online crypto
105 subscribers
956 photos
44 videos
324 links
🟩Creater
only cryptocurrency airdrop Tips💰

🟨Youtube channelhttps://youtube.com/@etonlinecrypto?si=kLmiEob3PY1reVHu

🟥ስለክሪፕቶ መጠየቅ እሚፈልጉት ጥያቄ ካለ
Comment section
Download Telegram
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
‼️ይነበብ።‼️

ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

🔖ከኮርማ የቴክኒካል አናሊስስ አገልግሎት ጋር በተያያዘ በጣም የበዙ ጥያቄዎች በውስጥ በኩል እየተላኩልኝ ከመሆኑ አንፃር ያሉትን ነገሮች update ለመስጠት ያህል ፡

1/ ከመጀመሪያው ለመናገር ስንሞክር እንደነበረው የኮርማ የቴክኒካል እና ፈንዳመንታል ጥልቅ ዳሰሳዎች አገልግሎት መሰጠት የሚጀምረው የሁለተኛው የአልቲሜት ነፃ ኮርስ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲጨርሱ የሚሆን ይሆናል። በዚህም ኮርሱ ግማሽ ላይ ያለ እንደመሆኑ በሚቀጥሉት 45 ቀናት አካባቢ ባለው ጊዜ ውስጥ የተሟላ አገልግሎታችንን መስጠት የምንጀምር ይሆናል ማለት ነው።

2/ ይህንን አገልግሎት ለማግኘት እንደቅድመሁነት ከባይቢት ኤክስጄንጅ ጋር ይፋዊ አጋር እንደምሆናችን ፕላትፎርማችን በሚያቀርበው የሪፈራል ሊንክ በኩል ተመዝግባችሁ መጠበቅ የሚኖርባችሁ ይሆናል።

3/ ከዚህ በፊት ሌላ የባይቢት አካውንት በሌላ ሪፈራል የከፈታችሁ ቤተሰቦች አስቀድማችሁ ካወጣችሁበት የማረጋገጫ ሰነድ ሌላ አማራጭን በመጠቀም በመታወቂያ ከተመዘገባችሁ በፓስፖርት፤ አልያም በፓስፖርት ከተመዘገባችሁ ደግሞ በብሄራዊ መታወቂያ በመመዝገብ የሪፈራል ምዝገባችሁን በአዲስ አካውንት ማድረግ የምትችሉ ይሆናል።

3/ ምናልባት ይህ አገልግሎት ከሌላው በምን እንደሚለይ ለማስወቅ ያህል የምታገኙት አገልግሎት ይሄንን ግዙ ይሄንን ሽጡ የሚል ሳይሆን ያንን ግብአት ኢንቨስት ከማድረጋችን በፊት ሊሄድ የሚችልበትን አቅጣጫ የተሟላ የቴክኒካል፤ ፈንዳመንታል እና ሴንቲመንታል አናላሲስ ላይ የተመሰረተ ፕሮፌሽናል እና እውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ የሚሆን ይሆናል። ይኸውም አገልግሎት በዋነኝነት በፅሁፍ መልክ፤ በቪዲዮዎች እና በቻርት ትንታኔዎች ላይ የተመረኮዘ አገልግሎት የሚሆን ይሆናል።

4/ አሁን ላይ የተጀመረው ኮርስ ሊያልቅ ሲቃረብ ለምዝገባ በምናዘጋጀው የቴሌግራም BOT አማካኝነት ምዝገባውን የምናካሄድ እና ወደተዘጋጀው የ"ኮርማ" ፕራይቬት የቴሌግራም ቻናል መቀላቀል የምትችሉ ይሆናል።

5/ ከዚሁ አገልግሎታችን ጋር በተያያዘ የETN ስነምህዳር ከትሬዲንግ ጋር ብቻ በተያያዘ ያሉ አገልግሎቶቹን ለማስፋት በማሰብም ከላይ በምስሎቹ የምታዩትን ፕላትፎርም ሰርተን በማገባደድ ላይ ስንሆን በውስጡም ፡
- የክሪፕቶከረንሲ እና የፎሬክስ የፅሁፍ ትምህርቶች

