Exit Exam Preparation
38.3K subscribers
81 photos
1 video
8 files
17 links
Exit Exam በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ የሚረዳ ፣ ከዚ በፊት የነበሩ የExit Exam ጥያቄዎችን ከነ መልስና ማብራሪያቸው የያዘ Quiz Bot


@Exit_Exam_preparationbot
Download Telegram
Channel created
#ExitExam

በ2018 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች የፈተና ጊዜ ተራዝሟል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ የዚህ ዓመት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ከጥር 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ማስታወቁ ይታወሳል።

ነገር ግን "ከፈተና ዝግጅት ሥራዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት" የፈተናው ቀን የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል።

ምዝገባ ያደረጋችሁና በማድረግ ላይ የምትገኘ ተመዛኞች ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት / በትምህርት ሚኒስቴር እስከሚገለጽ ድረስ በትዕግስት አንድትጠብቁ ተብሏል።

(ከላይ የተያያዘው የምስል መረጃ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተገኘ ነው።)
212👍50👎11👏9
🏆 Leaderboard (previous Week)
Ranked by Total Correct Answers

🥇 Da: 1787 pts
🥈 Abebe: 1225 pts
🥉 Gobe: 1106 pts
4. ⒶⒷⒺ⓬✍️👩‍🎓👩‍⚕️🤰🤱: 1056 pts
5. @Ðn‌@: 885 pts
6. 83340: 768 pts
7. የእናቴ ልጅ: 708 pts
8. Gross: 676 pts
9. Genale: 654 pts
10. Getnet: 640 pts
11. Kedir: 621 pts
12. Hame: 587 pts
13. Murid: 558 pts
14. DAGI: 550 pts
15. Ze miky: 544 pts
16. Kh💞lid: 541 pts
17. Fuad: 524 pts
18. Taison: 508 pts
19. 23ቱ: 498 pts
20. G/m: 497 pts
21. Watajwok Opiew: 491 pts
22. Selam: 483 pts
23. በሕይወት መኖር ማለት ለእኔ?: 469 pts
24. Milkaa,uuf: 450 pts
25. Habtamu: 446 pts

😀Here are the top 25 users in the previous week based on bot activity and engagement
Congrats to everyone on the list!
😀😀😀

Think you can rank higher this week? Let’s see it

Bot Link :@Exit_Exam_preparationbot

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
209👏30🔥24🎉21
#ExitExam

የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።

ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ።

@Exit_Exam_prep

ለፈተናው ዝግጅት ለማድረግ
@Exit_Exam_preparationbot
👍223151😢50👏48
📢 ለ Exit Exam በአጭር ጊዜ የምትዘጋጁበት መንገድ!

​አምስት ዓመትና ከዚያ በላይ ሙሉ የተማራችሁትን ትምህርት በአንዴ ተፈተኑ መባሉ፣ በዚያ ላይ የ Final Project ሩጫና የሰሚስተር Final Exam... ጭንቀቱ ቀላል እንዳልሆነ ይገባናል። ግን ደግሞ መፍትሄ የሌለው ችግር የለም! Exit Exam "ጭንቀት" ሳይሆን "ብልሃት" ነው የሚጠይቀው።

​ለፈተናው በአጭር ጊዜ ውስጥ ራሳችሁን የምታዘጋጁበት Smart መንገዶች ከባለፈው ዓመት ተፈታኞች ልምድ በመነሳት እነሆ፦

📌 1. አንድ Course ላይ "ችክ" ብላችሁ በ Detail አታንብቡ!

💡 Exit Exam እንደ ክላስ ፈተና በየቻፕተሩ ያሉ ትንንሽ ነጥቦችን እንድታውቁ አይፈልግም። ጥያቄዎቹ General በሆነ መንገድ ነው የሚጠየቁት። አንድ ኮርስ ላይ ቢበዛ 6 ጥያቄ ቢወጣ ነው ከዚ በግልጽ መረዳት ትችላላችሁ።

💡 ንባብ ከመጀመራችሁ በፊት "ይህ ትምህርት ለምን አስፈለገ? ዋና አላማው (Learning Outcome) ምንድነው?" የሚለውን ጠይቁ።

✔️ በየምዕራፉ ያሉት Definitions ዝም ብላችሁ አትሸምድዱ። ይልቁንም ተቀራራቢ የሆኑ ሃሳቦችን አንድ ላይ Grouping በማድረግ፣ በመካከላቸው ያለውን ልዩነትና አንድነት (Compare and Contrast በማድረግ) ለዩ።

✔️ እያንዳንዱ ኮንሴፕት ከሌላው የሚለይበትን የራሱን የሆነ Unique Behavior ለይታችሁ በማወቅ የቻፕተሩን ሃሳብ በቀላሉ አእምሯችሁ ውስጥ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።


📌 2. Ai ተጠቀሙ

💡 የሁሉንም ኮርስ ቻፕተሮች በዝርዝር ለማንበብ ጊዜ የላችሁም፣ አትልፉም!

💡 የኮርሶቹን ዝርዝር ወይም Chapter ለ AI (ለምሳሌ ለ Gemini ወይም ChatGPT) በመስጠት፦ "Summarize the main concepts of this chapter for MCQ exams" በሉት። በሶስት ደቂቃ ውስጥ መላውን ቻፕተር የሚገልጽ አጭር ማጠቃለያ ሊወጡ ከሚችሉ ጥያቄዎች ጋር ይሰጣችኋል።
በአጭር ጊዜ ሁሉንም ኮርስ cover ለማድረግ Ai is life saver.

📌 3. የሞዴል ፈተናዎች ቀጣይ የምትፈተኑት Exit Exam ናቸው!

💡 የ Exit Exam ጥያቄዎች ከሰማይ አይወርዱም። በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚዘጋጁ የሞዴል ፈተናዎችን በማሰባሰብና ቅርጻቸውን በመቀየር ነው የሚዘጋጁት፤ በተለይ የ እናንተን Department Exit የሚያዘጋጀው ዩኒቨርስቲ ማወቅ ከቻላችሁ እና የ እሱን Model ከሰራችሁ 50% ጨርሳችሁ ነው ፈተና የምትገቡት።

💡 እንደ አጠቃላይ ትልልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ያወጧቸውን Model Exams ደጋግማችሁ ስሩ። ጥያቄው ቢቀየር እንኳ የጥያቄዎቹ logic ስለማይቀየር በቀላሉ እንድትሰሩ ይረዳችኋል።

📌 4. በቡድን መወያየት

💡 ብቻችሁን ስታነቡ ሊደብራችሁ ወይም ተስፋ ሊያስቆርጣችሁ ይችላል።

💡 ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን ተወያዩ። አንዱ የተረዳውን ለሌላው በደቂቃዎች ውስጥ ቢያስረዳው፣ መጽሐፍ ገልብጦ ከማንበብ በላይ ነው።

💡 ጥሩ ጓደኛ ካላችሁ ጓበዝ የሆናችሁበትን ኮርስ በመምረጥ በደንብ በማንበብ፤ ያነበባችሁትን እርስ በእርስ ብትረዳዱ እስከ Exit ድረስ በደንብ Cover ማድረግ ትችላላችሁ።

📌 5. ጭንቀት ትኩረት ይነሳል

❗️ጭንቀት ትኩረት ይነሳል ፤ፕሮጀክቱንም ፈተናውንም ለማሳካት መረጋጋት አለባችሁ።

"ይሄን ሁሉ እንዴት እጨርሰዋለሁ?" ከማለት ይልቅ "ዛሬ ይቺን ኮርስ በደንብ እረዳታለሁ" ብላችሁ ቀኑን በሰላም ጀምሩ።

💪 እናንተ 5 ዓመት ሙሉ ትልልቅ ፈተናዎችን ያለፋችሁ ጀግኖች ናችሁ! ይህ Exit Exam ደግሞ በፊት ከተፈተናችኋቸው የወረደ ጥያቄ እንጂ ሌላ አዲስ ነገር አይደለም፤ዋናው ነገር በብልጠት ጥያቄዎችን በመስራ፤ የጥያቄዎቹን ባህሪ በማወቅ፤ በጥያቄዎቹ መሰረት በደንብ መዘጋጀት ነው።

በርቱ!

Advice From: Exit Pass

🆘 Quiz Bot :@Exit_Exam_preparationbot

💬Join Channels: @Exit_Exam_prep
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
377🙏324🥰64🤝64
📌 እንደሚታወቀው ለ Exit exam ትንሽ ቀናቶች ነው የቀሩን።
እናም አሁን ላይ ሊጠቅማቹ የሚችል ነገር ቢኖኖር ጥያቄ በደምብ መስራት ነው።

📌የ Model ጥያቄዎች ሲወጡ ተማሪዎች ሊያውቋቸው የሚገቡትን topic መርጠው ነው ሚያወጡት።

📌ስለዚ እኛ ያዘጋጀናቸው ከተለያዩ university የወጡ ጥያቄዎችን ቀደምብ ከሰራቹ በከፍተኛ ነጥብ ማታልፉበት ምንም ምክንያት የለም።

📌 በየ Department ከ1ሺ በላይ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋል።
ExitExam ላይ ሚመጡትም ጥያቄዎች ምርጫቸው ቢለያይ እንጂ ተመሳሳይ ጥያቄዎች ነው ሚሆኑት ።

📌መልስ ስትሳሳቱ ትክክለኛውን መልስና Explanation በደምብ ማየት አትርሱ
በምትሳሳቷቸው ጥያቄዎች ነው እያጠናቹ እራሳቹን ብቁ ምታደርጉት።

💠መልካም እድል💠


🆘 Quiz Bot :@Exit_Exam_preparationbot

💬Join channels: @Exit_Exam_prep
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
301👍146🔥3130
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

ፈተናው አንድ ሳምንት ብቻ የቀረው ሲሆን፤ አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና መለማመጃ (Mock Exam) በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡

ዕጩ ተፈታኞች የፈተናው የይለፍ ካርድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማዘጋጀታችሁን እንዳትዘነጉ፡፡

@Exit_Exam_preparationbot💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
88🎉11👌8😁6
Mid Year Exit Exam schedule @Ethiopian_Digital_Library.xlsx
119.9 KB
Exit Exam ምትፈተኑበት ቀን በየ Department እዚ ላይ ማግኘት ትችላላቹ።

ጥር16-27

Exit Exam Schedule

ለተፈታኝ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው


@Exit_Exam_preparationbot💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
190👍92🤔29👏23
📌Exit Exam ማክሰኞ እንደሚጀምር ይታወቃል
ባላችሁ ጥቂት ቀናት በቻላችሁት መጠን ጥያቄ ለመስራት ሞክሩ።

📌ለ 7 department past Exit exam ፈተናዎችና የ university model ጥያቄዎችን ከነ መልስና ማብራሪያቸው አዘጋጅተናል።

📌200 ብር ብቻ ከፍሎ premium በመሆን ያለምንም ገደብ ጥያቄዎችን ማግኘት ይችላሉ።

📌ከታች ባለው ሊንክ በመግባት 💰 Premium ለመሆን የሚለውን በመንካትና ሚመጣላቹን instruction በመከተል አካውንትዎን premium ያስደርጉና ሁሉንም ጥያቄዎች ያለገደብ ይጠቀሙ።

💠ለተፈታኞች share ማድረግ አይርሱ

👇
@Exit_Exam_preparationbot💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
81👏13🙏10🔥5
#EAES

የቅድመ ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከመጪው ማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል።

ተፈታኞች ከየካቲት 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የልምምድ ፈተና እየወሰዱ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።

ተፈታኞች ወደ መፈተኛ አዳራሽ ሲሔዱ መግቢያ ካርዳቸውን እና የፋይዳ መታወቂያቸውን ይዘው መገኘት እንዳለባቸው አገልግሎቱ አሳስቧል፡፡

ምንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በተለይም ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እና ማጂክ ጃኬት የመሳሰሉትን ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት የተከለከለ መሆኑን አገልግሎቱ አስረድቷል። ተፈታኞች እርሳስ፣ ለጲስ እና ምንም ዓይነት ጽሑፍ የሌለበት ወረቀት መያዝ ይችላሉ ተብሏል፡፡

@Exit_Exam_preparationbot💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
108👍27🙏16👏9
About Exit Exam preparation Bot

📌ብዙዎቻቹ help and support ላይ ስትጠይቁን የነበረው ...Bot ላይ ያሉትን የ አማራጭ buttons አጣናቸው ያላቹሁ ይሄን በምስሉ ላይ ምትመለከቱትን በመንካት ዲፓርትመንት መምረጫና ሌሎች አማራጮችን ማግኘት ይችላሉ።

Bot Link 👇
@Exit_Exam_preparationbot💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
51👍14🙏13👏3
ለተፈታኞች #ExitExam

🔹ዲፓርትመንታቹ ከታች የተዘረዘረላቹ ተፈታኞች  ፈተናችሁ ጥቂት ቀን ብቻ ስለቀረው ከታች ባለው Bot Link ገብታቹ ከዚ በፊት የነበሩትን Exit Exam ጥያቄዎች በመስራት እራሳችሁን አዘጋጁ

💠Computer Science
💠Accounting
💠Marketing
💠Economic
💠Management
💠Pharmacy
💠Nursing


🔹በሰዐት እየገደበ ያስቸገራቹ ካላችሁ Premium ለመሆን ሚለውን በመንካት በ 200 ብር ብቻ ያለገደብ መጠቀም ትችላላቹ

ይሄን በመንካት ለፈተናው ይዘጋጁ👇
@Exit_Exam_preparationbot💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
116😁75🙏35👏23
#Update

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዛሬ የተጀመረው የመውጫ ፈተና መሸጋሸጉን ገለጹ።

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትን ዋቢ በማድረግ ባሰራጩት መልዕክት፤ በዛሬው ዕለት መሰጠት በተጀመረው የ2018 አጋማሽ ዓመት የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ላይ የአንድ ቀን የፕሮግራም መሸጋሸግ እንደተደረገበት ገልፀዋል፡፡

"ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙና ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን አስከትሏል" ብለዋል።

በዚህም ምክንያት የፈተናው ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን መሸጋሸጉን ተቋማቱ ገልፀዋል። ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ-ጊዜ ላይ ሆነው፣ በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ተገልጿል።

ዛሬ የካቲት 17/2018 ዓ.ም የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ፈተና መውሰድ ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Mock Exam) በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና ይፈተናሉ ተብሏል።

@Exit_Exam_preparationbot💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
118😭30😡10😱8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለ Exit Exam ተፈታኞች !

📌ከዚበፊት የነበሩትን የፈተና ጥያቄዎችና የuniversity ሞዴሎችን የያዘው ቦት አጠቃቀም በvideo ይሄን ይመስላል።

📌አጠቃቀሙ ያልገባቹ ሰዎች ይሄን video ተመልከቱ።

🎉ለሌሎች ጓደኞቻቹም ላኩላቸው

ቦቱን ለማግኘት 👇

@Exit_Exam_preparationbot 💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
99👍37🔥26🙏24
Forwarded from Tikvah-University
🔔 ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች ዝግጅት የሚያግዝ የቴሌግራም ቦት

የቴሌግራም ቦቱ ከዚህ በፊት የነበሩ የ Exit Exam ፈተናዎች እና ሌሎች የዩኒቨርሲቲ Model ጥያቄዎችን ከነመልስና ማብራሪያቸው የያዘ ነው።

ጥያቄዎቹን የትም ሆነው መስራት ይችላሉ👇
@Exit_Exam_Preparationbot

ቦቱን ለመውጫ ፈተና ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ ሼር ያርጉላቸው።
24👍7
#Update

አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ሙሉ ቀን በሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።

አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት የሚሰጠው ፈተና ከጁምዓ ሶላት ስግደት ጋር በተያያዘ እንዲሁም ቅዳሜ በሚሰጡ ፈተናዎች ላይ የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በኩል ቅሬታዎች መቅረባቸውን ተከትሎ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስተካከያ ማድረጉ ታውቋል።

በዚህም አርብ በሁለተኛ ክፍለ-ጊዜ (ከ5:00-7:30) ፈተናዎች ላይ ሽግሽግ የተደረገ ሲሆን፤ ቅዳሜ ፈተናው የማይሰጥ ይሆናል።

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተስተካከለውን መርሐግብር (ከላይ ተያይዟል) ለተፈታኝ ተማሪዎቻቸው በማስተዋወቅ ላይ ይገኛሉ።

@Exit_Exam_preparationbot
102😁39👍17👌7