This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ በውይይቱ ላይ ድርድር ነበረ
1️⃣ ቴዲ ሀዋሳ , ዮኒ ማኛ , ወይም እዮዳብ ቤት መምጣት አልፈለጉም። አስበው አስበው ይልቁኑ የሆነ ግዜ ኦርቶዶክስ ቤት አክሊል ቤት ይሁን ብለን ነበር እናም እሱን ተጠቅመው ፖለቲካ ለመስራት አስበው ግን ልጁ አስበላቸው ከላይ ያስቀመጥኩት ቪድዮ ላይ እንደምታዩት አክሊል ስለ ውይይቱ side ይዞ በቃ እኛን ሲተቸን ነበረ So እኔ በቃ ውይይት ከፈለጉ ካልፈሩ ዮኒ ማኛ ጋ ወይም እዮዳብ ቤት መምጣት ነው ካልመጡ በቃ መታነቅ ይችላሉ ። 20 ሰው ለሚሰማቸው ሰዎች የምንሰጠው ቦታ እዚህ ጋ ያብቃ ብዬ አቋሜን አስቀምጬ ወጣሁ ።
2️⃣ እነ ኢብሮ ግን ልጆቹ ሰበብ ቢደረድሩም የመጨረሻው ሰበብ ድረስ እንሂድ ብለው ቀጠሉ። አክሊል ጋ ይሁን በሚለው እሺ አሉ። ነገር ግን አወያይ ከእኛ ሙስሊም ይሁን አሉ። አሁንም ልጆቹ አወያዩም ቤቱም የእኛ ይሁን አሉ 😁 ባዶ እጃቹን ግቡ አሉ 😁
3️⃣ እነ ኢብሮ አሁንም እልህ አለቀቃቸውም መሰለኝ እሺ አሉ ። ያው እኔ ከላይ እንደነገርኳችሁ መንደር አልወርድም ብዬ ስለወጣሁ በእኔ ቦታ እነ ኢብሮ ሰው ተኩ። .. ልጆቹ አሁንም ሰው አትተኩም ብለው ለቅሶ 😁። እነ ኢብሮ ቀን ሙሉ ሲለምኗቸው ነበር
🌐 ልጆቹ ውይይት አልፈለጉም ። እኔ ትናንት ነው የጨረስኩት ። እነ ኢብሮ ናቸው ዛሬ ልመናውን የቀጠሉት ።ቢበዛ 20 ሰው ለሚሰማቸው ሰዎችኮ ትልቁ ስኬታቸው ስማቸው ከእኛ ጋ መነሳቱ ነው። የማስታወቂያ ምስሉን ቤታቸው ላይ ይለጥፉታል ትልቅ ስኬት ነውኮ ፎቶ መሰራቱ ከእኛ ጋ ።
ቲሸርቴ ላይ ፈርሜ ልላክላችሁ ??😁
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------

😁417❤81👍57🔥10😎8🏆4⚡3🥰3👏2💯2🤮1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰው እንዴት ራሱ ለሳለው ላዘጋጀው ነገር ዞሮ ይሰግዳል ??
ለነገሩ ይህ ራሱ ለውጥ ነው ለማይንቀሳቀስ ስዕል ከመስገድ የተወሰነ እጁ ለሚንቀሳቀስ ነገር መስገድ ተጀምሯል።
መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል
📕 ኦሪት ዘሌዋውያን 26፥1
“እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።”
📕 ኦሪት ዘዳግም 5፥8
“በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤”
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
ለነገሩ ይህ ራሱ ለውጥ ነው ለማይንቀሳቀስ ስዕል ከመስገድ የተወሰነ እጁ ለሚንቀሳቀስ ነገር መስገድ ተጀምሯል።
መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል
📕 ኦሪት ዘሌዋውያን 26፥1
“እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።”
📕 ኦሪት ዘዳግም 5፥8
“በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤”
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
😁254👍125😢55❤48😭19😱15🤮8👏6🤯4🙈4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቤተሰብ ጋ ሆኜ እጣን ቤት ሲያጨሱ ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ትዝ ብለውኝ ፈገግ አልኩ ።
ከላይ በቪድዮው እንደሰማችሁት ዕጣን ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚጨሰው አስፈላጊ የሆነው ዱዓ ያደረጉት ነገር ወደ አምላክ የሚሄደው በዕጣኑ ጭስ ነው ። አስቡት በዚህ ዘመን ፀሎት ወደ አምላክ የሚሄደው በዕጣን ነው ብሎ የሚያምን ህዝብ መኖሩ ይገርመኛል ።
ለማንኛውም እንኳን ለዒድ አልአድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
عيد مبارك !
