እውነት ሚዲያ
8 subscribers
3 photos
<<<ወደ ቀደመው>>>
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
በሒወታችን ላይ ምርጫ ባበዛን ቁጥር ለውድቀታችን እየሠራን መሆኑን እናስተውል::
አሸናፊ የሆንባቸውን የሒወት ገፆቻችን ወደኋላ ሄደን ከፈተሽን በሰዓቱ ለምርጫ የቀረበሉን ነገሮች ማሸነፍ እና ማሸነፍ ብቻ ነበሩ::
የሒወት ትልቁ ጥበብ የሚፈልጉትን ነገር ጥርት ባለ መንገድ መወሰን ሲሆን የስኬታችን መሠረት ግን ያለው የማያስፈልገን ከሒወታችን ላይ ቆርጦ በመለየት ውስጥ ነው::
ልብ ይበሉ...."ትልቁ ጥበብ" እና "የስኬታችን መሠረት" ሁለት የተለያዩ ነገሮች ሳይሆኑ የሳንቲሙ ሁለቱ ገጾች ናቸው::
በቅርቡ "ሁለቱ ገጾች" በሚል አምድ የምንማማርባቸውን ሀሳቦች መጋራት እንጀምራለን እና ይጠብቁን::
@ewnetmediaofficial
ሰናይ ምሽት!
ትርፍ አትሁኑ!!
"ተፈላጊ" ሳይሆን "አስፈላጊ" በሆናቹበት ቦታ ላይ ብቻ ተገኙ:: አለመገኘታቹ በማያስጨንቅ ቦታ በመገኘታቹ ጭማሪ ከመሆን የዘለለ ትርጉም የላቹምና ዋና የሆናቹበት ቦታ ብቻ ተገኙ::
በተለይም ሁሌም ዋና በሆናቹበት በእግዚአብሔር, በራሳቹ, እና በቤተሰቦቻቹ ቤት ላይ አትጉደሉ::
ሰናይ ጊዜ::
@ewnetmediaofficial
"ትክክለኛነትን" ትተህ "ተገቢነትን" ያዝ::
"ትክክለኛነትን" ትተሽ "ተገቢነትን" ያዥ::

እራስህን የምታመላልሰው በ"ተገቢነት" ዐውድ ውስጥ ከሆነ እመነኝ ከህሊና ወቀሳ እና በይሉኝታ ከመታጠር ነፃ ትሆናለህ::
እራስሽን የምታመላልሺው በ"ተገቢነት" ዐውድ ውስጥ ከሆነ እመኚኝ ከህሊና ወቀሳ እና በይሉኝታ ከመታጠር ነፃ ትሆኛለሽ::

ከምንም በላይ ግን ትናንትና ላይ ቆመህ አትቀርም::
ከምንም በላይ ግን ትናንትና ላይ ቆመሽ አትቀሪም::

ዛሬን በልኩ ትኖራለህ!!!
ዛሬን በልኩ ትኖሪያለሽ!!!

ሰናይ ጊዜ::
@ewnetmediaofficial
👍1