ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
251K subscribers
352 photos
1 video
15 files
317 links
🛑የደራሲያን፣ ገጣሚያን፣ ከያኒያን እና የተለያዩ ግለሰቦች የሕይወት ታሪክና ሥራዎች፤
#ወጎች
#ግጥሞች
#ልብ ወለዶች፣
#የፍልስፍናና የስነ-ልቦና ፅሁፎች፣
#ተረትና ምሳሌዎች
#ትረካዎች በድምፅ ያገኛሉ ።

🛑የተለያዩ PDF መፅሐፍት ከፈለጉ @Eyosibooks

ለማስታወቂያ ስራ
☎️+251933324708
+251922788490
📩@Eyos18
Download Telegram
🐄የገበሬው ሚስት

አንድ ገበሬ ቆንጆ ልባምና አስተዋይ ሚስት አገባ። በጣም ተዋደውና ተከባብረው ይኖራሉ፡፡ ነገርግን አንዲት ነገረኛ ጎረቤትም ነበራቸው።
ያች ጎረቤታቸው የገበሬውን ሚስት ስለምትጠላት ስሜቷን የሚጎዱ ነገሮችን ታደርግባት ነበር፡፡ ሁልጊዜም በየቀኑ ቤት ስትገባና ስትወጣ ጠብቃ በስድብ ታከናንባት ነበር፡፡
በአንድ አጋጣሚ ጎረቤቷ እንዲህ አለቻት
"ምን አይነት ማፈሪያ ሴት ነሽ! አባትሽ የተሻለ ሰው አግብተሸ ደህና ቦታ ትደርሻለሺ ብሎ እያሰበ አንች ግን አሁን የምታደርገው ነገር ቢኖር በእርሻው ውስጥ ለረጅም ሰአት መቆየት፣ ቆሻሻ እና አስጠያፊ ላሞችን መንከባከብ ብቻ ነው። አንቺ የከሰርሽ ሴት ነሽ! "
ሌላ አጋጣሚ ስታገኝ ደግሞ ለማናደድ እና ሙድ ለመያዝ ብዙ የሚጎዳ ነገር ማለቷን ቀጥላለች። ነገር ግን የገበሬዋ ሚስት ላይ ያልተለመደ ነገር ይታይባታል፡፡ በጣም የተረጋጋች እና ስድብም አልረበሻትም። ስትሰደብ ከምትበሳጭ ይልቅ ሳቅ ትላለች፡፡ ሰላማዊ ነበረች እና ሁልጊዜም ፈገግታዋን ተላብሳ ትታያለች።
ታዲያ በዚህ መሃል ጎረቤቷ የገበሬውን ሚስት ለማስቆጣት ያደረገችው ጥረት ሳይሳካላት ስለቀረና ስድቦቿን ለምን ከቁም ነገር እንዳልተቀበለችው ሊገባት አልቻለም። አንድ ቀን ታዲያ ወደ እርሷ ቀረበችና እንዲህ አለቻት፡-
"ስሰድብሸ ነበር የኖርኩት። ለምንድን ነው ግን የማይረብሺሺ ? "
የገበሬው ሚስት ተናገረች፡-
"ጥያቄ ልጠይቅሺ? የሆነ ነገር ሰጥተሸኝ አልቀበልም ካልኩ ማን ጋር ነው የሚቀረው? "
ጎረቤቷ ምላሽ ሰጠች
"እኔ ጋር ይቀራል"
የገበሬው ሚስት ፈገግ ብላ እንዲህ አለች
"ጥሩ! ስድብሺን እስካልተቀበልኩ ድረስ ካንች ጋር ይቀራሉ ማለት ነው። ታድያ የኔ ያልሆነ ነገር ለምን ይረብሸኛል? "
ይህች አለም እርስ በእርስ መበላላት፣ መጨቃጨቅ፣ ጥላቻ በአጠቃላይ በአሉታ የተሞላች ቦታ ሆናለች። እነዚህን ነገረኞች ማስቀረት አንችልም። እነዚህ ነገሮች በዙሪያችን በሁሉም ቦታ በእለት ተዕለት ሂይዎታችን ውስጥ ያጋጥሙናል። ግን እነዚህ ሰዎች ሲሰድቡን፣ ሲሳለቁብን ወይም ሲነቅፉን መበሳጨት የለብንም፡፡ ንዴት ማለት ያንን ስድብ እየተቀበልክ ነው ማለት ነው። ሁሌም ቢሆን ስድቡ የእነሱ መሆኑን እና ሁሌም ከነሱ ጋር መቆየት እንዳለበት አስታውስ። ንብረትህ አይደለምና ሲያመጡብህ ተበሳጭተህ አትቀበል።

ቺማ_ዲክሰን

##LIKE👍👍እና
ለምትወዱት 20 ሰው ሼር አርጉት


🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን
❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

መልካም ቀን ተመኘሁ🙏

❇️ግሩፑን ለማግኘት
              👇👇👇

        @Mtshaf_bicha
        @piyasa188
❤️ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ
👉አሰተያየት ካላችሁ
📩 @Eyos18     አድርሱን
           📗📒📕📗📒📕
                Join&share
                  @EyosC1
       📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍5712👏4🔥2🥰1
#የአስካሬስ_ሕይወት

ጣሊያን ኢትዮጵያን ቅኝ ተገዥ ለማድረግ ወረራ አድርጋ በአምባላጌ በመቀሌ እና በመጨረሻም #አድዋ ላይ የእብሪት ወታደራዊ ዘመቻ ስትከፍት ጣሊያን  በጦርነቱ ከራሷ ዜጋ በተጨማሪ በርካታ የሰሜን አፍሪካ ህንድ እና ጥቂት ኤርትራውያንን በገንዘብ በመግዛት ግንባር ቀደም የጦር ተሰላፊ አድርጋቸው ነበር። ስማቸውንም #አስካሪስ ትላቸዋለች። በጦርነቱ ወቅት የገንዘብ ደሞዝ የሚሰጣቸው ሲሆን በሚሰጣቸው ገንዘብ ከሚዘምቱበት አካባቢ እህልና ሌላም ነገር እየገዙ መጠቀም ይኖርባቸዋል እንጅ ሬሽን አይሰጣቸውም።
እንህን አስካሪሶች ከፊት አሰልፈው የጦርነቱ ስልት ማሟሻ ህይል መፈተሻ እና አደጋ ጠራጊ በማድረግ ተጠቅመውባቸዋል።
አሳዛኙ ነገር በጦርነቱ ድል ቢገኝ አስካሪሶቹ የድል ባለቤት አይሆኑም፣ ድሉ የኢጣሊያውያን ብቻ ይሆናል። በጦርነቱ ወቅት ቢሞቱ ለአገር ነፃነት ለወገን ክብር ለእራስ ማንነት የከፈሉት ዋጋ ባለመሆኑ የሰማዕትነት ክብር የላቸውም። የሞቱት ለሆዳቸው ነውና ሆድ ድግሞ ከአፈር ተሰርቶ ወደ አፈር ሲመለስ የሚገባው ትቢያ እንጅ ታሪክ ብሎ ነገር የለውም።
ሪይሞንድ ዩናስ የተባለ ታሪክ ፀሐፊ ስለ አድዋ ድል ሲጽፍ " The Battle of Adwa" ይህ ጦርነት የኢትዮጵያን እጣፈንታ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካንም ጭምር የሚወስን ነበር" ካለ በኋላ " በዚህ ጦርነት ግንባር በአፍሪቃውን የሚመሩ አፍሪቃውያን እና በጣሊያን የሚመሩ አፍሪቃውያን የተሰለፉበት ነበር" ይላል።
ድሉ በአፍሪቃውያን ለተመሩት አፍሪቃውያን ማለትም ለኢትዮጵያውያን ሲሆን በሕይወት የተረፉትም የድሉ ባለቤት የሞቱት ደግሞ የድሉ ሰማዕታት ሆነው ለዘላለም ይዘከራሉ።
-
📗ሰበዝ (በዶ/ር አለማየሁ ዋሴ)
#የአስካሬስ_ሕይወት ፣ ገፅ 123