كل عام وأنتم بخير
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
ከላይ በቪድዮው እንደሰማችሁት ዕጣን ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚጨሰው አስፈላጊ የሆነው ዱዓ ያደረጉት ነገር ወደ አምላክ የሚሄደው በዕጣኑ ጭስ ነው ። አስቡት በዚህ ዘመን ፀሎት ወደ አምላክ የሚሄደው በዕጣን ነው ብሎ የሚያምን ህዝብ መኖሩ ይገርመኛል ።
ለማንኛውም እንኳን ለዒድ አልአድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
عيد مبارك !
كل عام وأنتم بخير
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
😁413👍136🥰41❤40😱9🎉8🙈8👏7🔥6🕊6⚡2
የሙስሊሞች የተሳሳተ የተቃውሞ መንገድ
እኛ ሙስሊሞች የማንንም ንፁህ ሰው ሞት እንቃወማለን እናወግዛለን ። አርሲ የደረሰውን ሞት እንቃወማለን ነገር ግን የምትቃወሙበትን መንገድ አስተካክሉ።
ዘለህ ኦርቶዶክስ ተገፋች ተገደለች ተጨቆነች አትበል ! አክሱም ላይ በሰላም ለመኖር ተውና ለመሞት እንኳት አትቀበሩም ታረክሳላችሁ በማለት ሙስሊሞችን ረግጠው ያሉት እነማን ሆኑና ? ራሳቸው ኦርቶዶክስዎች ናቸው። የአርሲ ንፁሃንን ሞት ብቻ ነጥለህ ተቃወም ! የንፁሃን ደም መፍሰስ የለበትም ።
ከዚህ ባለፈ የፖለቲካቸው ከበሮ በተደለቀ ቁጥር እየጮህክ የኦርቶዶክስ የፖለቲካ መስሪያ ድምፅ አትሁን።
🌐 ለመቃወም ከፈለክ በምን መልኩ እንደምትቃወም 2 ናሙና ልስጥህ
ናሙና 1️⃣
"በአርሲ የደረሰውን የንፁሃን ሞት እና በአክሱም ሙስሊሞች ላይ ኦርቶዶክስ የምታደርሰውን ስቃይ እቃወማለሁ "
ናሙና 2️⃣
" ለአክሱም ሙስሊሞች ስቃይ እና ለአርሲ ንፁሃን ሞት መንግስት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጠን እንጠይቃለን "
ከላይ ያሉትን ናሙናዎች መንገዱን ላሳያችሁ እንጂ በተሻለ መልኩ ፅፋችሁ ሀሳባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ ።

👍350🔥160❤59👏31💯14🥰11🫡4🆒3
ሙስሊሞች መች እንደምትነቁ አላውቅም ።
ከላይ እስቲ የአንድ ሰው ቪድዮ ምሳሌ ይሆናችሁ ዘንድ ላሳያችሁ ።
የመጀመሪያውን ቪድዮ ስታዩት ዲያቆኑ አርሲ ሰው ሞተብን እዬዬ እያሉ ምን እናርግ ብለው መንግስት ክዶናል እያሉ ሲጮኹ ያሳያል። ሲታይ በቃ ለአርሲ ንፁሃን ሞት ብቻ የሚጮኹ ይመስላል። ሁለተኛውን ደግሞ ተመልከቱ ። ዲያቆኑ ራሱ ደግሞ አክሱም ላይ መስጊድ ይሰራ የሚለውን የሙስሊም ድምፅ መጥፋት አለበት የኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መልስ ይስጥ እያለ ጭቆናውን እንዲቀጥል ሲናገር ይታያል።
🌠 ይኸውላችሁ አርሲ ላይ ሰው ሞተ ብለው ሰሞኑ መንግስት ላይ የሚጮኹት ይህን ሰበብ አድርገው የድሮው ፈላጭ ቆራጭነታቸው እና ተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው ስለቆመ ያ ተሰሚነታቸው እንዲመለስ ይህን ሰበብ አድርገው መንግስት ላይ ብዙ ነገር ጫና ለማድረስ ነው። አንተ ዘለህ ተሰልፈህ አብረህ ትጮኻለህ ??