- በጌም መልኩ ስለትሬዲንግ የምንማርበት ሲሙሌተር እና በዚህም በሚኖረን የፕሮፊት መጠን የETN ነጥቦችን የምንሰበስብበት

- በትምህርቶቹ ዙሪያ ያሉ የተለያዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድሮች ተዘጋጅተው ተጠቃሚዎች አሸናፊ ከሆኑ ETN የሚሸለሙበት እና ክፍያዎቻቸውንም ሁሌም በሳምንቱ መጨረሻ በገንዘብ መልክ ማውጣት የሚችሉበት

- አጠቃላይ የሚኖሩት ተጠቃሚዎች የሚኖራቸውን ደረጃ ማየት የሚችሉበት

- የተለያዩ ክፍያ ያላቸው እንደሶሻል ሚዲያ ቻናሎችን መከተል ወይም ፖስቶችን ላይክ ማድረግ እንደመሳሰሉ ስራዎችን በመስራት በETN ተከፋይ የሚሆኑበት

- ሽልማቶቻችሁ በክፍያ መልክ የሚቀመጡበት እና በቀጥታ ወዳያያዛችሁት የቴሌግራም ዋሌት ክፍያዎቻችሁን የምትልኩበት

- ጆርናል መያዝ የምትችሉበት

- ራሱን የቻለ የፈንዳመንታል ጥናት የሚያቀርብላችሁ የAI አገልግሎት የምታገኙበት እና ወዘተ አገልግሎቶትችን በአንድ ማእከል ስር የምታገኙበት በአገሪቱ እስካሁን ያልተሞከረ ምናብልባትም በአይነቱ ከሳሃራ በታች ባሉ አገራትም የመጀመሪያ የሚሆን አገልግሎት ይሆናል
።

⚠️አገልግሎቱ በጊዜ ሂደት አስቀድመው የሚመዘገቡ ቤተሰቦች ሲቀሩ ወደክፍያ አሰራር ተቀይሮ ተጠቃሚው ግለሰብም ሆነ የETN ኤኮሲስተም በአንድ ላይ የሚጠቀሙበትን ሁነት እንደምንመሰርትም በስተመጨረሻ ላይ በተለጠፈው ምስል ላይ ለማመልከት እንደተሞከረ ልብ ይሏል።

📌በተለይ ከአዳዲሶቹ የፕላትፎርሙ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የሙከራ ስርጭቱ ለህዝብ ይፋ በምናድርግበት ወቅት የበለጠ እና የጠለቀ ትንታኔ የምንሰጣችሁ ይሆናል።

🔗 የባይቢት መመዝገቢያ የሪፈራል ሊንክ ፡ https://partner.bybit.com/b/132421

😍ETN-LEARN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ለናንተ የማንሆነው የለም ብያችሁ አልነበረም :

ለETN ስኬት ፍስሀ ተገኝን ወይም ኤፍሬም የማነህን መሆን ካለብን እንሆናለን ባልኳችሁ መሠረት ሆኜላቹሀለው።🙈😅

. . . የካታንጋ ስፖርት መዓድ የመጀመሪያ ዝግጅት ሳምፕልን እንድትሰሙት ልጋብዛችሁ ነው። ከልጅነቴ ጀምሮ በህይወቴ ሙሉ የማረሳውን የእግርኳስ ብልህነት እና ባለተሰጥኦነት ስላሳየኝ ሮናልዲኒሆ ጋውቾ ታሪክ በዚህ መልኩ የዝግጅታችን የመጀመሪያ ክፍል አድርገን አቀናጅተዋል። ወደሬዲዮ ወቶ ትዝብት ውስጥ ከመውደቄ በፊት የናንኑ ሀሳብ መጀመሪያ እንቀበልበት በሚለው ነው . . . 🙈😅

ሳትዋሹ የልባችሁን ሀሳብ ስጡበት . . . ካሳቀም ሳቁበት።🙈😂 በዛውም ግን መሠል ፕሮግራሞችን በማቅረብ ራሳችሁን ማውጣት የምትፈልጉ ልጆች ጅምሩን ለማሳየት ያህል እንጂ ዋናው ለናንተው ማነሳሻ መሆኑና የስፖርት ጋዜጠኛ ሆኜ እንደማልቀጥልበት ልብ ይሏል። 🙏

