ELECTRONICS MARKETING 📡
52 subscribers
34 photos
2 links
ፖስት የምናደርጋቸውን እቃዎች ከኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት ይችላሉ።
inbox 👉 @Rophnan2
Download Telegram
👆👆👆👆👆👆👆👆
የሚገዛ ብቻ
Call 👉📲 +251972244458
አሰላ እና አካባቢዋ
@eyushoping
@eyushoping
Forwarded from ELECTRONICS MARKETING 📡 (Řøpĥí 🎶🚴)
SuperStar SR-6565HD Mega

የረሲቨሩ SuperStar SR-6565HD Mega ይባላል ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች አሉት
1. ረሲቨሩ Full HD ነው
2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት Funcam ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W Yes HD ፣ Yes SD እና Nilesat 7°W ሙሉ OSN በነፃ ይከፍታል።
4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ አንድ ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።
5. Super Bolt IPTV ያስጠቅማል
6. Extreme iptv ያስጠቅማል
7. Local IPTV ያስጠቅማል
8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል
9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
11. EthioSat (NSS 57°E) ላይ ያሉትን የ MBC Package ቻናሎች ድምፅ ይከፍታል
12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ
14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ
15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM......
16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
17. ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው SuperStar ዌብሳይት ይወስደናል።
20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከው ጋርም አያጣላንም።
23. ረሲቨሩ Hide የተደረገን የ WIFI SSID ፈልጎ ማግኘት ይችላል።

አሰላ እና አካባቢዋ ላላችሁ መግዛት ለምትፈልጉ
inbox me 👉 @Rophnan2
Call 📲 +251972244458
@eyushoping
@eyushoping
ዲሽ ማሰራት ሲፈልጉ
ይደውሉልን።

አድራሻችን አሰላ
Forwarded from ELECTRONICS MARKETING 📡 (Řøpĥí 🎶🚴)
ሰላም ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ ደንበኞቻችን

ፈላጊ ካለ........
3ወር ያገለገለ DStv decoder እጄ ላይ አለ።

ዲኮደሩ አዲስ ነው። በአቧራ እና በተለያዩ ነገሮች ያልተጠቃ ነው።
በተጨማሪም አዳፕተር(ሶኬት)፣ሪሞት እና HDMI cable አለው።

የሚገዛ ብቻ.....
inbx me👇👇👇👇
@Rophnan2
Call 📲 +251972244458

@eyushoping
@eyushoping
ELECTRONICS MARKETING 📡 pinned «ሰላም ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ ደንበኞቻችን ፈላጊ ካለ........ 3ወር ያገለገለ DStv decoder እጄ ላይ አለ። ዲኮደሩ አዲስ ነው። በአቧራ እና በተለያዩ ነገሮች ያልተጠቃ ነው። በተጨማሪም አዳፕተር(ሶኬት)፣ሪሞት እና HDMI cable አለው። የሚገዛ ብቻ..... inbx me👇👇👇👇 @Rophnan2 Call 📲 +251972244458 …»
የLNB ማቀፊያዎ ተሰብሮቦት ተቸግረዋል?

ይኸው ኦሪጂናሎቹን የLNB ማቀፊያ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
Colour፦ ነጭ

ሙሉ የዲሽ እቃዎችን ከኛ ያገኛሉ።
HD ሪሲቨሮችንም ጨምሮ

አድራሻ #አሰላ
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደውሉ።
Free deliver 🚲 አለው
inbox 👉 @Rophnan2

Call us +251972244458

@eyushoping

💐ለETHIOSAT ተጠቃሚዎች
🍿አዳዲስ የእምንት እና ሀገራዊ ቻናሎች በአዲስ ፍሪኩዌንሲ
📡📡📡📡📡📡📡📡📡

🖥
HARARI TV
________________________
🖥
CHRIST ARMY TV
________________________
🖥
BETHEL MIRACLE TV
________________________
🖥
KALEAWADI TV
________________________
🖥
ANOINTING TV
________________________
🖥
ARARA TV
________________________
🖥
NESIHA TV

NSS 57°
🛰11605 H/V 45000

Arara TV ለግዜው ፕሮግራሙን አለጀመረም!

JOIN US 👇👇👇
@eyushoping
@eyushoping
አዲስ የተጨመረ ቻናል!!!