አርሲ የሞቱት ያሳዝናሉ መሞት የለባቸውም ይህኮ ግልፅ ነው ኢስላም ለሰው ያዝናል ነገር ግን የትኛው የቁርአን አንቀፅ ነው ነገሮችን እንዳናገናዝብ በጭፋን ተጓዙ የሚለው ?? የፖለቲካ ዜማቸው ካለቀ ቡኃላ እኛ ሙስሊሞች በገንዘብም ሆነ በሌላም አርሲ ያሉትን ወገኖች ማገዝ መደገፍ እንችላለን ። አክሱም ያሉትን ሙስሊሞች እየጨቆኑ ያሉትኮ ኦርቶዶክስ ራሳቸው ናቸውኮ ። ከረጋጭ ጋ ተሰልፈህ ስለ ረገጣ ትቃወማለህ ??
ኦርቶዶክስ ራሷም ረጋጭ ናት ፍትህ ለአክሱም እና አርሲ እያልክ ራሳቸውንም ማጋለጥ ነው ያለብህ። ካልሆነ እነሱ ራሳቸው አልቃሽ ይሆኑና የአንተን ድምፅ ወስደው አንተ እነሱን ማባበል ውስጥ ትገባለህ ።
የሙስሊም ሚዲያዎች ቢያንስ
አክሱም ላሉትም አርሲ ላሉትም በእኩል ድምፅ ሁኑ። ለአርሲው በዚህ ልክ ሲጮኹ አይታችኋል ። ለአክሱም ግን ማንም የላቸውም ። ድምፃቸው ሊሸፈን አይገባም።
🌠 ሌላው አህባሾች ደግሞ ተረጋጉ በራሳችሁ ሳንባ ተንፍሱ ። ነገር በመጣ ቁጥር አራጋቢ አትሁኑ ... አርፋችሁ ታቦት ሲወጣ እና ሲገባ አልሃምዱሊላህ በሉ ! ።

👍392❤83😁35👏30🔥18🏆10💯6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሰሞኑ የአርሲውን ጉዳይ ተጠቅመው እስልምናን ለማጠልሸት ድራማ እየፈጠሩ ነው ብዙ ቪድዮ አየሁ ። ይህ የገረመኝ ቪድዮ ነው
ከመነሻው ቪድዮው እንኳን እውነት ሊሆን ለአቅመ ድራማ እንኳን አይበቃም ። የትኛውም ሙስሊም "ጂሃዲስት" ብሎ አይጠራም። ጂሀድ የሚለው መሠረተ ቃል ትርጉሙ ትግል ሲሆን የሚታገለው አካል ሙጃሂድ ነው የሚባለው ። ከእስልምና ውጭ ያሉት በተለይም ምዕራባውያን ናቸው ስለማያውቁ "ጂሃዲስት" እያሉ የሚጠሩት ። ማንም ሙስሊም ጂሃዲስት አይልም 😁 ።
🌐 ሳይኮሎጂስት , አርቲስት , neurologist , journalist .... በዚህ መልኩ ሄደው ነውኮ ጂሃዲስት ያሉት 😁
🌠 ኦርቶዶክሶች በአርሲው ጉዳይ ተደብቀው የአክሱም ድምፃችንን ረግጠው ራሳቸውን በሙስሊሞች የተጎዱ አድርገው ተቀምጠዋል።
