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ። በሃገር አቀፍ ደረጃ ከ408 በላይ በሆኑ ወረዳዎች ከ8 ሚሊየን በላይ ዜጎች በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡ ፕሮግራሙ ድህነትን በመቀነስ እና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ተደራሽ ከመሆን አንጻር ውጤት ማምጣት እንደተቻለበት ተገልጿል፡፡ በዚህም ከ3 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ወገኖች በምግብ…

https://www.fanabc.com/አምስተኛ-ምዕራፍ-የልማታዊ-ሴፍቲኔት-ፕሮ/
የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቅዳሜ ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ ተግባራት ላይ ክልከላ የሚጥልና በወንጀል የሚያስጠይቅ መመሪያ ይፋ አድርገዋል። መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ አካላት ላይም እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት…

https://www.fanabc.com/የኮቪድ19-ስርጭትን-ለመከላከል-የወጣው-መመ/
ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ። በስምንት ወራቱ ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 55 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር  ለማግኘት ታቅዶ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ታውቋል፡፡ የወጪ ንግዱን ዕቅድ 82 በመቶ ማሳካት የተቻለ ሲሆን ከ2012 በጀት ዓመት ተመሳሳይ…

https://www.fanabc.com/ባለፉት-ስምንት-ወራት-ከወጪ-ንግድ-2-ነጥብ-1-ቢ/
በኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር እና በምርጫ ቦርድ መካከል ሲታይ የነበረው የፍርድ ቤት ክርክር ውሳኔ ተሰጠው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር ፓርቲ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መካከል ሲታይ የነበረው የፍርድ ቤት ክርክር ውሳኔ ተሰጠው። ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት 2ኛ የምርጫ ጉዳዮች ችሎት ሲሆን÷ ፓርቲው እራሱን እንዲከላከል በምርጫ ቦርድ በኩል እድል መስጠት አለበት ሲል ነው የወሰነው። የኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር ፓርቲ በየካቲት…

https://www.fanabc.com/በኦሮሞ-ነጻነት-አንድነት-ግንባር-እና-በም/