በየቀኑ 1 ሐዲስ️ ️
661 subscribers
165 photos
149 links
Download Telegram
ጥሩ እሳቤ ይኑረህ አላህ ይረዳሃል

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

﴿ومَن يَسْتَعْفِفْ يُعِفَّهُ اللَّهُ، ومَن يَسْتَغْنِ يُغْنِهِ اللَّهُ، ومَن يَتَصَبَّرْ يُصَبِّرْهُ اللَّهُ، وما أُعْطِيَ أحَدٌ عَطاءً خَيْرًا وأَوْسَعَ مِنَ الصَّبْرِ.﴾

“እራሱን ከሐራም የቆጠበ አላህ ከሐራም ይጠብቀዋል። በራሱ ለመብቃቃት ጥረት ያደረገ የሚብቃቃበት ነገር ይሰጠዋል። ትዕግስት ለማድረግ የጣረ ትዕግስትን ይለግሰዋል። ለአንድ ሰው ከትዕግስት የተሻለና እጅግ ሰፊ የሆነ ነገር እንደተሰጠው አይነት ለማንም አልተሰጠም።”

📚 ቡኻሪ (1469) ሙስሊም (1053) ዘግበውታል

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌9👍3🔥1
⚠️⚠️ቀብር የመጀመሪያው?🔺

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿إنَّ القَبرَ أوَّلُ مَنازِلِ الآخِرةِ، فإِنْ نَجا مِنهُ، فما بَعدَه أيسرُ مِنهُ، وإنْ لَم يَنْجُ مِنهُ، فما بَعدَهُ أشَدُّ مِنهُ﴾

“ቀብር የመጀመሪያው የአኼራ ‘የቀጣዩ ዓለም’ መዳረሻ ነው። እሱን ነፃ የሆነ ከዛ በኋላ ያለው ገር ይሆንለታል። እሱን ነፃ መሆን ያልቻለ ከዛ በኋላ ያለው የከበደ ይሆንበታል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 1684

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌43👍3🙏3
📍መልካም ስነ‐ምግባር 🎁

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما من شيءٍ في المِيزانِ أثْقلُ من حُسنِ الخُلُقِ.﴾

“ሚዛን ላይ እንደ መልካም ስነ‐ምግባር የሚከብድ ወይም ሚዛንን የሚያነሳ ነገር የለም፡፡”

📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 4799

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👍6🙏43👌2
🚫በደልን አስቁም.....‼️

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ النَّاس إِذا رَأَوُا الظَّالِمَ فَلَم يَأْخُذُوا عَلَى يَدَيه أَوشَكَ أَنْ يَعُمَّهُمُ اللهُ بِعِقَابٍ مِنْهُ﴾

“ሰዎች በዳይን እያዩ እጁን የማይዙት (ከበደሉ የማይከለክሉት) ከሆነ፤ አላህ ከሱ በሆነ ቅጣት ሊያጠቃልላቸው ይቀርባል።”

📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ 4338

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌6👏32👍2
👉ላኢላሃ ኢለላህ! ሙሀመዱ ﷺረሱሉላህ

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما من نفسٍ تموتُ وهي تشهدُ أن لا إلهَ إلا اللهُ، وأني رسولُ اللهِ، يرجعُ ذلك إلى قلبٍ موقنٍ، إلا غفر اللهُ لها﴾

“እርግጠኛ በሆነ ልቦና ከአላህ በስተቀር የሐቅ አምላክ እንደሌለና እኔም የአላህ መልዕክተኛ እንደሆንኩ የምትመሰክር ነፍስ አትሞትም፤ አላህ ለሷ የማረላት ቢሆን እንጂ።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2278

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌12👏3
👉በዉዱዑ ላይ መሆንን አዝውትረ

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

﴿اسْتقيموا ولن تُحصوا، واعلموا أنَّ خيرَ أعمالِكم الصلاةُ، ولا يحافظُ على الوضوءِ إلا مؤمنٌ﴾

“በሐቅ ላይ ፅኑ፤ ሁሉንም ስራ ልታሟሉ አትችሉም። ከስራዎቻቹህ ሁሉ በላጩ ሶላት መሆኑን እወቁ። ዉዱዕን (ትጥበትን) አይጠባበቅም (ሙዕሚን) አማኝ ቢሆነ እንጂ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 952

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌83👏3👍1
📍ከጠላት ጋር መገናኝትን አትመኝ ከመጣ ግን…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَتَمَنَّوْا لِقاءَ العَدُوِّ، وسَلُوا اللَّهَ العافِيَةَ، فَإِذا لَقِيتُمُوهُمْ فاصْبِرُوا، واعْلَمُوا أنَّ الجَنَّةَ تَحْتَ ظِلالِ السُّيُوفِ﴾