የሙስሊም ሚዲያዎች ታሪካዊ ስህተት ነው የሰራችሁት ። ፍትህ ለአርሲ እያላችሁ ዘላችሁ መቀላቀል አልነበረባችሁም። ለብቻችሁ ፍትህ ለአክሱም እና አርሲ ብላችሁ ኦርቶዶክስም ሌላ ቦታ ላይ እየረገጠች መሆኗን መናገር ነበረባችሁ። የፖለቲካ አላማቸውን ሳታዩ እንዲሁ ቅን ልብ ብቻ ይዛችሁ ስታራግቡላቸው ይኸው አርሲ ላይ ንፁሃንን የገደለው ሸኔ ነው ቢባሉም አላማቸው አርሲን ሰበብ አድርገው ሙስሊሙ ያገኘውን ነፃነት መርገጥ ስለሆነ ዞረው ገዳዮቻችን ሙስሊሞች ናቸው ገድለውን ሲያበቁ አብረውን ያለቅሳሉ በማለት መጮህ ጀመሩ። እናንተም እኛ አይደለንም የገደልነው እያላችሁ እነሱ አልቃሽ እናንተ ደግሞ እሹሩሩ ባይ ሆናችሁ። ለሌላ ጊዜ ተማሩበት ተዘሎ በስሜት አይገባም ። የፖሊቲካ አላማው ይታያል መጀመሪያ ።
የሙስሊም ሚዲያዎችን ያህል ፕሮቴስታንቶች አላሽቃበጡም። ፕሮቴስታንቶች ያውቃሉ የኦርቶዶክስ ፅንፈኞችን አላማ።
ተማሩበት ለሌላ ጊዜ !

😁330👍198❤54👏46🔥18💯9🥰4🤯3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀሳብ ለፈጠሩት ለራሳቸውም ያልገባቸውን አምላክ ሲያስረዱ የሚሰጡት አስቂኝ ምሳሌ
ኦርቶዶክስ ወገኖች ስላሴን እናስረዳለን እያሉ አንዴ በፀሀይ አንዴ በእንቁላል አንዴ በባጃጅ ጎማ.. ..ወዘተ..... እየሞከሩ ሲያስቁን ከርመው
ይኸው አሁን ፕሮቴስታንቶችም ስላሴ ተጥዶ የሚፈላ የሚገነፍል ነገር አድርገው ማቅረብ ጀመሩ።
አብ ይጣዳል ወልድ ይፈላል መንፈስ ቅዱስ ይገነፍላል ሲባል እንዴት ነው ነገሩ
1️⃣ አብ ሲጣድ ወልድ እና መንፈስቅዱስን ይዞ ተጥዶ ገብቶ ከዛ ሙቀቱን እሱ ተቋቁሞ ነገር ግን ከሙቀቱ የተነሳ ወልድ ፈልቶ መንፈስ ቅዱስ ነው የገነፈለው ?
2️⃣ አብ ብቻውን ተጥዶ በሙቀቱ ምክንያት ሲፈላ ወደ ወልድ ተቀይሮ ነው ? ከዛ ወልድ ከሙቀቱ የተነሳ ከመፍላት ወደ መገንፈል ውስጥ ገብቶ ነው መንፈስ ቅዱስ የተባለው ?
የሚያፈላቸውስ ማን ነው ?? ኢየሱስ እንዲህ አስተምሯል ?