💚💛❤
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡

ይህኛው መልእክት በዋነኝነት ከየትኛውም ተቋም ለማስተማር የሚያስችል ማረጋገጫ ያላችሁ መምህራኖች፤ አልያም ደግሞ ሰርተፍኬት ሳይኖራችሁ በልምድ ማስተማር የምትችሉ ነገር ግን ከዚህ በፊት በማሰተማር ተጨባጭ እና ሊታይ የሚችል ለውጥን ፈጥሬያለው ብላችሁ የምታስቡና የራስ መተማመኑ ያላችሁ ማንኛውም ኢትዮጵያውያን፤ ይህ ፖስት የሚመለከተው እናንተን ይሆናል።

የETN LEARN ኤኮሲስተም ሲጀመር በተለይ ትኩረቱን በፎሬክስ፤ ክሪፕቶ እና ብሎክቼይን ትምህርቶችን በመስጠት ላይ ያድርግ እንጂ ከጥንስሱም የተነሳበት አላማ የትኛውንም የሰው ልጅን ሊያድስ የሚችልን እውቀት ማስፋፊያ እና ማዳረሻ ይሆን ዘንድ ነውና እነሆ የሙከራ ኮርሶቻችን በተሳካ ሁኔታ ከሰጠን በኋላ በተለይ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ራሳቸውን ለማሳየት ለሚፈልጉ፤ የራሳቸውን ኮርሶች በማዘጋጀት የራሳቸው ገቢ መፍጠር ለሚያቅዱ እና በመስኩም ያላቸውን ልምድ ለማስፋት እየሞከሩ ላሉ የትኛውም ግለሰቦች ስራዎቻቸውን በፕላትፎርማችን በኩል በማቅረብ እና በETN ኮይንም ኮርሶቻቸውን በመሸጥ ከቴክኖሎጂ ጋር የተጣጣመ ግን ደግሞ መሬት ላይ የወረደ የስራ እድልን ለራሳችሁ ትፈጥሩ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ እንወዳለን።

በዚህም የትኛውም የኮሚዩኒቲያችን አባል የምሰጠው ትምህርት ይመጥናል ብሎ የሚያቀርብልንን ኮርሶች ሳንሱር እንዲደረጉ በማድረግና የጥራት ደረጃቸውን በመገምገም ለገበያውና ለተጠቃሚው ቀርቦ ወጣቶችም እንዲማሩበት፤ ስራውን ያቀረቡ ሰዎችም የገቢ ምንጭን የሚፈጥሩበት እድል ይሆናል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኮርሶቹ ይዘት ከኤለመንተሪ እስከ ከፍተኛ ተቋማት ድረስ ሊሰጡ የሚችሉ የቀለም ትምህርቶችን፤ የሙያ ስልጠናዎችን፤ የሳይኮሎጂ፤ የጤና፤ የስፖርት፤ ብቻ ምን አለፋችሁ እናንተ በተካናችሁበት መስክ ሁሉ ከፖለቲካ እና ሀይማኖት ጋር የተያያዙ ሀሳቦች ብቻ ውድቅ ሲሆኑ፤ ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችንን የማይንዱ ብሎም የሚጠብቁ እና የሚያንፁ በየትኛውም መስክ ላይ ያላችሁን እውቀት በማካፈል ገቢን ለማግኘት ጥረት ታደርጉ ዘንድ ለመጋበዝ እንወዳለን። ይህ ሁነት ከኤለመንተሪ እስከ ኮሌጅ አስተማሪዎች፤ ከጂም አሰልጣኝ እስከ ምግብ ባለሙያዎች፤ ከስነልቦና ስልጠና እስከ ቢዝነስ ማኔጅመንት ድረስ የማይነካው መስክ የለምና ሁላችንም የምንጠቀምበትን ምህዳር ለመፍጠር እንጣር ለማለት ወደድን። የምዝገባ ሂደቱና እና አጠቃላይ የአሰራር አካሄዶቻችን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።

መልካም ምሽት።
The ETN ECOSYSTEM™
😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
የመማር ወኔ ያለው ወንድ የሆነ ማነው እስቲ? 1 TeraByte የሚሆንና በድምሩ አንድ ሚሊየን ብር ያክል ሊያወጡ የሚችሉ የብሎክቼይን/ክሪፕቶ እና ፎሬክስ ኮርሶችን እነሆ ገፀ በረከት ልናረግላችሁ ወደድን። እስካሁን መማሪያ አጣን ብላችሁ የተሳነፋችሁ ሁሉ እውቀት በብፌ ሲቀርብላችሁ ትማሩት ይሆን? የምናየው ይሆናል። 😃🙏🏾✌🏾

