የዚህ ዙር የ tiktok comment አሸናፊዎች
በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በጣም ትንሽ ሰው ብቻ ነበር የተሳተፈው እንዳልነውም ለ 8 ሰው በ comment ከላይ ባለው መሰረት አከፋፍለናል
ትንሽ ሰው በመሳተፉም ከነዚህ ሰዎች ውስጥ እንደተለመደው እስከ ነገ ቀን 6 ሰዓት ድረስ ሽልማታቸውን ካልተረከቡ እዚህ ላላቹ active member በዚህ channel በ group በኩል ምንሰጥ ይሆናል
ከዚህ በፊት እና አሁንም ለምትወዳደሩ ሰዎች አሸናፊ በ ቴሌግራም በኩል ስለሆነ ሚታወቀው መዘጋጀት አለባቹ

❤5🔥3🤔2🙏2
DEYYOB →Fx እና Crypto
Photo
Giveaway time🔥 🔥 🔥
በዚህ post ስር በ comment በኩል ለ 7 ሰው 5k funded account ምንሰጥ ስለሚሆን እድላቹን ሞክሩ
✏️ ለ ሁለት ሰው top comment ሲሆን ከ ሰባት ፊደል በታች, ትክክለኛ ቃል ያልሆነ መፃፍ አይቻልም
5️⃣ ለቀሩት 5 ሰዎች ደግሞ እስካሁን ለምንያህል ሰው funded account giveaway እንደሰጠን በትትክል ቁጥሩን ለፃፉ ምንሰጥ ይሆናል
ከ አንድ ግዜ በላይ መፃፍ አይፈቀድም
📌 እነዚህ ዛሬ ሚከፋፈሉት አካውንቶች ከላይ አሸንፈው ሽልማታቸውን መረብ ያልቻሉ ወይም ያልፈለጉ ነበሩ
📈 አሸናፊዎች ከ 2 ሰዓት ቦሀላ ሚታወቁ ይሆናል
በዚህ post ስር በ comment በኩል ለ 7 ሰው 5k funded account ምንሰጥ ስለሚሆን እድላቹን ሞክሩ
ከ አንድ ግዜ በላይ መፃፍ አይፈቀድም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4❤2🤔1
DEYYOB →Fx እና Crypto
Giveaway time🔥 🔥 🔥 በዚህ post ስር በ comment በኩል ለ 7 ሰው 5k funded account ምንሰጥ ስለሚሆን እድላቹን ሞክሩ ✏️ ለ ሁለት ሰው top comment ሲሆን ከ ሰባት ፊደል በታች, ትክክለኛ ቃል ያልሆነ መፃፍ አይቻልም 5️⃣ ለቀሩት 5 ሰዎች ደግሞ እስካሁን ለምንያህል ሰው funded account giveaway እንደሰጠን በትትክል ቁጥሩን ለፃፉ ምንሰጥ ይሆናል ከ አንድ…
የዛሬዎቹ 7 አሸናፊዎች ዝርዝር
የመጀመሪያው ላይ እንዴት አንድ ሰው "Trading" ብሎ እንዳልመለሰ ገርሞናል💱
እስካሁን ለ ምንያህል ሰው funded account ሰጥተናል የሚለው አሁንም ላላወቃቹ ለ 114 ሰዎች ሲሆን 5k አካውንቶችን የሰጠነው አሁንም ምንቀጥል ይሆናል☄️
ብዙ ግዜ እዚህ channel ላይ አሳውቀን ነበር ምንም💸 calculatuon አይጠይቅም
📌 አሸናፊዎች ከላይ react የተደረገባቸው 7 ሰዎች ብቻ ናቸው
አሸናፊዎች ሽልማታቹን ቶሎ ተረከቡ⚡️
የመጀመሪያው ላይ እንዴት አንድ ሰው "Trading" ብሎ እንዳልመለሰ ገርሞናል
እስካሁን ለ ምንያህል ሰው funded account ሰጥተናል የሚለው አሁንም ላላወቃቹ ለ 114 ሰዎች ሲሆን 5k አካውንቶችን የሰጠነው አሁንም ምንቀጥል ይሆናል
ብዙ ግዜ እዚህ channel ላይ አሳውቀን ነበር ምንም
አሸናፊዎች ሽልማታቹን ቶሎ ተረከቡ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🔥4🥰2💯1🍾1
DEYYOB →Fx እና Crypto
Photo
እሄ ማለት የዚህ ዙር 15 አሸናፊዎች እናም account ለገዙ ተጨማሪ 5 ሰዎች አሁን አከፋፍለናል
እስካሁንም ያልደረሰው አንድ ሰው ካለ ቶሎ አናግሩን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6❤4🥰1🙏1🍾1