#LIKE👍👍እና
ለምትወዱት 20 ሰው ሼር አድርጉት
@Eyosc1
👍339👏5🥰2
👉 ለማስታወቂያ ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና አለን

ከ257ሺ በላይ ተከታታይ ባለዉ እና ተወዳጅነትን ባተረፈዉ  ቻናላችን ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙዎን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል።

እንግዲያውስ ይፍጠኑ ምርቶን ያስተዋውቁ በብዙ ያትርፉ ለብዙሃን ተደራሽ ያድርጉ እንላለን።

ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ብቻ ከስር በአሉት አማራጮች ማናገር ትችላላቹሁ።

👉 📥 @eyos18

+251922788490
+251933324708
14👍10👏7😁1
ልጅ እናቱን ጠየቃት
ልጅ:- "እማዬ ለምን ታለቅሻለሽ?"
እናት:- "ሴት ስለሆንኩ ነው ልጄ።"
ልጅ:- "አልገባኝም እማዬ?"
እናቱ አቀፈችውና :-"በፍፁም አትረዳውም" አለችው።
ከዚያም ልጁ አባቱን ጠየቀ:- "እናቴ ለምን ያለምክንያት ታለቅሳለች?"
አባቱ እንዲህ ሲል መለሰ:- "ልጄ ሁሉም ሴቶች ያለምክንያት ያለቅሳሉ።"

ልጁ ጥያቄው ሳይመለስለት ....

ካደገ በኋላ ያ እናቱ ምታለቅስለት የነበረውን ነገር ለማወቅ አንድ ጠቢብ ጋ ሄዶ ጠየቀ።
"ሴቶች ለምን ያለቅሳሉ?"

ጠቢቡም መለሰለት።
ፈጣሪ ሴትን ሲፈጥራት ምድር ላይ ያለውን ሸክም እንድትሸከም ትከሻዋን ጠንካራ አድርጎ ነው የፈጠራት።

መዳፎቿንም ለስላሳ እና እረፍት የሚሰጡ አድርጎ ፈጠራት።

9ወር ተሸክማ አምጣ ለመውለድም ውስጣዊ ጥንካሬን ሰጣት።

ልጆቿ አድገው ሲያስቸግሯትም የማይጨክን አንጀት ሰጣት።

የቤተሰቧን ሸክም እንድትሸከም, እንድትንከባከብ, አስቸጋሪ ልጆቿንም እንደየአመላቸው ልትችል, አድገውም ቢሆን ቢያስከፏት ላትጨክንባቸው ሰፊ ልብ ሰጣት።

ለልጆቿም የማያልቅና የማይተመን ፍቅር እንዲኖራት አድርጎ ፈጠራት።

በመጨረሻ ...
እፎይ ማለት በፈለገች ሰአት እንባ የማፍሰስ አቅሙን ፈጣሪ ሰጣት።

👉ይህ የእሷ ደካማ ጎኗ ነው ያለምክንያት ቢሆንም እንኳን የሴቶችን እንባ ማክበር አለብህ።

👉አንተን ስትወልድህ እትብትህ ከእሷ ጋር ሲቆረጥ የቀረ አካል መኖሩን አትዘንጋ።
በማለት መለሰለት።

🙏መልካም ቀን

🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን
❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo
58👍28🙏11👏4😢4🔥1
ምህረት አጠቃላይ የፅዳት አገልግሎት 🪣

🔑አዲስ ለተገነባ ቤት
🔑ለታደሰ ቤት
🔑እየኖራችሁበት ላለ ቤት
🔑ለድርጅቶች
ማንኛውም ፅዳት ካስፈለጋቹ ደውሉልን ያሉበት ድረስ በመምጣት አገልግሎት እሰጣለን።

ስልክ☎️፦0911569015

0960866161
👍84
ኤሊወች ትልቁ የደህንነት ዋስትናቸው የድንጋይ ልብሳቸው ብቻ አይደለም፤ የቆሙበትን መሬት ቆንጥጠው የመያዝ ብቃታቸውም ጭምር እንጅ። ጠላት ሲመጣባቸው ድንጋያቸው ውስጥ ገብተው በቆሙበት መሬት በፅናት ከተቸከሉና መሬት ከያዙ ማንም አያነቃንቃቸውም። አንዳንዴ ታዲያ እርስ በእርስ ይጣላሉ። ያኔ አወኩሽ ናኩሽ ድንጋያቸው ውስጥም አይገቡም ፣መሬትም አይዙም። እርስ በእርስ ሲገፋፉና አንዱ አንዱን ለማሸነፍ ሲታገሉ አንድኛቸው ወይም ሁለቱም ይገለበጣሉ። ሲገለበጡ የደህንነት ከለላቸው የነበረው የድንጋይ ልብስ ከታች ስለሚሆን ራሱ ጠላታቸው ይሆናል። እንዳይነሱ በክብደቱ ይይዛቸዋል። ያኔ ከወፍና አይጥ ጀምሮ ቀላል እንስሳት ሳይቀሩ ይጫወቱባቸዋል። አይናቸውን ያወጡታል፣ እግራቸውን እንደድንች ይፈረፍሩታል። በራሳቸው የድንጋይ ሰሀን ለጠላቶቻቸው የቀረቡ ምግቦች ይሆናሉ። በሌሎች ይበላሉ። በቆማችሁበትን ፀንታችሁ ቁሙ፣ በአጉል መናናቅ አትገፋፉ። አንዳንዴ ከተገለበጥን ኋላ መነሳት እንደምናስበው ቀላል አይሆንም። በራሳችን አመለ ቢስነትና ትዕቢት ከስራችን የምንጥለው ዋስትና መከራችን ይሆናል።

#
#LIKE👍👍እና
ለምትወዱት 20 ሰው ሼር አርጉት


🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን
❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

መልካም ግዜ ተመኘሁ🙏

❇️ግሩፑን ለማግኘት
              👇👇👇

        @Mtshaf_bicha
        @piyasa188
❤️ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ
👉አሰተያየት ካላችሁ
📩 @Eyos18     አድርሱን
           📗📒📕📗📒📕
                Join&share
                  @EyosC1
       📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍3311🔥1
አባት ወደ ቢሮው ሊሄድ ቦርሳውን እያዘገጃጀ
እያለ
ልጁ መጣና
" አባየ መስሪያ ቤትህ ልትሄድ ነው ?"
"አዎ"
" አባየ ቢሮህ በሰዓት ስንት ነው
የሚከፍልህ ?"
" ይህ የአንተ ጉዳይ አይደለም...
አይመለከትህም" " አባየ ንገረኝ ፈልጌው
ነው ? " አይን አይኑን እያየ
" ውይ ምን ያደርግልሃል ... እሺ 100 ብር
ነው "
ብሎት ሊሄድ ሲል
" አባየ 50 ብር አበድረኝ "
" አንተ ልጅ ላቤን ጠብ አድርጌ የማመጣው
ላንተ
ኮልኮሌ መግዣ መሰለህ ? ዞር በል ወደዛ
አሁን ልሂድበት "
ሲለው
ልጁ እያለቀሰ ወደ መኝታ ቤቱ ገብቶ ጋደም
አለ ፡፡
አባት የልጁ ማልቀስ ስላሳዘነው ወደ ልጁ
መኝታ
ክፍል ሄደ
" ልጄ ተኛህ እንዴ ? " " አልተኛሁም " አለው
እምባውን ከአይኑ ላይ
አየጠረገ
" 50 ብርህን እንካ "
ልጁ እየሳቀ ተቀበለው
" ደስ አለህ አይደል ? ሰዓት ስለደረሰ ልሂድ "
" ቆይ አባየ እንዳትሄድ" ከአልጋው ስር
የሰበሰበውን ሳንቲም እና ብሮች
አወጣና ለአባቱ
አሳየዉ
" አባየ ይኸ አጎቶቼ እኛ ቤት ሲመጡ
የሚሰጡኝን
የሰበሰብኩት
ብር ነው አንተ ከሰጠኸኝ ብር ጋር ሲደመር
መቶ ብር ይሆናል
ይኸን ብር እንካ ለአንድ ሰዓት ከኔ ጋር
አብረኸኝ
እንድትሆን
እፈልጋለሁ...

#ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡

🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን

❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

መልካም ግዜ ተመኘሁ🙏

❇️ግሩፑን ለማግኘት
              👇👇👇

        @Mtshaf_bicha
        @piyasa188

🙏አሰተያየት ካላችሁ @Eyos18  አድርሱን
           
 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍6323🥰10😢9👏4
👍102
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ
Photo
"የእኔ ትውልድ የሆነ አፍሪካዊ አኅጉሪቱ ይህን ሁሉ ሀብት ታቅፋ እንዴት እንደደኸየች ሁሌም ይጠይቃል፡፡ እስከዛሬም ድረስ ባርነት ሊጫንብን ጥረት ይደረጋል!!"

🇧🇫 ኢብራሂም ትራኦሬ [የቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት]

በኑሮ ውድነት፣ በችግር እና በስደት የተበሳጨው የቡርኪናፋሶ ህዝብ 2022 ላይ በመንግስት ላይ ከፍተኛ ምሬት ማቅረብ ጀመረ።

ካፒቴን ትራኦሬ እና ጓደኞቹ የፈረንሳይ ተላላኪ ነው ያሉትን መሪ ከህዝብ ወንበር ፈንቅለው ሃገሪቷ በጊዜያዊ ወታደራዊ አገዛዝ እንድተዳደር አወጁ።

ኢማኑኤል ማክሮን "የቀድሞ መሪ በአስቸኳይ ወደ ስልጣን ካልተመለሰ ለቡርኪናፋሶ ሳደረግ የነበረን እርዳታ ሙሉ በሙሉ አቋርጣለሁ" ብሎ ዛተ።

ካፒቴን ትራኦሬ "ላለፉት 63 ዓመታት በርካታ ዕርዳታ ተቀብለናል፣ ይሁንና ሀገራችን አላደገችም። የእርዳታ መቋረጥ አይገለንም፣ በተቃራኒ በይበልጥ እንድንሰራ እና ራሳችንን እንድንችል ይረዳናል" ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጠ።

ትራኦሬ ለማክሮን መልስ ሰጥቶ ብቻ ሳያበቃ በቡርኪ ናፋሶ ለበርካታ ዓመታት ሰፍረው የነበሩ የፈረንሳይ ወታደሮችን ከሀገሩ አባረረ።

ቡርኪናፋሶ በ"እርዳታና ድጋፍ" ሽፋን የምዕራባውያን እስረኛ እንደማትሆን ለፈረንሳይና ወዳጆቿ ምዕራባዊያን ሁሉ ግልጽ መልእክት አስተላለፈ።

ህገ መንግስቱን በጊዜያዊነት አገደ። ከዛም ጥቅምት 2022 ኢብራሂም ትራኦሬ የቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት ሁኖ ተሾመ።

👑 ትራኦሬ ወደ ስልጣን ሲመጣ ምን አደረገ?

➥ የመንግስት ሰራተኛ ቁጥር ቀነሰ።

➥ የጉልበት ሰራተኞች ደሞዝ ጨመረ።

➥ የምግብ ዋጋ 50% እንዲቀነስ ተደረገ።

➥ የእርዳታ ድርጅቶች ከሃገሩ ጠራርጎ አባረረ።

➥ የሀገር ውስጥ ምርት ላይ ብቻ ትኩረት አደረገ።

➥ የኤሌክትሪክ መኪና በሀገሪቱ እንዲመረት አደረገ።

➥ አላስፈላጊ ቢሮዎች እና የመንግስት ተቋማት አጠፈ።

➥ ከቻይናና ህንድ የሚገቡ እቃዎች በሃገር ውስጥ ተካ።

➥ ሩዝ፣ ቲማቲም ስልስ፣ ጥጥ በስፋት ማምረት ተጀመረ።

➥ የአለም ባንክ ያስጀመራቸው ፕሮጀክቶች ተቀብሎ ራሱ ጨረሰ።

➥ ከውጭ የተመረቱ የታሸጉ ምግቦች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ከለከለ።

➥ IMF እየተንቀለቀሉ ሂደው ብር እናበድርህ ሲሉት እግዜር ይስጥልን ብሎ አባረረ።

➥ የሚንስትሮች ደሞዝ ቀነሰ። የመንግስት መኪኖች፣ አላስፈላጊ ስብሰባዎች አገደ።

➥ በዚህ ሁለት አመት ውስጥ ብቻ 2 ሚሊዬን የሚጠጋ ንጹህ የመጠጥ ውሃ እንዲያገኝ ይደረጋል።

➥ ፈጣን መንገድ፣ ሆስፒታል፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ በቡርኪናፋሶ ኢንጀነሮች አቅም ብቻ እንዲሰሩ አደረገ።

➥ ኮካ ኮላ በአፍሪካ ውስጥ ትልቁን ኩባንያ ቡርኪናፋሶ ውስጥ እንዲከፍት አስደረገ፣ አንድም ጥሬ እቃ ከውጭ አይመጣም።

➥ የእያንዳንዱ ፕሮጀክት ወጪ ትልቅ ታፔላ ላይ በግልፅ ተጽፎ ፕሮጀክቱ ሳይት ላይ ይለጠፋል። ማንኛውም ዜጋ ሄዶ ወጪውን ኦዲት ማድረግ ይችላል።

➥ ቡርኪናፋሶ ውስጥ የተለያየ ማዕድናት ያወጡ የነበሩ ድርጅቶችን አስገድዶ አዲስ ውል ተዋዋለ [ግብር ይከፍላሉ፣ ከሚያገኙት ገቢ ላይ 50% ለሀገሪቱ መንግስት ያስገባሉ፣ የሰራተኛ ደሞዝ በሀገሪቷ ህግ መሠረት ይከፍላሉ]።

➥ የቡርኪናፋሶ ዲያስፖራ በገፍ ወደ ሀገሩ እየገባ ይገኛል። የዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋዬች ዋጋ ከፍ እንዲል አድርጓል። ቡርኪናፋሶ ውስጥ ተቃዋሚ የለ ደጋፊ የለ ሁሉም እጅ እና ጓንት ሁኖ በህብረት ሃገሩን ለማሻሻል እየሰራ ይገኛል።

➥ ፋሶማዮ በተባለ የከተማ ግዙፍ ሜጋ ፕሮጀክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ እና ቤት ለሌላቸው ቡርኪናዎች ነፃ ቤቶችን መገንባት ተጀምሯል። 2030 እያንዳንዱን ዜጋ የቤት ባለቤት ለማድረግ ራዕይ ተይዞ እየተሰራ ነው። እነዚህን ፕሮጀክቶች ለመደገፍ ከደመወዝ ምንም አይነት ቀረጥ አይቀነስም።