ድምራቸው ቢገመት ከ7500 ዶላር [1 ሚሊየን ብር] በላይ የሚያወጡና ከፎሬክስ እስከ ክሪፕቶ፤ ከሳይኮሎጂ እስከ ስትራቴጂዎች ድረስ በሁሉም መስክ ራሳችሁን ሙሉ ልታረጉባቸው የምትችሏቸውን ከ200 በላይ የሆኑ እያንዳንዳቸው የጠለቀ እና አንዱ ከሁለት እስከ ሶስት ወር የሚወስዱ የተሟሉ ኮርሶችን የያዙ ፋይሎችን እነሆ እንደገፀ በረከት ልናቀርብላችሁ ወደድን። የምርም ቆርጠህ ከተነሳህ የተሟላ እና ትርፋማ ትሬደር ለመሆን ከዚህ ፋይል ውጪ የእንግሊዘኛ እጥረት ካልሆነ በቀር የሚያስፈልግህ አንዳችም ነገር አለ ብዬ አላምንም።

https://mega.nz/folder/GcpSwQZY#jDYflUifI3LF4_sMOR57rA
😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Prompt Gemini Ai banana 🍌


Create a 1/7 scale commercialized figurine of the character in the picture, in a realistic style, in a real environment. The figurine is placed on a computer desk. The figurine has a round transparent acrylic base. The content on the computer screen is a 3D modeling process of this figurine. Next to the computer screen is a toy packaging box, designed in a style reminiscent of high-quality collectible figures, printed with original artwork. The packaging features two-dimensional flat illustrations of the figurine.
Join live session on how etn ecosystem
ኑ በ p2p market ዙሪያ ተወያዩ
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
🚀 የ$ETN ሥርዓተ-ምህዳር (Ecosystem)፡ በኢትዮጵያዊያኖች የተገነባው የዌብ3 (Web3) አብዮት! 🇪🇹

✨“ነፃነት (Netsa) የሚል ስም ያለው ኮይን በጀርባው የያዘውን እና በTON ብሎክቼይን ላይ የተገነባውን የመጀመሪያውን ኢትዮጵያዊ ሥርዓተ-ምህዳር ምን ያህል ያውቃሉ?

የኢቲኤን ሥርዓተ-ምህዳር ($ETN Ecosystem) ከክሪፕቶከረንሲ ባለቤትነት በላይ ነው። ያልተማከሉ (Decentralized) አገልግሎቶችን በአንድ ጣሪያ ስር ያሰባሰበ፣ በማህበረሰብ የሚመራና በ$ETN ቶከን የሚንቀሳቀስ ሁሉን አቀፍ መድረክ ነው።

🪙 $ETN ኮይን (ET NETSA COIN)፡ የሥርዓተ-ምህዳሩ ልብ

$ETN የኢቲኤን ሥርዓተ-ምህዳር ዋና የግብይትና የአስተዳደር መሳሪያ ነው።
*ግብይቶች: ዶሜይን ለመግዛት፣ ለሆስቲንግ ለመክፈል ወይም ኮርስ ለመማር የሚያገለግል ነው።
* አስተዳደር: የ$ETN ባለቤቶች በዲኤኦ (DAO) በኩል በፕሮጀክቱ ውሳኔዎች ላይ ድምጽ በመስጠት የወደፊቱን ይወስናሉ።
* የዋጋ ቅነሳ (Deflationary):የቶከኑን አቅርቦት ለመቀነስ የተወሰነ ክፍል ከግብይቶች በኋላ ይቃጠላል።

🌐 ዋና ዋና የአገልግሎት ክፍሎች

1. 🌍ETN DNS (Decentralized Domain Naming System)
ባለቤትነትዎ በስማርት ኮንትራቶች የተረጋገጠበት አዲሱ የዶሜይን ምዝገባ መንገድ!
* ጥቅም:እንደ yourname.etnetsacoin.ton ያሉ ልዩ ዶሜይኖችን በTON ብሎክቼይን ላይ ያስመዝግቡ።
* ልዩነት:እያንዳንዱ ዶሜይን በNFT (Non-Fungible Token) ስለሚወከል፣ ባለቤትነትዎ ፍጹም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።