🌐 ኢየሱስ በአጭር ቃል እንደማንኛውም ፍጡር አምላክ እንዳለው ወደ ሁላችንም አምላክ እንደሄደ ተናግሯል።
📕 ዮሐንስ 20፥17
“ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።”
🌐 ጳውሎስም አምላኩን ያውቃል ። አምላኩን በኢየሱስ ነበር የሚያመሰግነው። ኢየሱስን ሳይሆን አምላክን በኢየሱስ በኩል።
📕 ሮሜ 1፥8
“እምነታችሁ በዓለም ሁሉ ስለ ተሰማች አስቀድሜ ስለ ሁላችሁ አምላኬን በኢየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለሁ።”

😁221❤34👏33👍22😭15😱6💯5🔥4🤯2🤮1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔘ክርስቲያኖች ስለ ኢየሱስ እነሱ ራሱ አልገባቸውም ። አስተማሪዎቻቸው እንኳን ሳይገባቸው ነው የሚኖሩት ።
🌠 የሚጨቃጨቁበትን ጉዳይ ልንገራችሁ
ኢየሱስ በማቴዎስ ወንጌል ላይ ስልጣን ተሰጠኝ በማለት ስልጣን እንደተቀበለ ይናገራል ።
📕 ማቴዎስ 28፥18
“ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።”
🔘 አሁን ጥያቄው ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት ይቀበላል ነው ?
🌐 አንደኛው መምህር (ነጠላ የጠመጠመው)
ኦርቶዶክስ ነው።
ኢየሱስ ማለት 100% የሰው ባህሪ ሲደመር 100% የአምላክ ባህሪ = ከሁለቱ የተዋሃደ 1 ባህሪ ብሎ ነው የሚያምነው ።ለዛ ኢየሱስ ስልጣን ተቀበልኩ ሲል በሰውነቱ ነው እያለ ያለው ነው
🌐 ሌላኛው መምህር ደግሞ (ጥቁር ጃኬት ያደረገው )
ኢየሱስ ተቀበልኩ ሲል በመለኮቱ ነው ነገር ግን ይህ መለኮቱ ወደ ምድር ሲመጣ አምላክነቱን ትቶት ነው የመጣው ለዛ ነው ተቀበልኩ የሚለው እያለ ነው። መጨረሻ ላይ ከሰማችሁት ይህ ካልገባህ ወንጌል አልገባህም አለው 😁
🌠 አንተ ምን ትላለህ ካላችሁኝ ለጭቅጭቅ የዳረጋቸው ነገር መጀመሪያ ያለ መረጃ የተቀበሉት ነገር አለ ሁለቱም።
ኢየሱስ ለራሱ ያልሰጠውን ምንነት ሰጥተህ አምላክ ነው ብለህ እሱ ያላስቸማውን ነገር ይዘህ ከገባህ ስልጣን ተሰጠኝ ምናምን ሲል አምላክ ነው ብለህ የተሸከምከው ሀሳብ ሊወድቅ ይንገዳገዳል ።ስለዚህ አንድ ውሸት ሁሌም ሌላ ውሸት ስለሚፈልግ ሀሳቡ እንዳይወድቅ ሌላ ውሸት መጨመር ያስፈልጋል። ሁለተኛው ውሸት ላይ ነው መስማማት አቅቷቸው ነው የሚከራከሩት።

👍191😁129❤58🫡8😱6🙈5🎉3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔘 ምን እያለን ነው ይህ ክርስቲያን ሰባኪ
የክርስቲያን ወገኖቻችን ጤና ከእለት እለት እያሳሰበኝ ነው ። ፈጣሪያችሁ ድካም አለበት ተፈጥሮ ላይ ጥገኛ ነው ሲባሉ ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ ) ድካም አለባቸው ምግብ ይበላሉ ብለው ይገረማሉ። ነብይ ምግብ አይበላም ነው ? ምን እያልከን ነው ? ሁሌ ይመጡና አምላካችን የሚሉትን አካል ከነብዩ (ሰዐወ) ጋ በማወዳደር ሲያወሩ ይገርመኛል ። እኛ ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ፈጣሪ ናቸው መች አልን ::
ይመጣና ሙሐመድ ሞቷል ኢየሱስ ግን ሞቶ ከዛ ተነሳ ይልሃል ። Bro እኛኮ ከመነሻው አምላካችንን ጭራሽ የማንፈልግበት ቦታ መቃብር መንደር ነው። ጭራሽ መቃብር መንደር ገብተን ሙታንን አወዳድረን ለአምላክነት እንሹም ?? ምግብ መብላት አየር መተንፈስ መሞት .... እነዚህ ሁሉ ተፈጥሮ ላይ ጥገኛ እና ተፈጥሮ በዛ አካል ላይ የበላይነት እንዳላት የሚያረጋግጥ ነው።