🇺🇸 ዶናልድ ትራምፕ "የአፍሪካ መሪዎች ሰው መሆናቸውን እጠራጠራለሁ" ብሎ ነበር። ብሎ የሰደባቸው የአፍሪካ መሪዎች እንደ ካፒቴን ትራኦሬ መቁረጥ ይኖርባቸዋል።

የአፍሪካ መሪዎች ከጥገኝነት ለመውጣት ልክ እንደ ኢብራሂም ትራኦሬ መወሰን  ብቻ ሳይሆን ልክ እንደሱ ጠንክሮ በመስራት ለውጥ ማምጣት አለባቸው።

አፍሪካ ያለ አሜሪካና ምዕራባውያን አጋሮቿ እርዳታ እና ድጋፍ መኖር እንደምትችል ማሳየት እና ሰው መሆናቸውን ጭምር ማሳየት ያለባቸው አሁን ነው።

"አንድ ሀገር በምግብ ራሷን ሳትችል ሉአላዊ ሀገር ናት ተብላ ልትጠራ አትችልም!" የሚለው ኢብራሂም ትራኦሬ ትንሹ ሳንካራ ተብሎ እየተጠራ ይገኛል።

#ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡

🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን

❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇
https://youtube.com/@weygud18?si=fCSe07FQfU20GtbF

መልካም ቀን ተመኘሁ🙏

❇️ግሩፑን ለማግኘት
              👇👇👇

        @Mtshaf_bicha
        @piyasa188

🙏አሰተያየት ካላችሁ @Eyos18  አድርሱን
           @Eyosc1
 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
  ┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍36👏1817
#Promotion

ከ271.000 ሺህ በላይ ቤተሰቦችን ባፈራው ቻናላችን በዘላቂነት በትብብር መስራት የምትፈልጉ ትልልቅ እና አንጋፋ ድርጅቶች ለእናንተ በራችን ክፍት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ድርጅታችሁን እና የምትሰጡትን አገልግሎት እጅግ ዝናን ባተረፈችው ቻናላችን በማስነገር የበለጠ ተጠቃሚ መሆን እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

👉ፈርኒቸሮች
👉የሞባይል እና ኮምፒዩተር አክሰሰሪዎች
👉ሆቴሎች
👉ሪል ስቴቶች
👉የህክምና ተቋማት (የጥርስ ክሊኒኮች ፣ የፊዚዮቴራፒ ...)
👉የምግብ እና መጠጥ ምርት ሰጭዎች

🙋‍♂ፍላጎቱ ያላችሁ ድርጅቶች በ
@Eyos18 ማናገር የምትችሉን መሆኑን እንገልፃለን።

☎️ 0922788490
0933324708

ፒያሳ መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ ተቀዳሚ የመረጃ ምንጭ !
16👍16👎1🔥1🤯1
ምህረት አጠቃላይ የፅዳት አገልግሎት 🪣

🔑አዲስ ለተገነባ ቤት
🔑ለታደሰ ቤት
🔑እየኖራችሁበት ላለ ቤት
🔑ለድርጅቶች
ማንኛውም ፅዳት ካስፈለጋቹ ደውሉልን ያሉበት ድረስ በመምጣት አገልግሎት እሰጣለን።

ስልክ☎️
0911569015
                0960866161
👍62
💪በሃሳብ ስትታመም ታካሚውም አካሚውም ራስህ ነህ!

የሰው ልጅ በተለያየ መንገድ የስሜት ጉዳት ያጋጥመዋል፡፡ ሰው ሆኖ ልቡ ያልቆሰለ ማግኘት አዳጋች ነው፡፡ በዓለም ላይ ያልበደለና ያልተበደለ ሰው አይገኝም፡፡ አንዳንዱን ተፈጥሮ ይበድለዋል፤ አንዳንዱን ሞት የሚወደውን ሰው ቀምቶ ይበድለዋል፤ አንዳንዱን በፍቅሩ ይበደላል፤ አንዳንዱ በቤተሰቦቹ ይበደላል፤ አንዳንዱ በገዢዎች ይበደላል፤ አንዳንዱ እድሉ ይበድለዋል፤ አንዳንዱ በባህርዪው ይበደላል፤ አንዳንዱ ድህነት ይበድለዋል፤ አንዳንዱ ጥጋብ ይበድለዋል፡፡ ብዙዎቻችን የውስጥ ጉዳት አለብን፡፡ ህመማችን በጤና ባለሞያ በቀላሉ የሚጠፋ አይደለም፡፡ በክትባት ወደፊት የሚያጋጥምህን አዕምሯዊ መከራ ማስቀረት አትችልም፡፡ ሀረግሬሳ ቀቅለህ፣ ዳማከሴ ጨምቀህ፣ ባህርዛፍ ታጥነህ፣ የሃበሻ መድሐኒት ጠጥተህ የታመመ ሃሳብህን በቀላሉ አታድነውም፡፡ የሕይወት ጠባሳ በኤክስ ሬይ አይታይም፡፡ የሕሊና ቁስል አስጊነቱ በሲቲስካን ምን ያህል ደረጃ እንደደረሰ አይታወቅም፡፡ የስሜት ጉዳት በላብራቶሪ አይታይም፡፡ የትኛውም ሐኪም የአስተሳሰብህን ስቃይ አይቶ መድሐኒት አያዝልህም፡፡ ተስፋ መቁረጥህን ወደተስፋ ማድረግ የሚመልስህ ዶክተር አታገኝም፡፡ የሃሳብ በሽታ ተኝተህ የምትታከመው አይደለም፡፡ የአመለካከት ህመም በተመላላሽ ህክምናም ፈውስ አይገኝለትም፡፡ ለራስ ምታትህ ትኩሳትህን የሚያረጋጋ፤ ህመምህን የሚቀንስልህ ክኒን ልትውጥ ትችላለህ፤ የሃሳብ ምታትህን ግን ሊያረጋጋህ የሚችል ከራስህ ውጪ ማንም የለም፡፡ ከራስ ምታት የሃሳብ ምታት እጅግ ያማልና!