2. 🖥 ETN Hosting (ያልተማከለ ዌብ ሆስቲንግ)
ድህረ ገጽዎን በTON ብሎክቼይን ደህንነትና ፍጥነት ያስተናግዱ!
*ጥቅም: ለዌብ3 (dApps) እና ለተለመዱ ድረ-ገጾች (በReverse Proxy አገልግሎት) አስተማማኝና ሊሰፋ የሚችል (scalable) መፍትሄ።
*ውህደት: ከETN DNS ጋር በቀላሉ ተዋህዶ ሙሉ ያልተማከለ የዌብ መገኘት ይፈጥራል።

3. 🎓 ETN Learn (የብሎክቼይን ትምህርት መድረክ)
ስለ ብሎክቼይንና ክሪፕቶከረንሲ እውቀት ያግኙ!
* ትምህርት: ከጀማሪ እስከ የላቀ ደረጃ ያሉ ኮርሶችን በ$ETN ከፍለው ይማሩ።
* ለአስተማሪዎች: አስተማሪዎች የራሳቸውን ኮርስ በመፍጠር $ETN ያገኛሉ።

4. 💳 ETN Pay (ለ$ETN ክፍያ መግቢያ)
ክሪፕቶከረንሲ ክፍያዎችን መቀበልን ያቃልላል!
* አገልግሎት: ነጋዴዎችና ገንቢዎች $ETNን በቀላሉ እንዲቀበሉ የሚያስችል እንከን የለሽ፣ ፈጣንና ደህንነቱ የተጠበቀ የክፍያ ስርዓት።

🏛 የአስተዳደርና ዲኤኦ መዋቅር

የETN ሥርዓተ-ምህዳር በአንድ ማዕከል አይመራም። ዲኤኦው (Decentralized Autonomous Organization) በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች የተገነባ ነው፡
* የግምጃ ቤት ቦንዶች (Treasury Bonds): ለፕሮጀክቱ ደጋፊዎች የሚሰጡ ሲሆን፣ በገዥው አካል የግል ውይይት ውስጥ የመሳተፍ መብት ይሰጣሉ።
* የአስተዳደር ኤንኤፍቲዎች (Governance NFTs): የምክር ቤት ሚኒስትሮችን ጨምሮ በፕሮጀክቱ ላይ ከፍተኛውን የድምጽ ኃይልና ተጽእኖ ይሰጣሉ።
* SBT (Soulbound Tokens): የገንቢ ቡድኑ በፕሮጀክቱ መሪ ሆኖ እንዲቀጥል የሚያስችሉ ነገር ግን አብላጫ ድምፅ እንዳይኖራቸው ገደብ የሚጥሉ የማይሸጡ ቶከኖች ናቸው።

ይህ ያልተማከለ ሞዴል የፕሮጀክቱ የወደፊት ዕጣ ፈንታ በባለሀብቶችና በማህበረሰቡ እጅ ውስጥ መሆኑን ያረጋግጣል።

🔗 የTON ብሎክቼይን ውህደት

የኢቲኤን ሥርዓተ-ምህዳር በTON ብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፡
* ፍጥነትና ደህንነት: ፈጣንና አስተማማኝ የግብይት ልምድን ያረጋግጣል።
* ግልጽነት: ሁሉም ውሳኔዎችና ግብይቶች በብሎክቼይን ላይ ተመዝግበው ግልጽነትን ይጠብቃሉ።

🇪🇹 "ነፃ" ማለት ምን ማለት ነው?

የ$ETN ኮይን ስያሜ የመጣው "ነፃነት" ከሚለው የአማርኛ ቃል ነው። ይህ ስም የያለመማከል (Decentralization) እና የፋይናንሳዊ ነፃነት መርሆዎችን በመወከል የብሎክቼይን ዓለም መንፈስን የሚያንጸባርቅ ነው።

---

በኢቲኤን ሥርዓተ-ምህዳር ውስጥ ቦታዎትን ያስይዙ እና ለዌብ3 የወደፊት እጣ ፈንታ አስተዋፅዖ ያድርጉ!