ለዛ ነው አምላካችን አላህ በተከበረ ቃሉ በቁርዓን ላይ በማይሞተው በአላህ ተመኩ እያለ ሌላው ሁሉ በተፈጥሩ ስር መሆኑን እሱ ብቻ ምንም ነገር የማይሰለጥንበት መሆኑን የነገረን።
📕 ቁርዓን ምዕራፍ 25:58
وَتَوَكَّلْ عَلَى الْحَيِّ الَّذِي لَا يَمُوتُ وَسَبِّحْ بِحَمْدِهِ ۚ وَكَفَىٰ بِهِ بِذُنُوبِ عِبَادِهِ خَبِيرًا
በዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ፡፡ ከማመስገንም ጋር አጥራው፡፡ በባሮቹ ኀጢኣቶችም ውስጠ ዐዋቂ በእርሱ በቃ፡፡
አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ !!

😁366👍198❤96👏21🔥11😭11🤩7🆒5👌4😇3🫡2
ድብድብ አይፈቀድም ብዬ
ላስረዳ አስቤ መጀመሪያ በሴዶ መሸነፍ የተሰበሩትን ላፅናና😂
🎙 Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
ላስረዳ አስቤ መጀመሪያ በሴዶ መሸነፍ የተሰበሩትን ላፅናና😂
🎙 Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
😁397👍81❤15👌8👏7🔥6🥰5😎5🆒3😱1🤮1
እግዚአብሔር በትግል ተሸንፎ ያውቃል ።
🔘 መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደተፃፈው እግዚአብሔር ከያዕቆብ ጋ ለሊት ሙሉ ሲታገል እንደነበር እና ቆይቶ በመጨረሻ ግን ያዕቆብ እንዳሸነፈው መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል።
📕ዘፍጥረት 32:24-27
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር።
²⁵ እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ።
²⁶ እንዲህም አለው፦ ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፦ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው።
²⁷ እንዲህም አለው፦ ስምህ ማን ነው? እርሱም፦ ያዕቆብ ነኝ አለው።
²⁸ አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።
🌐 ያዕቆብ ስሙ እስራኤል የተባለው ከእግዚአብሔር ጋ ታግሎ ስላሸነፈ መሆኑ ቁጥር 28 ላይ በግልፅ ተቀምጧል።
🔘 የፕሮቴስታንት ምሁራንን ማብራሪያ ብታዩ ዘፍጥረት 32:24ን ሲያብራሩ
ነገሩ Christophany እንደሆነ ይናገራሉ።
ለምሳሌ Joseph Benson ሲያብራራ ያዕቆብ ሲታገል የነበረው ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ዘላለማዊ ቃል በሰው መልክ ተገልጦ እንደሆነ ይናገራል።ዞሮ ዞሮ ያ ሲታገል የነበረው ኢየሱስ ተገልጦ ከነበረ ለውጥ አይፈጥርም ያው ኢየሱስ ተሸነፈ ነው የሚሆነው ።

😁226👍51❤29😱10👏7🔥6🤩3💯3😭3🤯2
በሴዶ ምክንያት ልባችሁ ለተሰበረ
መከራዬን አየሁኮ እናንተን በማስረዳት 😁
ጆኒ በአስተማሪው ኡመር ጀማል እየታነቀ ነው የተማረው። ዝምሎ ራሱ ለጉብኝት ሲመጣ ያንቀዋል ። ይኸው በቪድዮ መረጃ። ሴዶ አልተማረም ። ሳይማር ገባ ከዛ ታነቀ ። ሴዶ ቴኳንዶ ነው የተማረው ። grappling , jujitsu አልተማረም።በቃ ያለው ነገር ይሄ ነው። እናንተን በማፅናናት ጊዜ ፈጀውኮ ።
እህቶች ደግሞ ተጠንቀቁ ስሜቱ ካለቀቀሽ በቃ 15 ቀን በዚህ መልኩ ከቀጠልሽ 16ኛው ቀን ላይ ሰይዶን ስታይው ነብዩ ዩሱፍ (ዐሰ) አይነት መልክ ያለው ሆኖ ይታይሻል። ያኔ ግን አልቋል መድኃኒት የለንም !!!