‹‹ባለመድሐኒት ሆይ ራስህን አድን›› እንዲል ጥበበኛው ሰለሞን ታማሚውም አካሚውም ራስህ ነህ፡፡ መድሐኒቱ ያለው በእጅህ ነው፡፡ ፈዋሹ ያው የተበደለውና የታመመው አዕምሮህ ነው፡፡ ሃሳብህን በሃሳብህ ነው የምታክመው፡፡ መዳንን የምታገኘው ከበሽታህ ነው፡፡ መጥፎ ሃሳብህን በመልካም ሃሳብህ ነው የምታረክሰው፡፡ የታመመ አመለካከት ፈውስ የሚያገኘው በጤናማ አመለካከት ነው፡፡ አሉታዊው ሃሳብ በአዎንታዊ ሃሳብ ይቀረፋል፡፡ በርግጥ የስነልቦና ባለሞያዎች እንዲህ ዓይነት ህመሞችን ለማከም ይሞክራሉ፡፡ የጉዳትህን ደረጃ ለመረዳት ችግርህን ያዳምጣሉ፡፡ ምክረ-ሃሳብም ያቀርቡልህ ይሆናል፡፡ ህክምናው ግን ጥሩ ውጤት የሚያመጣው በታካሚው የአስተሳሰብ ለውጥ ነው፡፡ ቁልፉ ያለው ታማሚው ግለሰብ ላይ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት በሽታ ሰውን አልጋ ላይ አይጥልም፡፡ የሚጥለው አውላላ የሃሳብ ሜዳ ላይ ነው፡፡ ሜዳው በመጣው ወጀብ እንደፔንዱለም ወዲህ ወዲያ የሚያንዠዋዥው ነው፡፡ ምንም መጨበጫና መያዣ ወደሌለው የሃሳብ ጎዶና ያከንፋል፡፡ ተስፋ ያስቆርጣል፡፡ አቋም ያሳጣል፤ ግራ ያጋባል፡፡ እቅድ አልባ፤ ግብ የለሽ ያደርጋል፡፡ የህይወትን ትርጉም እንዳንረዳ ማሰቢያችንን ይጋርዳል፡፡ ማለቂያ ወደሌለው ፀፀትና ቁጭት ውስጥ ያስገባል፡፡ ትናንት ላይ አጣብቆ ያስቀራል፡፡ ባለፈው የህይወት ዘመናችን የደረሰብንን መበደል ወይም መጎዳት እያሰላሰልን እሱ ላይ ብቻ ተቸክለን እንድቀር ይገፋፋል፡፡ የከበቡንን ፈተናዎች ተጋፍጠን ከማለፍ ይልቅ ሁልጊዜ እስከነችግራን በዋይታና በለቅሶ፤ በመማረርና በመሰልቸት ውስጥ እንድናሳልፍ ያደነዝዘናል፡፡ ያለቀልን፣ ያበቃልን አስመስሎ ያስመለክተናል፡፡ ከትናንት ባርነት ነፃ እንዳንወጣ ረብ በሌላቸው ሃሳቦች ያሳስረናል፡፡

ቡድሃ ‹‹ሕመም የማይቀር ነው፤ ስቃይ ግን አማራጭ ነው! (Pain is inevitable. Suffering is optional)›› እንዳለው በጉዳትህ እያላዘንክ የምትኖር ከሆነ መሰቃየትን በገዛ እጅህ መርጠሃል ማለት ነው፡፡ አልያ ግን መዳንን ከመረጥክ ከህመምህ ጥበብ ታወጣለህ፡፡ ሃሳብ የሚቀምም፣ ጥቅምና ጉዳቱን የሚለይ፣ የመጣውን ሃሳብ እንደመጣ የማይቀበል፤ ክፉን ወደበጎ የሚለውጥ፤ ከህመሙ መላ የሚያበጅ ሰው የስሜት ጉዳቱን ወደጥበብ ይለውጣል፡፡ በትናንት ህመሙ የነገ ጤናውን ይሸምትበታል፡፡ ድክመቱን ይበረታበታል፡፡ ውድቀቱን መወጣጫ መሰላል አድርጎ የጣለውን ረግጦ ያልፈዋል፡፡ ያለፈው ሽንፈቱን ተምሮበት ለነገው ድል መንሻ ያደርገዋል፡፡ ከጠባሳው፣ ከጉዳቱ፣ ከህመሙ፣ ከውደቀቱ፣ ከብሶቱ፣ ከበደሉ መላ ቀምሞ ራሱን ይፈውስበታል፡፡ ትናንት አዕምሮውን የመረዘውን ሃሳብ በአዳዲስ አመለካከት ለውሶ መድሐኒት ያደርገዋል፡፡ የሚያስተካክለው ሃሳቡን ነው፤ የሚያሻሽለው አመለካከቱን ነው፤ የሚለውጠው አተያዩን ነው፤ የሚቀይረው አካሄዱን ነው፡፡ ጎዳናው ያው፣ ችግሩም ያው ሊሆን ይችላል፤ አካሄዱና አስተሳሰቡ ግን ነገሩን ይገለብጠዋል፡፡

ወዳጄ ሆይ…. አርተር ሾፐንሃወር ‹‹ሁለቱ የደስታ ጠላቶች የስሜት መጎዳትና መሰልቸት ናቸው (The two foes of human happiness ae pain and boredom)›› ይለናል፡፡ እውነት ነው! የስሜት መጎዳት ደስታህን ይነጥቃል፤ ሕይወትህን ትርጉም አልባ ያደርገዋል፡፡ ሁልጊዜ ጉዳትህ ላይ ብቻ የምታተኩር ከሆነ ስቃይህን ታረዝመዋለህ፡፡ ነገር ግን ከጉዳትህ ትምህርት ከቀሰምክ ግን ትድንበታለህ፤ ወደፊት ትወነጨፍበታለህ፤ ጥበብ ታወጣበታለህ፡፡ አንዴ በሚወደው ሰው የተከዳ ሰው ዘወትር ስለመከዳቱ እያሰበ የሚኖር ከሆነ ቁስሉን እየነካካ ራሱን በራሱ እያደማ ነው ማለት ነው፡፡ ነገር ግን በዓለማችን ታማኝ ሰው እንዳለ ሁሉ ከሀዲም ሰው እንዳለ ትምህርት ከወሰደበት ግን ገጠመኙ ልቡን ሲያደማ አይኖርም፡፡ ወደፊት ለሚኖረው ማህበራዊ ግንኙነት ፍሬን ያበጃል፡፡ ልቡን ይንከባከባል፤ የአዕምሮውን ሰላም ይጠብቃል፡፡ ከተሞክሮው አዲስ መላ ያፈልቃል፡፡

ቸር ጊዜ!

ጠንካራ ስብዕና፤ የተረጋጋ ልቦና፤ ሠላማዊ አዕምሮ!

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑሩ!

እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)

ሠኞ መጋቢት ፳፪ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም.


#ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡

🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን

❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

🙏መልካም ቀን ተመኘሁ

@Eyosc1 @Eyosc1
👍3713
በቀናት ታደሱ!

ትናንት ጥሩ ቀን ነበር፣ ዛሬ ግን እጅግ ድንቅ ቀን ነው፣ አዲስ ቀን ነው፣ የተለየ፣ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ፣ ተከስቶ የማያውቅ፣ እንዲሁ ፍፁም በህይወታችን ኖሮ የማያውቅ ቀን ነው። ዛሬያችሁን እንዴት ትቀበሉታላችሁ? አሁን ላላችሁበት ቀንና ሰዓት ምን አይነት አንድምታ ሰጥታችሁታል? ውድነቱ ሲያልፍ እንዲገባችሁ እየጠበቃችሁ ነው ወይስ አብሯችሁ እያለ ውድነቱ ገብቷችኋል? ምንም ለማድረግ የተመቻቸ ሌላ ቀን እየጠበቃችሁ ነው ወይስ በዛሬው ቀናችሁ ለመድመቅ፣ በአሁኑ ቅፅበታችሁ ለመፍካት አስባችኋል? በእግዚአብሔር ቸርነት፣ በእርሱ መልካም ፍቃድ እስከ ዛሬ ብዙ ዛሬዎችን፣ ብዙ አዲስ ቀናትን፣ ብዙ የተለዩ ሁነታትን መመልከት ችለናል። ይህ ሁሉ የሆነውም በህይወት በመኖራችን ነው። በመኖራችን ብቻ ከምንታደለው እጅግ ውድና ድንቅ ስጦታ ውስጥ ደግሞ አንዱ ዛሬያችን ነው፣ ወደ ህይወታችን የመጣው እኛም ተቀብለነው የምንኖርበት የተለየው ንጋታችን ነው።

