የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ከብሬድ ፎር ዘ ወርልድ ጋር በመተባበር ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የሚረዱ የጋራ አሰራሮችን አስመልክቶ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የማህበረሰብ ውይይት አካሔደ።
የመድረኩ ዋና ዓላማ የአከባቢውን ቁልፍ ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ በህብረተሰቡ ውስጥ የሚስተዋሉ አድሏዊና የተዛቡ የስርዓተ-ፆታ አመለካከቶችን/ደንቦችን ለመለወጥ ነበር።
በዚህ የውይይት መድረክ የሀይማኖት አባቶች፣ የሴቶች ተወካዮች፣ የወጣቶች ማህበር አባላት፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሌሎችም የአካባቢው ቁልፍ ባለድርሻ አካላት አሳትፈዋል።
ማኅበሩ የአከባቢውን ማህበረሰብ በማስተባበር፣ ቀጣይነት ያለውና መሰል ትብብርን በማጠናከር፣ በቁርጠኝነት በመስራት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ማህበረሰብ ውስጥ የተዛቡ የስርዓተ-ፆታ አመለካከቶችን ለመለወጥ ግንዛቤ በመፍጠር የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት እንደሚጥር ተገልጿል።
On June 7, 2025, the Ethiopian Women Lawyers' Association (EWLA) in collaboration with Bread for the World, organized a community dialogue focused on: Collective Action towards Gender-Based Violence (GBV) prevention and response.
The primary goal of the session was to engage key local stakeholders and foster a transformation of traditional gender norms within the community.
The discussion brought together religious leaders, women's representatives, youth Association members, community elders, and other local key actors.
EWLA believes that such an ongoing grassroot collaboration and commitment to this issue will significantly impact the perception and practice of gender norms in the community of Nifas Silk Lafto subcity, AAddisAbaba.
#EWLA
#BreadFortheWorld@BROTproject
#GBVPreventioandcontrol
#EngageLocalActorsinShiftingtraditionalgendernorms
#Makeadifference
#NifasSilkLafto,Addis Ababa

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ከሃቢታት ፎር ሂውማኒቲ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሚተገብረውና ስታንድ ፎር ኸር ላንድ በተሰኘው ፕሮጀክት ስር በሴቶች የመሬት ተጠቃሚነት መብት ዙሪያ የሕግ ዕውቀት ሽግግር ማድረግን አስመልክቶ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ።
ስልጠናዉ አካታችና ተሻጋሪ በሆነ የሕግ ዕውቀት/ግንዛቤ እንዲሁም በሴቶች የመሬት ተጠቃሚነት መብት ዙሪያ ያተኮረ ሲሆን ከሲቪል ማህበራት፣ ከመንግስት ተቋማት እና ከሴቶች ማህበራት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል።
ተሳታፊዎች በተዛቡ የሥርዓተ-ፆታ አመለካከቶች፣ በስልጣን ግንኙነቶች እና በህግ ማዕቀፎች ላይ ተወያይተው ጥልቅ ግንዛቤ ከማግኘታቸውም በላይ ከሴቶች የመሬት ተጠቃሚነት መብቶች ጋር በተያያዘ የባለቤትነት መብት፣ ውርስ፣ አጠቃቀም እንዲሁም የበለጠ በራስ በመተማመን ለራሳቸው ለመሟገት እና እነዚያን መብቶች በንቃት ለመጠየቅና ለማስከበር የሚያስችል ግንዛቤ አግኝተዋል።
On June 7, 2025, the EthiopianWomen Lawyers' Association (EWLA), in partnership with Habitat for Humanity
Ethiopia under the Stand for Her Land (S4HL) project, conducted capacity-building training in Oromia region, Dukem town.
The training focused on Gender Transformative Legal Literacy and Women’s Land Rights.
Stakeholders from CSOs, government organizations and Women Associations have participated in the training and gained a deeper understanding of gender norms, power relations, and legal frameworks; enhanced their awareness of women’s land rights including ownership, inheritance, and usage; and built greater confidence to advocate for themselves and actively claim and defend their rights.
#EWLA
#HabitatForHumanityEthiopia #S4HL #GenderEquality #WomenLandRight #LegalEmpowerment #EmpowerWomen #DukemTraining

የአማራ ክልል የቤተሰብ ሕግ አፈጻጸም ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ የድጋፍና ክትትል ምክክር ተካሔደ
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ከቴሬ ደስ ሆምስ ጋር ከሚተገበረውና “ትመራለች” ከተሰኘው ፕሮጀክት ጋር በመተባበር የአማራ ክልል የቤተሰብ ሕግ አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ ለመገምገም ሰኔ 05 ቀን 2017 ዓ/ም በባህር ዳር ከተማ የድጋፍና ክትትል ምክክር አካሂዷል። መድረኩ የቤተሰብ ሕጉ ያለበትን ደረጃና ያሳየውን ለውጥ ለመገምገም፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ለመፍታት፤ መሻሻል ያለባቸውን አሰራሮች ለማሻሻል ብሎም የወደፊት አቅጣጫዎችን ለመጠቆም ያለመ ነበር።
በተጨማሪም ይህ መድረክ የአማራ ክልልን የቤተሰብ ሕግ ለማስፈፀም ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ላይ ቀደም ሲል በተደረጉ ጥናቶች የተገኙ ግኝቶችን በተመለከተ ከሕግ አስከባሪ አካላት ጠቃሚ ግብዓቶችን/አስተያየቶችን ለመሰብሰብ መልካም አጋጣሚ ፈጥሯል። በዚህ መሰረት ተሳታፊዎች ያለእድሜ ጋብቻ፤ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እና ከፍቺ በኋላ ለልጆች የሚደረገው እንክብካቤ ቅድሚያ የልጆችን ጥቅም ባማከለ መልኩ መሆኑ ያለውን ጠቀሜታ ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ተወያይተው የጋራ ግንዛቤ ይዘዋል፨
በመጨረሻም ተሳታፊዎች በሴቶች መብት፣ ፆታን መሰረት ባደረጉ ጥቃቶች እንዲሁም የህጻናት መብት ጥበቃን በተመለከተ ከፍተኛ የግንዛቤ ክፍተት መኖሩን ጠቁመው እነዚህን ክፍተቶች ለመሙላት ጠንክሮ መስራትና ሁሉን አቀፍ ምላሽ መስጠት እንደሚያስፈልግ አጽንኦት ሰጥተዋል።
Follow up meeting on the implementation status of the Amhara Region family Law
On June 12, 2025, Ethiopian Women Lawyers’ Association (EWLA), in partnership with Terre des Hommes (TDH), under the She Leads project, held a follow-up meeting in Bahir Dar to assess the implementation status of the Amhara Region Family Law. The meeting aimed to review progress, address challenges, and explore future prospects.
The platform facilitated valuable feedbacks from law enforcement organs regarding findings from prior research on the challenges of implementing the Amhara Family Law. Accordingly, Key issues including the harmful practice of arranged early marriages and the importance of post-divorce maintenance for the best interest of the child were discussed thoroughly.
The discussions also highlighted a significant awareness gap regarding women’s rights, gender-based violence (GBV), and child rights protection, emphasizing the need for comprehensive responses to these issues.
#AmharaRegionFamilyLaw #WomenRights #ChildRights #GBV #CommunityEngagement #SocialJustice