😁376👍30❤17🤮8😭4💯2⚡1😱1😎1
ቢመቸኝ በአካል ተገኝቼ የማየው የእግዚአብሔር እና የያዕቆብን ትግል ነበር።
በመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 32:28 ላይ ለሊት ሙሉ እንደታገሉ ተቀምጧል ። ፅፌበታለሁ ይህን 👉 (ተጫን) ተጭናች አንብቡ።
🔘 እርግጠኛ ነኝ እናንተም ትገኙ ነበር መገኘት ብቻ ሳይሆን እኔማ ቆምር ነበር ያለኝን ብር አሲዝ ነበር አይቻልም አውቃለሁ ግን ለአምላክ ነውኮ የምመድበው ራሱ ሲጣላ ነውኮ የመደብኩት የሚደብረው አይመስለኝም ። መጨረሻው ግን ተሸንፎ ነው ያለቀው። አስቡት ዜናው ራሱ ምን ሊሆን እንደሚችል
"የፍጥረተ አለሙ ፈጣሪ ከያዕቆብ ጋ ታግሎ እስኪነጋ ድረስ ጥረት ቢያደርግም በመጨረሻ ተሸነፈ።"
🔘 እኛ ሙስሊሞች ነን ከድክመት የጠራውን አላህን ነው የምናመልከው። በአምላክ ላይ የተቀጠፉ ውሸቶችን የያዙ መፅሐፍትን ሳይሆን ስህተት የሌለውን የመጨረሻውን የአምላክ መልዕክት የሆነውን ቁርዓንን ነው የህይወት መመሪያ ያደረግነው። የሚሞት , በትግል የሚሸነፍ አምላክ የለም። ክርስቲያኖች ኑ ዳኑ !
( ከላይ ያለው ፎቶ ራሳችሁ ክርስቲያኖች የሰራቹት ነው እኔ የሰራውት አይደለም )

😁277👍45❤13🔥12💯7👌3😱2🤩2😎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሙስሊም ሚዲያዎችን አንድ ልንላቸው ይገባል !