አዎ! በቀናት ታደሱ፣ በአዲስ ብረሃን ፍቅርን ልበሱ፣ በተለየው ንጋት መኖራችሁን አንግሱ፣ ከፍ በሉበት፣ እደጉበት። የእያንዳንዱ የህይወት ስጦታችሁ ሚዛን የሚደፋውና ዋጋውን የሚጨምረው እናንተ በሰጣችሁት ልክ ነው። ምንም ውድ ነገር ቢሰጣችሁ እናንተ ካላስወደዳችሁት ሁሌም ርካሽ ነው። አለን ብለን ከምንኩራራባቸው የህይወታችን ገፀበረከቶች ውስጥ አንዱ ዛሬ ነው፤ እጅጉን ሃሴት ልናደርግበትና ደስተኛ ልንሆንበት ከሚገባ ነገር ውስጥ አንዱ አሁናዊ ቅፅበታችን ነው። ለዛሬ ባንደርስ፣ አሁን ውስጥ ባንገኝ እኛ የለንምና ምንም የሚፈጠር ነገር አይኖርም። ለማማረሩም ሆነ ለማመስገኑ፣ ለመደሰቱም ሆነ ለማዘኑ፣ ተስፈኛ ለመሆኑም ሆነ ተስፋ ለመቁረጡ ቀዳሚው የእኛ በህይወት መቆየት ነው። በቀናት ውስጥ ማለፍ፣ አዳዲስ ቀናትን ማየት በጣም ብዙ ነገር ያስመለክተናል።

አዎ! ጀግናዬ..! ዛሬ ስጦታህ ነች፤ አሁን ዋጋ የማታወጣለት በረከትህ ነው። ሁሌም በሰላም ማምሸቱ በጤና መንቃቱ ቀላል እንደሆነ የሚቀጥል እንዳይመስልህ። ቀላልና ዋጋ የሌላቸው የመሰሉን ነገሮች በጊዜያቸው ዋጋና ክብሩን ባለመስጠታችን አንድ ቀን ከረፈደ ቦሃላ ዋጋቸው ይገባናል። ብዙ ቀናት ሲያልፉ መመልከትን ሳይሆን በሚያልፉ ቀናት ውስጥ ያንተን ለውጥና እድገት በአፅንዖት ተመልከት፣ ለእያንዳንዱ ቀንህ የምትሰጠውን ዋጋ ተረዳ፣ ምንም የፈለከውን ባታደርግባቸውም በፍቅርና በደስታ ስለማሳለፍህ እርግጠኛ ሁን፤ አመስጋኝነትህን መዝን። ስላለው ለሚያመሰግነው ሁሌም ይጨመርለታል፣ ስለሌለው ለሚያማርረው ያለውም ይወሰድበታል። ሰጪም ነሺም፣ ጨማሪም ቀናሽም እግዚአብሔር ነው። ከምንናገረውና ከምናስመስለው በላይ ከልባችን የምንፈልገውን ነገር በሚገባ ያውቃል፣ ከሚገባን ጋር አስታርቆም በጊዜው ይሰጠናል። በዛሬህ ደስ ይበልህ፣ አሁን ላይ በመገኘትህ ነፍስህ ሃሴት ታድርግ።

#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
👇 SUBSCRIBE NOW
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

@Eyosc1 📩 @Eyos18

 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍2210🤬2
🤔ከስህተትህ ሳይሆን ከቅጣትህ ነው መማር ያለብህ።

የሆነ ሀላፊነት ላይ ተቀምጠው "ከስህተታችን በመማር..." የሚሉ ሰወች የአዕምሮ ህመምተኞች ነው የሚመስሉኝ። ለምሳሌ በስህተትም ይሁን በድድብና ራስህ ላይ ብቻ ችግር ለሚያመጣ ጉዳይ ተማርም አትማርም መብትህ ነው። የራስህ ጉዳይ ነው። የሌሎችን ሕይወት እንዳልነበር የሚያደርግ ስህተት እየሰራህ"ከስህተታችን በመማር" ምን ማለት ነው? ሌሎች ለአንተ መማሪያ የተፈጠሩ አሻንጉሊቶች ይመስሉሀል?
እስኪ አስቡት አንዱ የደርግ ባለስልጣን "በስህተት" ያስረሸናቸውን ወጣቶች አስመልክቶ እኔና ምንትስ በሚል መፅሐፉ "አወ ያኔ በስህተት አልፎ አልፎ ንፁሀን ይረሸኑ ነበር ከ19 ምናምን ዓ.ም በኋላ ግን ከስህተታችን በመማር ...." ሲል። ወይም ለዓመታት የደከማችሁበትን ቤት ለመንገድ ልማት አፍርሶ "በስህተት ነው መንገዱ በታች ሰፈር ነው የሚያለፈው ፣ ከስህተታችን በመማር ሌሎች ቤቶች እንዳይፈርሱ " ሲላችሁ። ቨ

ወይም እስር ቤት ሰባት ዓመት ታስራችሁ የፈረደባችሁ ዳኛ በቲቪ ቀርቦ "ድሮ ካለበቂ ማስረጃ ፍርድ እንሰጥ ነበር ፤ አሁን ግን ከስህተታችን በመማርና ክፍተቶችን በመሙላት እንዲሁም በቴክኖሎጅ በመታገዝ ..." እያለ ሲቀባጥር ብታዮ። ወይም "ነብይ" እከሌ አንዷን ሚስኪን አማኝ "እግዚአብሔር ይሄ ሰው ባልሽ ነው ብሎሻል" ብሏት የተባለው ሰው ጋር ጉድ ጉድ ብላ አርግዛ የምስጋና ቀን አዘጋጅታ፣ የግዚሀር ፈቃድ የተባለው ባል እንግጭላ ወረዳ ከ15 ዓመት በፊት ያገባ የሶስት ልጆች አባት ሲሆን? በዛ ላይ ኤች አይቪ ፖዘቲቭ ሆኖ ሲገኝ፣ ነብይ እከሌ እየገለፈጠ " ያኔ በጌታ ፊት ልጅ ነበርኩ ፣ ድምፆችን መለየት አልችልም ነበር። አንዳንዴ በስሜት እናገር ነበር... አሁን ግን ከስህተቴ በመማር ..." ሲል አስባችሁታል?! እንዲህ አይነት በዓለማዊም ይሁን መንፈሳዊ ሀላፊነቶች ላይ የሚሰሩ ፣ የሌሎችን ህይወት የሚያመሳቅሉ ስህተቶች ፈፃሚውን ሊያስተምሩ ሳይሆን መማማሪያ ሊያደርጉ ተበዳይንም ሊያስክሱ የሚገቡ ጉዳዮች መሆን ያለባቸው ይመስለኛል።


(አሌክስ አብርሃም)

#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
👇 SUBSCRIBE NOW
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

   
@Eyosc1 📩 @Eyos18

 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
28👍20👏4
ሴት ልጅህ ደሃ ወንድ እንድታገባ ትፈቅዳለህ?>> ሲል ጋዜጠኛው ቢልጌትን ጠየቀው፦ቢልጌትም <<በመጀመሪያ አንድ ነገር ላብራራልህ>> በማለት ንግግሩን እንዲህ ሲል ጀመረ።"ማንም ሰው ትክክለኛ አስተሳሰብ ካለው ደሃ አይደለም፤እውነተኛው ድህነት የገንዘብ ማጣት ሳይሆን ለመለወጥ ፍላጎትና ህልም ማጣት ነው።

የሚሰራ ሰው ከሚሰራው እየተማረ ወደ ህልሙ የሚያደርሰውን እርምጃ ይወስዳል።ህልም የሌለው ሰው ግን ሰበብ የሚያበዛና በከንቱ ጊዜውን የሚያጠፋ እንዲሁም ለማደግ ፍላጎት የሌለው ነው።ህልም ያለው ሰው ዛሬ ገንዘብ ባይኖረው ነገ ሚሊዮኖችን ማግኘቱ የማይቀር ነው።