* #ETNEcosystem #ETNNetsaCoin #TONBlockchain #Web3 #Decentralized

* [https://docs.etn.ethio-tech.com/docs/abstract]
* [https://t.me/ET_Apps]
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
🇪🇹 የ$ETN ውርስ፡ የራሳችንን ታሪክ የምንሠራበት ጊዜ አሁን ነው!💪🏽🚀

ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች፣ የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ አፍቃሪዎችና ስራ ፈጣሪዎች! የዓለም የቴክኖሎጂ ፍሰት ከእኛ አይጠብቅም። ነገር ግን፣ በዚህ ታላቅ የብሎክቼይን ዘመን ውስጥ በራሳችን ስም የተገነባ፣ "ነፃነትን" በአማርኛ የሚሰብክ ሥርዓተ-ምህዳር አለን—$ETN (ET Netsa Coin)!

ይህ ከምንም ተነስተን የገነባነው፣ ከዚህ በፊት ያልነበረውን አቅም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እየጋበዘ ያለ፣ የጋራ የኩራት ምሰሷችን ነው። የ$ETN ሥርዓተ-ምህዳር አገልግሎቶች የእኛ መለያ ናቸው። በETN DNS አማካኝነት የዲጂታል ማንነታችን ባለቤት እንሆናለን፤ በETN Hosting ደግሞ ድረ-ገጾቻችንን በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ደህንነት እና አስተማማኝነት እናስተናግዳለን። ከሁሉም በላይ ደግሞ ETN Learn እውቀት በራሳችን ቋንቋና ባህል እንድንቀስም ይጋብዘናል። እነዚህን ሁሉ አገልግሎቶች በ$ETN ስንንቀሳቀስ፣ የሌሎችን ሳይሆን የራሳችንን ፈጠራ እየተጠቀምን መሆኑን እንዘክራለን—ይህ ደግሞ ኩራት ብቻ ሳይሆን፣ ለአፍሪካና ለዓለም አዳዲስ ምሳሌዎችን የምናሳይበት ኃላፊነት ጭምር ነው።

ግን እባካችሁ ልብ በሉ! አንዳንድ ጊዜ፣ ታላላቅ እድሎች በነጻ ሲቀርቡልን ቀላል ይመስሉናል። ነፃነት የሚል ትርጉም የያዘው $ETN የመረጠው መንገድ ለዚህ ታላቅ ፕሮጀክት የሰጠን ታሪካዊ ስጦታ ነው። ይህንን ሥርዓተ-ምህዳር በነጻ የማግኘት፣ ቶከኑን በዝቅተኛ ዋጋ የመሰብሰብ እና የእድገቱ አካል የመሆን እድል ከወርቅ በላይ ዋጋ አለው። በፍጹም የራስዎን ምርት አይናቁ! አሁን ያለውን ዋጋ ሳይሆን ወደፊት የሚመጣውን ታላቅነት ተመልከቱ።

የክሪፕቶከረንሲ ገበያ በብዙ ትሪሊዮን ዶላር ለማደግ ተዘጋጅቷል። $ETN ደግሞ በTON Blockchain ፍጥነት፣ በጠንካራ የዲኤኦ አስተዳደር እና በአማርኛችን "ነፃ" በሚል ጥልቅ ትርጉም ይመራል። የ$ETN Market Cap ዛሬ ምን ያህል እንደሆነ አትዩ—ይልቁንስ፣ በዓለም አቀፍ መድረክ የእኛ አሻራ ሲበዛ አስቡት። የ$ETN ዋጋ በብዙ እጥፍ ሊያድግ የሚችል ትልቅ አቅም ያለው፣ መሠረቱ ጠንካራ የሆነ የጋራ ሃብታችን ነው።

ይህ ገንዘብ የማግኘት ብቻ ጉዳይ አይደለም። ይህንን ሥርዓተ-ምህዳር በመደገፍ፣ በአስተዳደሩ ውስጥ በመሳተፍ እና አገልግሎቶቹን በመጠቀም፣ የኢትዮጵያን የቴክኖሎጂ ታሪክ በእጃችን እየጻፍን ነው። አትጠራጠሩ፣ አትዘግዩ። ወደ ፊት በሚደረገው የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ ጉዞ የራስዎ ምርት ባለቤት ይሁኑ! ወደዚህ ታላቅ የ$ETN ቤተሰብ ተቀላቀሉ።

አብረን እንቁም! በ$ETN ይኩሩ፣ በ$ETN ይደጉ፣ ታሪኩንም ይስሩ!