“ከጠላት ጋር ተገናኝቶ መፋለምን አትመኙ። ይልቁንስ አላህ ሰላምን እንዲሰጣችሁ ለምኑት። ነገር ግን አይቀሬ ሆኖ ከጠላት ጋር ከተገናኛችሁ ወደኋላ አትበሉ ታገሱ፤  ጀነት ከሰይፍ ጥላ ስር መሆኑን ደግሞ እወቁ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2965

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌76🔥2👍1
⚠️ቤታችሁን መቃብር አታድርጉት…

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

﴿صَلُّوا في بُيُوتِكُمْ، ولا تَتَّخِذُوها
قُبُورًا.﴾

“ሶላትን በቤታችሁ ውስጥ ስገዱ። መቃብር አድርጋችሁ አትያዙት።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 777

🖋 ጥቂት ማብራሪያ፦
በቤታችሁ ስገዱ ሲባል የተፈለገው ከግዴታ ሰላት ውጪ ያሉትን ለምሳሌ የሌሊት ሰላት፣ ዱሃ፣ ተሀጁድ የመሳሰሉ ሱና ሰላቶችን ነው።

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
5👍4👌4
📍አንድን መልካም ስራ ለአላህ ብለህ አከናውነህ በዛ ላይ ሰዎች ካመሰገኑህ ይህ ላንተ ፈጣኑ ብስራት ነው!!

ከአቡ ዘር (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ለአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)እንዲህ አልኳቸው፦

﴿أَرَأَيْتَ الرَّجُلَ يَعْمَلُ العَمَلَ مِنَ الخَيْرِ وَيَحْمَدُهُ النّاسُ عليه؟ قالَ: تِلكَ عاجِلُ بُشْرى المُؤْمِنِ﴾

“አንድ ሰው ከመልካም ስራዎች ውስጥ ይሰራል፤ በሷ ላይም ሰዎች ምስጋና ይሰጡታል? ይህን ግዜ አሉ፦ ‘ይህቺ የአማኝ ፈጣን ብስራት’ ነች።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2642

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👍7👌42
⚠️በየቀኑ ከአጅሩ ላይ ይቀነሳል🔺🔺

ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ أَمْسَكَ كَلْبًا، فَإِنَّهُ يَنْقُصُ كُلَّ يَوْمٍ مِنْ عَمَلِهِ قِيرَاطٌ، إِلَّا كَلْبَ حَرْثٍ أَوْ مَاشِيَةٍ﴾

“ውሻን የሚያሳድግ (የሚያረባ) ለአደን ወይም ለእንሰሶች ጥበቃ ሲቀር በየቀኑ ከመልካም ስራው ላይ ቂራጥ (ጋራን የሚያክል) አጅር (ምንዳ) ይቀነስበታል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 232

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👍12👌41
⚠️ከስላምታ በፊት ወሬ አትጀምረ ⛔️

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ بَدَأَ بالكلامِ قبلَ السلامِ، فلا تُجِيبوهُ﴾

“ከሰላምታ በፊት በወሬ የጀመረን አትመልሱለት።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6122

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌64👍2🔥1
ጀነትና ጀሀነም ተከራከሩ🔺🔺🔺
👇
ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ
ብለዋል፦ l

“ጀነትና ጀሀነም ተወዛገቡ። ጀሀነም፦ ‘በውስጤ ጠንካራዎቹ እና በኩራት የሚንቦጣረሩ አሉ’ አለች። ጀነት፦ ‘በውስጤ ደካማዎችና ድሃዎች እንጂ ሌላ አይገቡም’ አለች። በዚህ ግዜ የላቀው አላህ ለጀነት እንዲህ አለ፦ ‘አንቺ ጀነት የእኔ ምሕረት ነሽ። በአንቺ አማካኝነት ለምሻው ባሮቼ ምሕረቴን እለግሳለሁ፡፡’ ለጀሀነምም እንዲህ አለ፦ ‘አንቺ ጀሀነም የኔ ቅጣት ነሽ። በአንቺ አማካኝነት የምሻውን ባሮቼን እቀጣለሁ።’ በማለት በመካከላቸው ፍርድ ሰጠ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 4850

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
😭7🔥4👍2
💴መስፈርያው ገንዘብ የሆነ ሰው🔥🔥

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿تَعِسَ عَبْدُ الدِّينَارِ، وَعَبْدُ الدِّرْهَمِ، وَعَبْدُ الْخَمِيصَةِ، إِنْ أُعْطِيَ رَضِيَ، وَإِنْ لَمْ يُعْطَ سَخِطَ﴾

“የዲናር ባሪያ፣ የዲርሃም ባሪያ፣ የልብስ ባሪያ ጠፋ። ሲሰጡት ይወዳል። ካልሰጡት ይጠላል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2887

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
5👌5🔥1
🚶‍♂ወደ መስጂድ ስንመጣ በአደብና በእርጋታ ይሁን🕌

ከአቢ ቀታዳ رضي الله عنه ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

“እኛ ከረሱል صلى الله عليه وسلم ጋር ጀምዓ ሶላትን እየሰገድን ነበር። የሰዎች ግርግር (ጫጫታ) ሰሙ። ከሶላት በኋላ የሰማሁት ግርግር ምንድነው? አሉ። ሶላት ለመድረስ ተቻኩለን ስንመጣ ነው ሲባሉ። እንዲህ አሉ፦ እንዲዚህ አታድርጉ። ወደ ሶላት ስተመጡ በእርጋታ ኑ። የደረሳችሁበትን ስገዱ። ያመለጣችሁን ደግሞ ሙሉ። ”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 603

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌52🔥1
🌟እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ… 🌟
👇
ከዑመር ኢብኑል ኽጣብ رضي الله عنه كثير ተይዞ: ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿لا تُطْرُونِي كما أَطْرَتِ النَّصارى ابْنَ مَرْيَمَ؛ فإنَّما أَنا عَبْدُهُ، فَقُولوا: عبدُ اللَّهِ وَرَسُولُهُ.﴾

“ክርስትያኖች በመርየም ልጅ በኢሳ ላይ ድንበር እንዳለፉት በኔ ላይ ድንበር አትለፉ (ከፍ ከፍ አታድርጉኝ) እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ። የአላህ ባሪያና መልዕክተኛ በሉኝ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 3445

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
4👌4🔥1
🕋 ላደለው ሰው 🕋

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صلاةٌ في المسجدِ الحرامِ أفضلُ من مائةِ ألفِ صلاةٍ فيما سِواهُ﴾

“በመስጂደል ሀረም የሚሰገድ ሰላት ሌላ ቦታ ከሚሰገድ ሰላት በመቶ ሺህ የሚበልጥ ብልጫ አለው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1163

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
8👌4
ጥረጣሬን ተጠንቀቅ
👇
ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

﴿إيّاكُمْ والظَّنَّ، فإنَّ الظَّنَّ أكْذَبُ الحَديثِ، ولا تَحَسَّسُوا، ولا تَجَسَّسُوا، ولا تَنافَسُوا، ولا تَحاسَدُوا، ولا تَباغَضُوا، ولا تَدابَرُوا، وكُونُوا عِبادَ اللهِ إخْوانًا﴾

“ጥርጣሬን ተጠንቀቁ። ምክንያቱም ጥርጣሬ ከቅጥፈቶች ሁሉ የላቀው ነውና። ወሬ አነፍናፊ አትሁኑ፣ የሌላውን ነውር ተከታታይ አትሁኑ፣ እርስ በርስ ተጨቃጫቂ አትሁኑ፣ አትመቀኛኙ፣ አትጠላሉ፣ ጀርባ አትሰጣጡ። ወንድማማች የአላህ ባሪያ ሁኑ።”

📝 ቡኻሪ (5143) ሙስሊም (2563) ዘግበውታል

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👍95👌3
⚠️ ዱዓእ አለማድረግ ያለው አደጋ

አቢ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳሳተለፈው

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦

أبو هُريرةَ رَضِي اللهُ عنه: أنَّ رسولَ اللهِ صلَّى اللهُ علَيه وسلَّم قال: "مَن لَم يَدْعُ اللهَ سبحانه غَضِبَ عليه"
“አላህንالله سبحانه وتعالى

የማይለምን ሰው፤ በእሱ ላይ ይቆጣበታል።”

📝 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2654

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👍4👌42🔥1😢1
ከጂሀድ እኩል የሚሆን ስራ ፡ወላጆችህ

ከአብደላህ ቢን ዑመር رضي الله عنه ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
“አንድ ሰው ወደ ነቢዩ صلى الله عليه وسلم ዘንድ በመምጣት ጂሃድ ለመውጣት ፍቃድ ሲጠይቃቸው። እንዲህ አሉት፦ ወላጆችህ በህይወት አሉ? አዎ! አለ። በቃ ወደነሱ ተመለስና እነሱ ላይ ጂሃድ አድርግ (እነሱን አገልግል በጂሃድ የምታገኝውን ምንዳ ታገኛለህ)።”

📕ቡኻሪ (3004) ሙስሊም (2549) ዘግበውታል

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👍6👌43
🎁ሪዝቁ (የጠበበበት) የሚያደርገው ዱዓ‼️

ከአብደላህ ቢን መስዑድ رضي الله عنه ተይዞ፡

ነቢዩ صلى الله عليه وسلم
እንዲህ በማለት ዱዓእ ያደርጉ ነበር፦

﴿اللهم إني أسألُك من فضلِك ورحمتِ
ك؛ فإنَّه لا يملُكها إلا أنت﴾

“አላህ ሆይ! ትሩፋትህንና እዝነትህን እለምንሃለው። እነኚህ ፀጋዎች ከአንተ ውጪ በሌላ እጅ የማይገኙ ናቸውና።”

ሶሂህ አልጃሚ፡ 1278

II
ለሌሎችም ያጋሩ!
Telegram👉 t.me/EveryDayHadith99
👌76👍4