እውነተኛ ሃብት ማሰብ መስራትና እሴትን መፍጠር ነው።ስለዚህ ልጄ እንድታገባው የማልፈቅደው ገንዘብ የሌለው ሳይሆን የአስተሳሰብ ደሃ ለሆነ ሰው ብቻ ነው"።

*ከዚህ ሃሳብ እንደምንረዳው አስተሳሰባችንን አጎልብተን ጊዜያችንን በአግባቡ ከተጠቀምን በህይወታችን ለውጥ እንዳናመጣ የሚያግደን አንዳች ኃይል እንደሌለ ነው።

#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
👇 SUBSCRIBE NOW
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

   
@Eyosc1 📩 @Eyos18

 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍4612🥰3👎2👏1
"ለግዜር የተፃፈ ደብዳቤ" የሚል ግጥም ከዓመታት በፊት ፅፌ ነበር። ሐሳቡ ለመጀመሪያ ጊዜ ውል ያለብኝ የምኖርበት ሰፈር የመድሃኒያለም ደብር አለ። ወደደብሩ መሄጃ መንገድ ላይ አንድ የአእምሮ ህመምተኛ ሁልጊዜ ይቆምና ሊሳለም የሚሄደውን ሰው ሁሉ "እግዚአብሔርን ሰላም በሉልኝ፣ እኔ ጋር ተጣልተናል፣ እዚች ግድም እንዳትመጣ ብሎኛል" እያለ ይጮሃል። ለረዢም ጊዜ እንደዛ ይል ነበር። ከመደጋገሙ የተነሳ ፀቡ መታወቂያው ሆነ። አንዳንዶች "እውነትም ቢጣላው ነው ያበደው" ይሉ ነበር። አንድ ቀን የሰፈር ልጆች ሊሳለሙ ሲሄዱ "እግዚያብሔር ጥሩት እታረቀዋለሁ ብሏል እንሂድ" ይሉታል። እነሱ እንዲሁ ለቀልድ ያህል ነው። ሰውየው ግን በደስታ ድሪቶውን ሰብስቦ ተከተላቸው። ቤተክርስቲያኑ በር ላይ ሲደርሱ "ያውና እግዚያብሔር ያው ..." እያለ በፍርሃት ከልጆቹ ኋላ ተደበቀ። በሩ አካባቢ የማይጠፋ የብረት ዱላ በእጁ የሚይዝ ክፉ ሰካራም የኔ ቢጤ አለ። ሰው ጋር ሁሉ የሚጣላ ጉልቤ ነገር ነው። ያንን ምስኪን ከቤተክርስቲያ የሆነ ቀን ያባረረው እንግዲህ ይሄው አመለ ቢስ የኔ ቢጤ ነው። ለዛ ሚስኪን ግን ይሄ ለራሱም ደብሩን ተጠግቶ የዕለት ጉርሱን የሚለምን ጉልቤ እግዚያብሔር ሁኖበት ነበር።

* ማነው ምንድነው እግዚአብሔርን ተመስሎ ከምህረቱ፣ ከፍቅሩ ከማዳኑ ፣ ከሰላሙ የለያችሁ? ኑሮ? ክፉ ሰወች? የደረሰባችሁ ውጣ ውረድ? ሰይጣን የሞላባችሁ ፍርሃት? በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁኑ ማንም ምንም ይበላችሁ፤ ኢየሱስ "መስቀሉ ላይ በከፈልኩላችሁ ዋጋ ኑ እንታረቅ ብሏችኋል!! በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁኑ ይወዳችኋል፤ እርሱ በወደዳችሁ ልክ ራሳችሁን እንኳን መውደድ አትችሉም!!

Alex አ

#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

@Eyosc1📩 @Eyos18

 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍4726👏4
#😳ባሏን #የገደለው #መርዝ //ይነበብ//

ከእለታት በአንድ ቀን አንዲት ውብ የሆነች ልጃገረድ ባገባች በሁለተኛ ዓመቷ ትዳሯ ምርር ስላላት ባሏን ለመግደል ፈለገች።
ይህች ቆንጆ ልጅም ወደ እናቷ ቤት በመሄድ "እናቴ የባሌ ነገር አድክሞኛል የሚያደርጋቸው ነገሮች ሰልቺተውኛል፣ለእኔ አያስብልኝም፣ዞር ብሎ እንኳን አያየኝም እኔንጃ ከሌላ ሴት
ጋር የጀመረው ነገር አለ እርሱን ገድዬ መገላገል እፈልጋለሁ በአንድ በኩል ደግሞ ህግ ያስረኛል ብየ እፈራለሁ እና እባክሽ እርጅኝ?አለቻት።

እናቷም:-እሺ እረዳሻለሁ የእኔ ውድ ልጅ ግን መጀመሪያ የምታደርጊያቸው ነገሮች አሉ አለቻት።

ልጅቷም:አንቺ ያልሽኝን ነገሮች በሙሉ እፈጽማለሁ አለች።
እናትየዋም:-ባልሽ ሞቶ አስከሬኑ ከቤት እስኪወጣ ድረስ ከዚህ በታች ያሉትን 6 ነገሮች በጥንቃቄ ፈጽሜያቸው አለች።

1.የገደለችው እርሷ ናት ብለው እንዳይጠረጥሩሽ ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ፍጠሪ።
2.ሁልጊዜ ውበትሽን ጠብቀሽ ወጣትና ውብ ሆነሽ ታይ።
3.በደንብ አድርገሽ ተንከባከቢው ጥሩ ሁኝለት አበርችው።
4.ትዕግስት አድርጊ ብዙም አትቅኚ፣ብዙ ጊዜ አድማጭ ሁኚ በማክበር ታዘዥው።
5.በእጅሽ ያለውን ገንዘብ እንዲችም ብለሽ ሳታስቀሪ እርሱን ለማስደሰት አውይው።
6.ማንም ገድላዋለች ብሎ እንዳያስብ የጭቅጭቅ ድምፅ ከአፍሽ እንዳይወጣ ሰላም እና የፍቅር ቃል ከአፍሽ ይውጣ እስክትገላገይው ድረስ ብቻ።

እናትዮዋ:-በድጋሚ ያልኩሽን ነገሮች ሳታዛንፊ ታደርጊለሽ አለቻት?
ልጅቷም እርሱ ሞቶ ይውጣልኝ እንጂ አንድም ሳላስቀር አደርገዋለሁ ብላ መለሰች።

እናትየዋም አንድ ብልቃጥ አውጥታ ይህን መርዝ ያዥውና ሁሌም ከሚበላው ምግብ ጋር እየጨመርሽ ስጭው መርዙም አመንምኖ ይገድለዋል።

ልጅቷም ደስ እያላት ወደ ቤቷ ተመለሰች።

ልጅቷ:-ከአንድ ወር በኋላ ተመልሳ ወይ ጉድ ሰውየው ወሬውን ሳይሰማ አይቀርም መሰለኝ ድሮ አድርጎት የማያውቀውን "ማሬ፣ፍቅሬ፣ወለላዬ፣
ህይወቴ፣ንግስቴ፣በዓለም ላይ አንቺን የምታክል ሴት የለችም ይለኛል እኔ እንጂ ፀባዩ ልውጥውጥ ብሎብኛል።

እናትየዋም:-መርዙን እየሰጠሽው ነው አለቻት?ልጅቷም አይኗ እንባ እያቀረረ
አዎ ግን አሁን ፀባዩ ሸጋ፣አፍቃሪ ባል ኋኖል እና እንዲሞትብኝ አልፈልግም እባክሽ ማርከሻ መድሀኒት ፈልጊልኝ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው እማዬ???