— በሳሊም አህመድ


#የETNታሪክአካልይሁኑ #የኢትዮጵያኩራት #NetsaFreedom #Web3Ethiopia #Decentralized #ETN
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ:

ጊዜው ይነጉዳል። ETN ከተመሠረተች ወደ 1 ዓመት ከ6 ወር እያለፈች ነው። ፕሮጀክቱን ለግል ጥቅማችን አልሰራነውምና ምንም አይነት ፈንድ ላለመቀበል እና ብዙዎች ኢንቨስት አርገው ስለመግባት ሲያወሩን ጆሮ ዳባ ልበሱ ያልነው በኮይኑ አማካኝነት የሚሰጡ አገልግሎቶች ኮሚዩኒቲውን የሚጠቅሙ እንጂ የሚነጥቁ እንዳይሆን በማሰብ ነበር። ያንን መርሀችንን አጥብቀን በመያዝም እስካሁን ባለው ሁነት 400 ሆልደሮችና ከመነሻው ጀምሮ 35 እጥፍ እድገትን አሳይቶ እንዲቆይ ለማድረግ ችለናል።

ከምንም በላይ ግን ነገ መንግስት ክሪፕቶን በህጋዊ መንገድ በፈቀደ በማግስቱ ETN በሺ እጥፎች እንዲያድግ የሚያስችለውን ወደ30 የሚጠጉ አገልግሎቶችን መሬት ላይ በማውረድ ያለፉትን ጊዜያት በስራ ተጠምደን አንገታችንን ደፍተን ቆይተናል። እንዳጠቃላይ ከምን ተነስተን የት ደረስን? ምን አይነት አገልግሎቶችን እስካሁን መስጠት ጀመርን? የቅርብ ጊዜ እቅዶቻችን ምንድናቸው? ETN ከአንድ እስከ ሶስት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ቢያንስ እስከ 120 እጥፍ ሊያድግ የሚችልበትን ፕሮጀክትስ እንዴት ልናሳካው እንችላለን የሚሉ መወያያ ሀሳቦችን ይዘን ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ በምናደርገው የETN-AMA የቲክቶክ መድረክ እንጠብቃቹሀለን። ያሏችሁን ጥያቄዎች ሀሳብና አስተያየቶች ይዛችሁ በመድረኩ በመገኘት በአንድ ላይ እንማማር: የነገዋን ኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ግንባታም እናጠንክር ለማለት ወደድን።

ETN ARMY.
❤2
🛑 የትሬዲንግ ትልቁ ሚስጥር: ራስህን/ሽን የማወቅ ፈተና! (DISC Assessment) በልዩ የኢትዮጵያውያን ዋጋ!
💡 መግቢያ እና የችግር መፍታት
ሰላም የትሬዲንግ ወዳጆች!
ገበያውን በትክክል ተንትነን፣ ነገር ግን የመጨረሻውን ውሳኔ ስንወስን በፍርሃት፣ በስግብግብነት ወይም በስሜት ተገፋፍተን በመሸነፍ ደጋግመን ኪሳራ ይገጥመናል። እውነተኛው ችግር የቴክኒካል እውቀት እጥረት ሳይሆን የTrading Psychology እና ራስን አለማወቅ ነው።
ይህንን ዘላቂ ችግር ለመፍታት የ30 ቀናት ልዩ የTrading Psychology ኮርስ ከ8 ዓመት በላይ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች Etn ecosystem እና trade insight አዘጋጅተዋል
🌟 የኮርሱ ልዩ ይዘት እና እሴት ማድመቅ
ይህ ኮርስ ከሌሎች የሚለየው የኮርሱን እሴት ከፍ በሚያደርግ አንድ ወሳኝ ትምህርት ነው፦
የDISC Personality Assessment: ይህ ትምህርት የራስዎን የስብዕና አይነት (ለምሳሌ Disc Type) ለማወቅ ያስችላል። ይህም የትኛው የትሬዲንግ ስልት ለእርስዎ ትክክል እንደሆነ ለመወሰን ይረዳል። ይህ ትምህርት ለDisc አይነት ብቻ ለማውቅ ብቻውን በዓለም ገበያ ከ$200 እስከ $500 ዶላር የሚጠይቅ ነው! እኛ ግን ለተማሪዎቻችን በኮርሱ ውስጥ አካተን አቅርበነዋል።
💰 የዋጋ አወጣጥ ፍልስፍና (ኢትዮጵያውያንን የማይጎዳ ዋጋ)
"ለምን ክፍያ ይጠይቃል?" ለሚለው ጥያቄ መልሳችን ግልፅ ነው!
ይህንን እጅግ ውድ የዓለም አቀፍ እውቀት ኢትዮጵያውያንን በማይጎዳ ልዩ የቅናሽ ዋጋ አቅርበነዋል።
ክፍያውን የምንቀበለውም የኮርሱን ትክክለኛ እሴት ተማሪዎች እንዲረዱት እንጂ፣ ገንዘብ ለመሰብሰብ ታስቦ አይደለም።