📡 NSS 12 57°E

📺 Oromia 11
📶 10985 Hor 45000


📡 Arabsat Badr 4 26°E

📺 Assenna TV (ATV)
📶 12054 Ver 27500

@eyushoping
Tv Varzish & FootBall HD የ 2021 የEuropean Cup ጨዋታዎችን የማስተላለፍ መብት አግኝተዋል። ስለሆነም እነዚህን ምርጥ ጨዋታዎች በነፃ ቻናል በየቤታችን መኮምኮም እንችላለን።

👉Ethiosat ተጠቃሚ ከሆኑ 90cm ሰሀን ከነበራቹ 1LNB 1Switch ብቻ በመጨመር ይሄን የኳስ አማራጭ ማግኘት ይችላሉ።

👉Tv Varzish ለመስረት Lifestar Spartacus ጥቁሩ LNB በ Vertical ቢጠቀሙ ተመራጭ ነው።

Tv Varzish HD
Football-HD
Yahsat: 11785 H 27500
BISS: 01A03BDC20C16D4E
BISS: 12340046ABCD0078

DISH
HD RECEIVE
LNB
SWITCH
CONNECTOR
እንዲሁም ሙሉ የዲሽ እቃዎችን እና የዲሽ ባለሞያ ከፈለጉ
Inbox me 👉 @Rophnan2
Call 📲 +251972244458
አሰላ ላላችሁ Free delivery አለው።
ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇
@eyushoping
t.me/eyushoping
መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች በአዲሱ ፍሪኩዌንሲ የተጨመሩ አዲስ ቻናል!!!

📺 Amhara Hiber TV

📶 11605 Hor 45000

ይቀጥላል……….
😱አሁን ዩሮ 2020 የ እንግሊዝን ጨዋታ Live በ ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD & & 1 Tv HD ላይ ይከታተሉ።
👉Amos 4w Sport 2 HD & SD ላይ ይከታተሉ
👉Ethiosat Gosp 1 ላይ ነፃ ቻናል
😍አስደሳች ዜና
ኢትዮ ሳት ላይ አዲስ 2 የኳስ ቻናሎች ገብተዋል😍

🟢Gosp 1
🟢Gosp 2

TP 10984 H 45000

በ አብዛኞቹ ሪሲቨር ድምፅ የሌላቸው ሲሆን ቻናሎቹ ለ EURO 2020 ብቻ እንጂ በቋሚነት የሚሰሩ አይመስለኝም።
@eyushoping
መረጃ ኢትዮሳት!!!


ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!

📺 VOA (Voice of America)

📶 11605 Hor 45000

@eyushoping
😱Africa TV የ እስልምና ቻናል Ethiosat Nss 57e ተቀላቅሏል።

👉11605 H 45000

@eyushoping
📌 ለኢትዮ ሳት ላይ አዲስ ቻናል

◍ ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች ተቋርጦ ስትጠይቁን የነበረው የኢትዮጵያ ልጆች በኢትዮ ሳት በድጋሚ በቅርብ ቀን ስርጭቱን እንደሚጀምር ተረጋግጧል!!!

@eyushoping
በጣም ተወዳጁና ተፈላጊው ሪሲቨር
💥Realstar RS-1010 HD
• የ1 ዓመት Funcam Account ተሞልቶበት የሚመጣ | በዚህም Account ሁሉንም የAmos 4°W ቻናሎች እና የOSN (7°W) ቻናሎች ይከፍታል።

•Dolby D Sound Support ያረጋል(ሙሉ የOSN ቻናሎች ላይ ድምፅ አይዘጋም)

•Apollo IPTV ተሞልቶበታል።(በዚህም አሪፍ Internet connection ያላችሁ ሰዎች ሙሉ Beinsport እና ሌሎች ቻናሎችን ያለ ዲሽ መመልከት ትችላላችሁ።)

•ሪሞት በገበያ ላይ በብዛት አለ።

💰ዋጋ በጣም በአስተያየት ኪስ በማይጎዳ ዋጋ ነው. ዋጋውን ሲሰሙ ይገረማሉ ይደሰታሉ።

#አሰላ
መግዛት ከፈለጉ ይደውሉልን።
📲 +251972244458
Inbox 👉 @Addam16
@eyushoping
RS 1010
HD Receiver
ELECTRONICS MARKETING 📡
RS 1010 HD Receiver
ይህን RS 1010 HD Receiver የምትፈልጉ ለጊዜው ጨርሰናል።