ELECTRONICS MARKETING 📡
52 subscribers
34 photos
2 links
ፖስት የምናደርጋቸውን እቃዎች ከኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት ይችላሉ።
inbox 👉 @Rophnan2
Download Telegram
😱Africa TV የ እስልምና ቻናል Ethiosat Nss 57e ተቀላቅሏል።

👉11605 H 45000

@eyushoping
📌 ለኢትዮ ሳት ላይ አዲስ ቻናል

◍ ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች ተቋርጦ ስትጠይቁን የነበረው የኢትዮጵያ ልጆች በኢትዮ ሳት በድጋሚ በቅርብ ቀን ስርጭቱን እንደሚጀምር ተረጋግጧል!!!

@eyushoping
በጣም ተወዳጁና ተፈላጊው ሪሲቨር
💥Realstar RS-1010 HD
• የ1 ዓመት Funcam Account ተሞልቶበት የሚመጣ | በዚህም Account ሁሉንም የAmos 4°W ቻናሎች እና የOSN (7°W) ቻናሎች ይከፍታል።

•Dolby D Sound Support ያረጋል(ሙሉ የOSN ቻናሎች ላይ ድምፅ አይዘጋም)

•Apollo IPTV ተሞልቶበታል።(በዚህም አሪፍ Internet connection ያላችሁ ሰዎች ሙሉ Beinsport እና ሌሎች ቻናሎችን ያለ ዲሽ መመልከት ትችላላችሁ።)

•ሪሞት በገበያ ላይ በብዛት አለ።

💰ዋጋ በጣም በአስተያየት ኪስ በማይጎዳ ዋጋ ነው. ዋጋውን ሲሰሙ ይገረማሉ ይደሰታሉ።

#አሰላ
መግዛት ከፈለጉ ይደውሉልን።
📲 +251972244458
Inbox 👉 @Addam16
@eyushoping
RS 1010
HD Receiver
ELECTRONICS MARKETING 📡
RS 1010 HD Receiver
ይህን RS 1010 HD Receiver የምትፈልጉ ለጊዜው ጨርሰናል።
Seperstar
SR 6565 HD mega
1 wer yagelegele.
Kemulu eqaw gar megzat yemifelg....
Reciveru yalteneka 1 amet funcam package alew.

Siwesdut eshgu mehonun ayzengu.

Asela lay megzat yemifelg

Inbox me @Addam16
Call +251972244458
የኢትዮጲያ ልጆች እንዲቀጥል ሁላችንም የራሳችንን አስተዋፅኦ እናድርግ እላለሁ ለተሻለች ኢትዮጲያ በጥሩ አእምሮ የታነፀ ትውልድ

Ethiosat 11605 H 45000

@eyushoping
Nss lay yeneberu joseph 1 & 2 ke tv varzesh & football HD eyewesedu masayet jemrewal.

10983 H 45000
eyushoping
መረጃ Yehasat!!!

ለYehasat 52.5°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!


📺 Tigray TV
📺 OMN
📶 12475 Hor 27500
@eyushoping
OMN TV ቻናል Ethiosat 57°Eን ተቀላቅሏል።

🛰 NSS 12- 57°E (Ethiosat)
📺 Qabsoo TV(OMN)


10985 H 45000
@eyushoping
😱Ethiosat Nss 57°Eላይ የሚገኙት Gosp 1 & Gosp 2 ቻናሎች ከ Tv Varzish & FootBall HD የሚሰርቁት ድምፅ Audio መስራት ጀምረዋል።
👉በዚው የሚቀጥሉ ከሆነ Ethiosat ላይ Tv varzish & FootBall HD መጠቀም እንችላለን።💪💪

👉Frq 10985 H 45000

@eyushoping
አዲስ ቻናል Ethiosat NSS 12 E ላይ።
👉IFtiin Tv 11605 H 45000
💚💛❤️ 🌼 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 2014 ለአዲስ አመት , ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እላለው !
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼 በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ ! መጪው አመት የስኬት እንዲሁም የሀሴት ይሁንልን ! ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ! ምኖዳቸውን ሰዎች ይጠብቅልን❤️ መልካም አዲስ አመት 💛 ይሁንላችሁ 😍 ይሁንልን ✌️

@Addam16
@Addam16
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ምርጥ ምርጥ የሀገር ባህል አልባሳት ይደውሉልን ባሉበት እናደርሳለን 0522918743
0586547377