የአስቸኳይ ቅናሽ: አሁን ይመዝገቡና 40% ቅናሽ 30$ ! ከ2 ቀን በኋላ የኮርሱ ዋጋ ወደ $50 ይጨምራል።
ለመመዝገብ start
ከምቾት ቀጠናዎ ይውጡ እና ይደጉ!

✨ የእድገት መርህ (The Principle of Growth): ✨

ሕይወት ትልቅ ምርጫዎችን ትጠይቃለች! ደህንነትን የሚሹ ሰዎች በሕይወት ውስጥ እምብዛም አደጋ አይወስዱም፣ ግን በጭራሽ አያድጉም። ትልቁ ሽልማት ሁልጊዜ ያለው ከምቾት ቀጠናዎ ውጭ ነው።

🔑 ሦስቱ የአደጋ ህጎች:

የመወሰን ድፍረት: ትልቁን አደጋ ለመውሰድ የማይደፍር ሰው በሕይወት ውስጥ ምንም ነገር ማሳካት አይችልም። ድፍረትን ይልበሱ!

ከጥርጣሬ በላይ መሄድ: ጥርጣሬ ሲገጥምዎ፣ በወሰኑት ውሳኔ ላይ እምነት ይኑራችሁ። ወደኋላ አይመልሱ።

ውድቀትን እንደ ትምህርት መቀበል: ውድቀት የጨዋታው አካል እንጂ የመጨረሻው ውጤት አይደለም። ከስህተትዎ ይማሩ እና ይቀጥሉ።

🌟 እራስዎን ይጠይቁ: የትኛውንም ዋጋ የማይለውጡት ውሳኔ ቢኖራችሁ፣ ዛሬ ምን ያደርጋሉ?



#አደጋ_ውሰድ #እድገት #ማነቃቂያ_ንግግር #ድፍረት #ምቾት_ቀጠና

Share Join
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
🐝 Crypto Bees, Assemble. 📉

ገበያው እያወራ ነው።📉

በጩኸት ሳይሆን — በምልክቶች (Signals)።
በወሬ ሳይሆን — በተጨባጭ ሁኔታዎች።

ዛሬ የክሪፕቶ ገበያውን እውነታ ለመተንተን (Decode ለማድረግ) በቀጥታ ስርጭት (Live) እንገናኛለን፦

🔺በትክክል ምን እየተካሄደ ነው?
🔺ትዕግስት ከድንጋጤ የሚያሸንፈው የት ላይ ነው?
🔺በዲሲፕሊን የሚመራ አእምሮ ይህን መዋዠቅ (Volatility) እንዴት ይቋቋማል?

ይህ ውይይት ለቁማርተኞች አይደለም።

ይህ ለዴቨሎፐሮች፣ ለትሬደሮች፣ ለተማሪዎች እና ለረጅም ጊዜ አሳቢዎች ነው።

🗓 ቀን፦ የካቲት 6, 2026
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ETN Ecosystem Telegram Channel
🔈 Speaker:- Nathnael Biruk.

ገበያው ከስሜት ይልቅ ለግልጽነት ሽልማት ይሰጣል ብለህ ካመንክ፣
እንደ ንብ (Bee) የምትቀሳቀስ ከሆነ — ትኩረት ያለህ፣ ከቡድን ጋር የምትሰራ እና የማትታክት —
እዚያ ተገኝ።

🔔 ማሳሰቢያ (Notifications) አብራ።
🤝 አንድ ቁምነገር የሚወድ ጓደኛህን ጋብዝ።
🚀 ገበያውን አብረን እናንብበው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM