ሰላም እንደምን አደራቺሁ ቤተሰቦቼ... ጉዞ በፈታኙ መልክአ ምድር ወደ ጠቢባኑ አገር ደላንታ🙏❤.. እሄን ዕድል ስላገኘሁት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏.. በመንገዴ ላይ 👇
እንደምን አመሻቺሁ ቤተሰቦቼ..እስቲ ስለ ዕፅዋትና ስለ ሐኪም ሁሌም የምደነቅበት አንጋረ ፈላስፋ የተባለው ጥንታዊ መጽሐፍ ምን እንደሚል እንመልከት።
እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው፤ ወይም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ሲራክ 1፥ 14 መዝ. 110
👉🏻 " ከሱ የምትሻውን ከመፈለግህ በፊት ባለመድኃኒቱን(ሐኪሙን) አክብረው(ውደደው) ጥበቡን የገለጸለትም እግዚአብሔር እንደሆነ ዕወቅ። በሐኪሙ እጅ አማካይነት መድኃኒቱን የሚሰጥ እርሱ ባለቤቱ ነውና።
👉🏻 ጥበብን በማወቁ ባለ መድኃኒቱን ሁሉ ያከብረዋል፤ ይልቁንም በመኳንንቱ ዘንድ ይከበራል። እግዚአብሔር መድኃኒትን ከምድር ፈጥሯልና፥ ብልህም ሰው አይንቀውም፥ መድኃኒትማ ይናቅ ዘንድ ከሃሊነቱን ሊያውቁ፥ መራራ ውኃ በዕንጨት የጣፈጠ አይደለምን? ለሙሴ ዞጲ የሚባል ዕንጨት አሳይቶታል። (ዘፀአት 15፥ 25) ሲራክ 38 1 8
👉🏻 ለኖኅ ሺህ መድኃኒት ነግሮታል፥ ከሺ 300ን ለዚህ ይበጃል ብሎ በቃል ነግሮታል፥ 700ን ከማር ከቅቤ ታገኘዋለህ ብሎታል። (ኩፋ 42፥8፥10) ".... እናም ምን ለማለት ነው ይህን ሕክምና ከባዕድ አምልኮ ጋር ማያያዙ (በርግጥ እንደጥሩው ሁሉ መጥፎ የሚሰሩበት ቢኖሩም)..ነገሮችን በጥልቀት ካለመረዳት የመነጨ ውጤት ነው ለማለት ነው:: ሰላም እደሩልኝ.. በማንኛውም ነገር ዙሪያ እኔን ለማማከር የውስጥ መስመሬ እሄ ነው 👉 @dhnet27 👈.. ንኩትና መልክት አስቀምጡልኝ::

ሰላም ቤተሰቦቼ.. ከረፈደ ቢሆንም እንኳን አደረሳቺሁ.. መልካም በዓል ብያለሁ ዓመቱ ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ያሰብነው የሚሰምርበት ይሁንልን.. አሜን አሜን አሜን🙏❤
“በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል፤ ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤ በዚያም ዘመን በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ እያንዳንዱ ይድናል።”ዳንኤል 12፥1
ታላቁ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይነሣል
የዚህም የከበረ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል የረድኤቱ ኃይል ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡

ላልተነበባቺሁ 👇
ብልቱ ላበጠ:- የጫት ቅጠል: የሽነት ቅጠል: በነጭ ደሮ ሃሞት ለውሰው ቅባው::
ብልቱ ለሚመግልበት:- የግራር ፍሬ ደቁሰህ በውሃ አጠጣው::
ብልቱ ለሞተበት:- የ አሞጭ ስር አድርቀህ ደቁሰህ በጠጅ ጠጣ:: ይህ መፍትሄ ዘላቂና ፍቱን ነው.. ይህ ሶስተኛው መፍትሔ የመጠን, አብሮ የሚወሰድና, የሚወሰድበት ቀን ስላለው እውነተኛ ችግር ያለባቺሁ ሰዎች በተለመደው የውስጥ መስመር👇
ይህን በመጫን አናግሩኝ 👉 @dhnet27 👈

መፍዝዝ:ዉናኤል:ሳጥናኤል:ውናኤል:ክፍናኤል ዮድ:ዮድናኤል:አርሂም:አራርሂም:አፍዝዝ:
ወአደንግዝ:እምኩሎሙ:ውሉደ:አዳም:ወሔዋን: ሊተ:ለገብርከ....::
መፍዝዝ ከሚባሉት አንዱ ይህ ነው.. የሚሰራውም በመቃብር አፈር ነው
የውስጥ መስመር👉 @dhnet27 👈

ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንደምናላቺሁ.. የጠፋሁት በብዙ ነገር ስለተጠመድኩ ነውና ይቅርታ.. ዘመኑ እንደምታዩት ሁኗል.. ነገርግን በስተመጨረሻ ድል ከኛጋ ነውና ፀንተን እንቁም በፀሎትም እንበርታ.. እግዚአብሔር ፆም ፀሎታቺንን ምሕላቺንን ተቀብሎ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያን ያድንልን.. አሜን 🙏🙏🙏
@dhnet27
@dhnet27
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ETHIOPIA
ከትላንት ምሽት አንስቶ በኢትዮጵያ ቴሌግራም ፣ ፌስቡክ እንዲሁም ሌሎች የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እንዲገደቡ መደረጉ ታውቋል።
አገልግሎቶቹ በሁለቱም የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢዎች ማለትም በኢትዮ ቴሌኮም እንዲሁም በሳፋሪኮም በኩል እየሰሩ እንዳልሆነ ለመረዳት ችለናል።
ከማህበራዊ መገናኛዎቹ አገልግሎት መገደብ ጋር በተያያዘ በሌሎች ለአብነት በጎረቤት ሀገራት ውስጥ እስካሁን የታየ መቆራረጥ ሆነ ማቆም የሌለ ሲሆን አገልግሎት እንዲገደበ የተደረገው በዚሁ በሀገር ውስጥ መንግስት በወሰደው እርምጃ እንደሆነ አያጠራጥርም።
እስካሁን ስለጉዳዩ በቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢዎቹም ሆነ በየትኛውም የመንግስት አካል የተሰጠ ማብራሪያ የለም።
በሌላ በኩል ፤ ኔትብሎክስ የተባለው የኢንተርኔት ጉዳዮች ተከታታይ ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ፌስቡክ፣ ሜሴንጀር ፣ ቲክቶክ፣ እና ቴሌግራም የመሳሰሉ የማህበራዊ መገናኛዎች መገደባቸውን አመልክቷል። ድርጅቱ ገደቡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጋር በተያያዘ ሊደረግ ከታሰበው ሰላማዊ ሰልፍ ጋር የተገናኘ እንደሆነ አመልክቷል።
ምንም እንኳን የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ገደብ ቢደረግባቸውም በVPN / Psiphon አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።
@tikvahethiopia

#ሰበር_መረጃ
ቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ብፁዓን አባቶች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት እያካሔዱ ይገኛሉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት አስቸኳይ ሰበር መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫው ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በየካቲት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሠረት ቤተ ክርስቲያኒቱ መግለጫውን ባወጣች 72 ሰዓታት ውስጥ የቤተ ክርስቲያኒቱን ሃይማኖት ፤ ቀኖናና አስተዳደራዊ ሕግጋትን ባልጣሰ መልኩ ከመንግሥት ጋር በጉዳዩ ላይ ለመወያየት መንፈሳዊ በሯ ክፍት መሆኑን በመግለጽ ይፋዊ ጥሪ ማስተላለፏን አስታውሷል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ የኢፌዳሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ይህንን የቤተ ክርስቲያን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለውይይት ጥሪ ማቅረባቸውን ገልጿል።
ውይይቱ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ሊሆን የሚገባ ነው በሚል በተነሳው ሐሳብ በጉዳዩ ላይ ከሽማግሌዎች ጋር ጥልቅ ውይይት በማድረግ የደህንነት ተሽከርካሪዎች እና የጸጥታ አካላት ብዛት ሲታይ ምእመናንን ስጋት ላይ እንዳይወድቁ እና ላልተጋባ ጉዳት እንዳይዳረጉ በማሰብ የሰላም ጥሪውን መንግሥት ከተቀበለ እና በቤተ መንግሥት መገኘቱ ለሕዝቡ የሚያመጣው መፍትሔ የሚኖር እንደሆነ በማሰብ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርካችንን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ በቤተ መንግሥት የሚገኝ መሆኑን ጠቅላይ ቤተ ክህነት አሳውቋል።
ሕዝበ ክርስቲያኑም አባቶች የደረሱበትን ውጤት እስኪያሳውቁ ድረስ በትእግስት እንዲጠባበቁ መልእክት አስተላልፏል።

#በትዕግስት_ተጠባበቁ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ማሳስቢያ !
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ በቤተ መንግሥት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ፤ ሕዝበ ክርስቲያኑ አባቶች #የደረሱበትን_ውጤት_እስኪያሳውቁ ድረስ በትእግስት ይጠባበቅ ዘንድ አሳስቧል።

እንኳን ለፆመ ሁዳዴ በሰላም አደረሳቺሁ.. እግዚአብሔር ፆም ፀሎታቺንን የሚቀበልበት ወራት ይሁንልን🙏🙏🙏 @dhnet27