#exit_exam
ለቅሬታ የሚሰጡ ምላሾች ዛሬ ነው ሚጠናቀቁት።
ከ15 ሺህ በላይ ቅሬታዎች ገብተው የተወሰኑት በአግባቡ ተስተካክለዋል። አቶ ተፈሪ(eaes)
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep

❤61👍22😢18😁6🕊6
#JigjigaUniversity
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 907 ተማሪዎች አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው 17ኛ ዙር ተመራቂዎች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሕክምና ዶክትሬት እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 907 ተማሪዎች አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው 17ኛ ዙር ተመራቂዎች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሕክምና ዶክትሬት እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
የ University መረጃ የምትገኙበት
👉 @Exit_Exam_prep
❤21
#AdigratUniversity
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 167 ተማሪዎች አስመርቋል።
ከተመራቂዎቹ መካከል 16ቱ የሕክምና ዶክተሮች መሆናቸው ተገልጿል።
የተቋሙ 12ኛ ዙር ተመራቂዎች 121 በመጀመሪያ ዲግሪ እና 46 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

❤23
#WolaitaSodoUniversity
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 352 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ከ2,300 በላይ ተማሪዎች ትናንት ማስመረቁ ይታወቃል።

❤34👍2🥰2
በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ 52 የግል ኮሌጆች ታገዱ
የኢ. ፌ. ዲ. ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር መሰረት በማድረግ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ባደረገው የክትትልና ቁጥጥር ስራዎች 52 የግል ኮሌጆች ከዘርፉ እንዲወጡ ማድረሱን አስታወቀ፡፡
ተቋማቱ በዳግም ምዝገባ ስርዓት ውስጥ ባለመግባታቸው ምክንያት ከከፍተኛ ትምህርት ሴክተር እንዲወጡ የታዘዙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር አሳውቋል፡፡
ባለስልጣኑ እንዳታወቀው ተቋማቱ አራት ጊዜ በደብዳቤ፣ አንድ ጊዜ በስልክ እንዲሁም አንድ ጊዜ በአካል ቀርበው እንዲያስረዱ በስልክ ጥሪ በተደጋጋሚ ጥሪ ባለማክበራቸው ህጋዊነታቸው ተቋርጧል፡፡
ስለሆነም ተቋማቱ የተላለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንድያደርጉ በተደጋጋሚ ቢጠየቁም ተግባራዊ ባለማድረጋቸው ህጋዊነታቸው የተቋረጠ ሰለሆነ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ተሰማርተው ዜጎች ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ የከፍተኛ ትምህርት አገልግሎት መስጠት እንዲያቆሙ እና አስፈላው የህግ እንደሚወሰድባቸው መገለፁን ብስራት ሬዲዮ ከኢ. ፌ. ዲ. ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የደረሰው መረጃ ያመላክታል፡፡

❤80👍8😁7🔥5🤨2
#EAES
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል።
ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦
በተፈጥሮ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ
በማኅበራዊ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ
የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል ተብሏል።
የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን እንደሚሆን አገልግሎቱ ጠቁሟል።

❤45👏4
#ExitExam
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ዲግሪ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና በሰኔ ወር ለመስጠት አቅዷል፡፡
በሚኒስቴሩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ በሆኑት እዮብ አየነው (ዶ/ር) በተፈረመና በቀን 24/07/18 ዓ.ም ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተላከ ሰርኩላር፤ ተቋማቱ በ2018 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የመውጫ ፈተና የሚሰጥባቸውን ፕሮግራሞች እና እጩ ተመራቂዎች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚሰጥባቸውን ፕሮግራሞች በመለየት ከላይ በተየያዘው ቅጽ መሰረት እስከ ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም ድረስ በኢሜል አድራሻ manayesh997@gmail.com እንዲልኩ ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡

❤103👍19🥰5😁3👏1
#RemedialExam
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠው የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ደግሞ በግንቦት ወር አጋማሽ እንደሚሆን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተናን አስመልክቶ ያጋራው መርሐግብር ፈተናው በኦንላይን እንደሚሰጥ ጠቁሟል (ምስሉ ከላይ ተያይዟል)፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በይፋ ያወጣው መረጃ የለም፡፡
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ከህዳር አጋማሽ ጀምሮ በትምህርት ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል።

❤39🔥2👍1