🔘 አንዳንድ የሙስሊም ሚዲያዎች በእስልምና የማይፈቀደውን ድብድብ ሙስሊሙ ህዝብ መሀል በማጋጋል ስፖርቱን ወደ ኃይማኖት በመቀየር ሌላ አይነት ነገር እያስመሰሉት ነው። ይህ የምታዩት ማስተር ሀሰን ይባላል ። በጣም ጠንካራ በቻይና እንዲሁም ሌሎችም ሀገራት ሄዶ በተለያዩ ስፖርቶች በመሳተፍ አሸንፏል። ይህ እንደ ግሉ ስናየው መልካም ሆኖ ሳለ ከፈለገ ራሱን ችሎ ለመወዳደር መግባት ሲገባው ነገሩን የኃይማኖት አድርጎ በማሰብ እና በዛ እልህ ሆኖ ለመግባት ማሰብ ጭራሽ ደግሞ ይህን በአደባባይ መናገር ትክክል አይደለም ።
🔘በነገራችን ላይ በውድድሩ ሙስሊም አሸናፊዎች ነበሩ ለምሳሌ ረቢቅ ሳኒ በዝረራ ሲያሸንፍ በተከታታይ 2ኛ ጊዜ ነው። ዘሀራም አሸንፋለች። ከጆኒ ቡድኖች ውስጥ አንዱ እድሪስ ነው እሱም አሸንፏል። ነገር ግን ግሎ የተነሳው የሴዶ መሸነፍ ነው። ሴዶ ስላልሰራ ተሸነፈ እንጂ በኃይማኖት አይደለም ። ጆኒ ራሱ አስተማሪው ሙስሊም ነው ። ኡመር ጀማል ነው ብለን ብንጮህ ሊሰሙን አይደለም ። በአለም ደረጃ UFC ላይ ራሱ የነገሱት ሙስሊሞች ናቸው። የሙስሊም ሚዲያዎች ግን ህዝቡን አጉል ነገር ውስጥ እየከተቱት ነው።
በነገራችን ላይ በኢስላም የቦክስ ውድድር አይቻልም ይህን ረስቼ አይደለም ግን መጀመሪያ ህዝቡ ላይ ያለው እየተዘዋወረ ያለው የተዛባ ነገር ላጥራ ብዬ ነው ስተነትንላችሁ የቆየሁት። ከኢስላም አንፃር ያለውን ነገር እነግራችኋለሁ።

👍311❤40👏15🏆5🔥4🥰2😁1
🔘 የኡስታዝ ሁሱ ጋብቻ ላይ የእህቶች ተቃውሞ ተገቢ ነው ??
🎙 Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
🎙 Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
🥰277👍147😁49❤37👌25👏21💯17🔥8🤮5🕊5😢4
የማስተር ሀሰን ጥያቄ ተቀባይነትአያገኝም
ካስታወሳችሁ Mube media ነገሮችን ወደ ኃይማኖት በማዞር ችግር እየፈጠረ ነበር። 2 ጊዜ ስህተት ሰርቷል ።
መጀመሪያ ከውድድሩ በፊት ሴዶን አስገብቶ ነገሩን የሀይማኖት አስመሰለው ። ከዛ እሱ ሳያንስ ደግሞ ቀጣይ አንድ በኃይማኖት ስሜት ተነሳስቶ የሚናገር ሰው አቀረበ። ይህም ሰው ሴዶን በህልም አይቼው ተው ብዬው ነበር አሁን ለዲኑ ክብር እበቀላለሁ የሚል ሰው አምጥቶ በሚዲያ ሌላ ነገር ፈጠረ። የምትቀርቡት ሰዎች ንጉሩት የሚቀሳሰር እና የማይቀሳሰር ነገር ይለይ። እስልምና ላይ ጥላቻን የሚዘሩ ሰዎችን ሲከላከል ኃይማኖታዊ ነገሮችን ሲያስተባብር ነው የምናውቀው ነገር ግን ሁሉ ቦታ ኃይማኖታዊ ነገር የለም ማቀሳሰር አቁም በሉት።
🔘ለማንኛውም የውድድሩ አዘጋጆች የማስተር ሀሰንን ጥያቄ በጭራሽ እንደማይቀበሉ ዋናው አዘጋጅ በአግራሞት መልኩ ሲናገር አስተባባሪው የሆነ ቪድዮ ስር ጥያቄው ተቀባይነት እንደማያገኝ ፅፏል።
(ድብድብ በእስልምና ይቻላል ብዬ ሳይሆን ነገረ ስራቸውን እየተቸው ነው ነገሩ ሲበርድ ከእስልምና አንፃር ያለውን ነገር እናየዋለን )

👍121❤25😁8👌7💯4👏3🔥2🤯1