እናትየዋም:-ልጄ በብልቃጥ የሰጠሁሽ መርዝ አይደለም የእርድ ዱቄት ነው።ነገር ግን ቀስ በቀስ ፀባዩ መጥፎ ባልሽን የገደልሽው "መርዟ አንቺ ነሽ"ማለቴ እሱን ማፍቀር ፣መታዘዝ ፣መንከባከብ ፣መታገስ
እና ውብ ሁነሽ ስትገኝ ባልሽን መቀየር ትችያለሽ።

አንቺ ያልሰጠሽውን ነገር እንዴት ከሌላ ሰው ትጠብቂያለሽ?ፍቅር ማለት ሰጥቷ መቀበል ነው።

🙏አስተማሪ ሆኖ ካገኙት 👍


#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
👇 SUBSCRIBE NOW
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

   
@Eyosc1 📩 @Eyos18

 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍6929👏7🥰5😁1
#የውሸት ጓደኛ ከእለታት አንድ ቀን ላም እና ጦጣ በጣም ጥሩ ጓደኛሞች ነበሩ ቀኑን ሙሉ ሲዝናኑ ሲያወሩ አብረው ሲዞሩ ይውሉ ነበር፡፡ አንድ ቀን ላሟ ሜዳ ውስጥ ሳር እየበላች ጦጣ መጣችና እንዲህ አለች "ወዳጄ የገበሬው ጓሮ የበሰለ ፍሬ አለና ና ብላ! ” ላሚቷ እንዲህ አለች “አይደለም፣ አይ፣ ትክክል አይደለም” የገበሬው የልፋት ውጤት ነው። ” ጦጣዋ አንተ ቆይ እኔ እበላዋለሁ አንተ ዝም ብለህ ተመልከት አለች ጦጣ ማንም ምንም አይልም አለች ” ጦጣዋ ዛፍ ላይ ወጥታ ፍሬውን መብላት ጀመረች ድንገት ገበሬው መጣ ፍሬውም በላሙ ዙሪያ ተበትኖ ላሟም በዚያ ቆማ አየ ጦጣዋ ከዛፍ ጫፍ ላይ ሆና ሁሉን ነገር በዝምታ አየች ምንም አላለችም፡፡ ገበሬው ተናዶ ላሟን ግንድ ጋር አሰራት ያን ቀን ለላሟ ሳር እንኳን አልሰጠም …… አንዳንዴ ሁሉም ሰው ወዳጅ አይባልም አንዳንዶች ለራሳቸው ደስታ ወይም ጥቅም ብቻ የሚያስከትሉህ ወዳጆች ሳይሆኑ አስመሳይና ጠላት ናቸው። ስለዚህ ለወዳጅነት ፍቅር እንደሚያስፈልገው ሁሉ ቅንነትና ሃላፊነትም እንዲሁ ነው።

#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
👇 SUBSCRIBE NOW
https://youtube.com/@weygud18?si=u9zP5gLZfK-ndqi6

   
@Eyosc1 📩 @Eyos18

 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍3721😢3🔥2👏2👎1
ታላቁ እስክንድር ከመሞቱ በፊት የሰራዊቱን አዛዥ ጠርቶ ሦስት ያልተለመዱ ጥያቄዎችን ጠየቀ፤
“ምርጥ የሚባሉት ዶክተሮች የሬሳ ሳጥኔን ይሸከሙልኝ ”
ታዋቂ የተባሉት ዶክተሮች እንኳ በሞት ፊት አቅም እንደሌላቸው እንዲያዩ።
2. “የወርቅ ሳንቲሞችን እና የከበሩ ፈርጦችን ወደ መቃብሬ በሚወስደው መንገድ ላይ እንዲበተን። ” በህይወት የምናከማቸዉ ሀብት ስንሄድ ወደኋላ እንደሚቀር አለም እንድትገነዘብ 3. “እጆቼ ከሬሳ ሳጥኔ ውጪ ይዝለቁ፣ ለሁሉም ይታይ” ሁሉም ሰው እንዲያውቀው — ንጉስ እንኳን ባዶ እጁን ነው የሚሄደው የሚለውን።
አዛዡ ደንግጦ ግራ ገብቶት እንዲህ ያልተለመደ ምኞት ለምን ብሎ ሲጠይቀው ታላቁ አሌክሳንደር እንዲህ አስረዳ፡
“ህዝቡ እውነቱን ይየው። የኃይልንም ልክ፣ የሀብትንም ልክ ፣ የሞትንም አይቀሬነት ያስተውሉ። ግማሽ አለምን አሸነፍኩ...በመጨረሻ ግን ምንም ነገር ይዤ አልሄድም። ” መንግስታትን የገዛ፣ ሰፊ ሰራዊቶችን ያዘዘ እና ሊታሰቡ የማይችሉ ሀብቶችን የተቆጣጠረ ሰው ከሁሉ የሚበልጠውን ትምህርት ተወ፤ ህይወት ባከማቸኸው ነገር አይደለም ምንም ማእረግ፤ ምንም ንብረት፣ ምንም ሀብት በመጨረሻ አያደርሰንም አሻራችን ብቻ ነው የኛ እውነት። ስለዚህ አውቀህ ኑር። በልግስና ስጡ፣በቅንነት ተናገሩ በነፃነት ይቅር በሉ፣በትህትናም ተራመድ። ምክንያቱም የመጨረሻው ሰዓት ሲመጣ ሁላችንም አንድ አይነት መንገድ እንሄዳለን - ከስማችን እና ከሰጠነው ፍቅር በቀር ሌላ ምንም አይኖርም።


#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
👇 SUBSCRIBE NOW
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

   
@Eyosc1 📩 @Eyos18

 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
👍3328🔥4👏3🥰1
በኮቪድ ከስራ ተቀንሶ ጣሊያን ውስጥ በምታሳዝን አፖርትመንት ኩርምት ያለ ሚስኪን፣ ስልኩን ሲነካካ ድንገት ባገኛት ቲክቶክ የምትባል አፕ፣ ያውም ቃል ሳይተነፍስ እንዲህ አለምን ሲሞላት ኤቴስትን "እግዚሀርማ አለ" አያስብለውም ወይ? ቲክቶክ ባለፈው ዓመት ብቻ 20 ሚሊየን ዶላር በአንድ ዓመት የከፈለው። ለእያንዳንዷ ፖስት ለሚያደርጋት ፖስት 750,000 ዶላር። አልባለገ አልተሳደበ ቃል አልወጣው! እስኪ አንድ ሰው ዘሎ አሜን ይበል! አይዘህ ዘለህ ትቀራለህ! 😀 ሞክር! ስራ! ጣር! ከምንም በላይ ቅን ሁን!ቅን!ቅን! ቅን! አንተኮ ይሄው ስንት ቀኔ ሰብስክራይብ አድርገኝ ስልህ እንዳላየ ታልፋለህ😀 በል እዚህ ፅሁፍ ስር ኮሜንት ላይ ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ አድርግ።ተጫነው... የሚልህን ተከተል! (((ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆንክ አይሰራም))) እንደምንም ብለህ ከአገር ውጣና ሰብስክራይብ አድርገኸኝ ተመለስ😀

#SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች!

በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
👇 SUBSCRIBE NOW
https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo

   
@Eyosc1 📩 @Eyos18

 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
33👍10😁4
11👍1