አምባገነኖች ሌላውን መግደል ያረካቸዋል፤ የራሳቸው ሕይወት ግን ያሳሳቸዋል!
********************
(ኢ ፕ ድ)
ዓለማችን በየዘመኑ በርካታ አምባገነን መሪዎችና በየደረጃው በአመራር ላይ ያሉ አረመኔ ገዳዮችን አስተናግዳለች ። ለአብነትም በዓለም ላይ ከስድስት ሚሊዮን በላይ አይሁዳውያን እንዲጨፈጨፉ ያደረገው ቁጥር አንድ አምባገነን አዶልፍ ሂትለር፣ በአረመኔነቱ አቻ የማይገኝለት ጆሴፍ ስታሊን፣ የኡጋንዳው ሰው በላይ ኢዲ አሚን ዳዳ፣ የኢራቁ አምባገነን መሪ ሳዳም ሁሴን፣ የሊቢያው ሙአመር ጋዳፊና ሌሎች ተጠቃሽ ናቸው።
እነዚህ መሪዎች ከላይ ዋናውን መንበር ይቆጣጠሩ እንጂ ከነሱ ስር በመሆን የራሳቸው መረብ የዘረጉና ሕዝባቸውን የጨፈጨፉ አምባገነኖች መኖራቸውም በየዘመኑ የታየ እውነታ ነው ።ለምሳሌ ከአዶልፍ ሂትለር ጀርባ በመሆን በርካታ አይሁዳውያንን ሲያስጨፈጭፍ የነበረው ጆሴፍ ጎብልስ እና በሶቪየት ህብረት በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ለብዙ ዜጎች እልቂት መንስኤ የነበረው ሌቪሪየንቲ ብሪያ ተጠቃሽ ናቸው ።
እነዚህና መሰል አምባገነኖች ታዲያ በዘመናቸው ሰዎችን ለማይገባ ሞትና እንግልት በመዳረግ አቻ የሌላቸው ናቸው ። አብዛኛውን ጊዜ የሚጠቀሙትም ሰዎች ወደሞት እንዲሄዱ የሚያነሳሳና የሚገፋፋ ፕሮፓጋንዳ ነው ።ነገር ግን እነሱ ሌሎች ወደሞት እንዲሄዱና የነሱን ዕድሜ እንዲያራዝሙላቸው ያደርጋሉ እንጂ ራሳቸው ለመሞት ዝግጁ አይደሉም ።ለነሱ መግደል እንጂ መሞት ፈጽሞ አይታሰብም ።
እነሳዳም ሁሴን እና ሙአመር ጋዳፊ ያንን ሁሉ ሕዝብ ካስጨፈጨፉ በኋላ በዚያ መልኩ በአሳፋሪ ሁኔታ በቁጥጥር ስር የዋሉበትና የተገደሉበት መንገድም ለዚህ ትልቅ ማሳያ ነው ።
ለ17 ዓመታት በትጥቅ ትግል ወቅት በርካታ ወጣቶችን ሲያስፈጁ የነበሩትና ከዚያም በኋላ በ27 ዓመታት የመንግሥታዊ አስተዳደር ሥልጣናቸው አገር ሲመሩ የቆዩት የጁንታው አመራሮችም በነዚህ ጊዜያት ሁሉ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች የሕይወት መስዋዕትነት እንዲከፍሉ ከፍተኛ ሥራ ሰርተዋል ።ከበርካቶች ሞት በስተጀርባም ስማቸው ይነሳል።
እነሱ ግን እስከመጨረሻዋ ሰዓት ድረስ የሕይወት መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ አይደሉም ።ለዚህ ደግሞ የሴራው አውራ ስብሃት ነጋ ትልቅ ምሳሌ ነው ።
አቶ ስብሃት ነጋ ህወሓትን ከመሰረቱ ጥቂት ታጋዮች ግንባር ቀደሙ ነው። በትጥቅ ትግሉ የመጀመሪያ ጊዜያትም ድርጅቱን ከፊት ሲመራ ቆይቷል ።ድርጅቱ ባሳለፋቸው የ17 ዓመታት የትግል ወቅቶችም ይህ ሰው ትልቅ ሚና ነበረው። በተለይ በድርጅቱ ውስጥ ለተፈፀሙት ልዩ ልዩ ሴራዎችና ለተሰዉ ንፁሃን ዜጎች ይህ ሰው በቀጥታ እጁ እንዳለበት በተደጋጋሚ ይነሳል ። የትግሉ አንድ አካል የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት ከዓመታት በፊት በፃፉት መጽሐፋቸው ላይ እንደጠቀሱት ድርጅቱ በትጥቅ ትግሉ ወቅት የመብት ጥያቄ ያነሱ በርካታ አባሎቹን እየበላ የመጣ ነው።
በዚህ ውስጥ ደግሞ ይህ ሰው ግንባር ቀደም ሚና ነበረው ።ከዚህም በተጨማሪ ኢዲዩን የመሳሰሉ ድርጅቶችን በሴራ በማጥፋትና መሪዎቻቸውን በግፍ በማስገደል እንዲገደሉ በማድረግ ለተሰራው ግፍ የዚህ ሰው እጅ ረጅም እንደነበር ገልፀዋል፡፡
ከዚያ በኋላም ቢሆን በ27 ዓመታት የኢህአዴግ አገዛዝ ዘመን አቶ ስብሃት ነጋ እጅ የማይፈነቅለው ድንጋይ የማይሰራው ሃጢያት እንዳልነበር ብዙዎች የሚመሰክሩት ሃቅ ነው።
ለአብነትም በ1993 በህወሓት ውስጥ በተፈጠረው ልዩነት ውስጥ አቶ ስብሃት ነጋ የሴራው አካል በመሆንና አምባገነንነት ይበልጥ ስር እንዲሰድ በማድረግ ያበረከተው አስተዋጽኦ ቀላል አልነበረም፡፡
ቀንደኞቹ የህወሓት ጁንታ አመራሮች ላለፉት 46 ዓመታት ከወጣቱ ጀርባ አልጠፉም ።በነዚህ ጊዜያት ሁሉ ጥይት የሚመታው ከነሱ ፊት ያሉትን ንፁሃን ዜጎች እንጂ እነሱን አይደለም።
በነዚያ የደርግ የትግል ዘመናትም የትግራይ ሕዝብ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ልጆቹን ለጦርነት ሲገብር እነዚህ የጁንታ አመራሮች ከኋላ ሆነው ሌላውን ለጦርነት ከመማገድ በዘለለ አንዳችም ጭረት አልገጠማቸውም ።
እነዚህ የጁንታው አመራሮች በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመናቸው ያገኙትን ሁሉ ለእኔ በሚል ስግብግብ ስሜት ከታገሉለት ዓላማ ውጪ በዘረፋና በግድያ የኖሩ ናቸው ።የማይጠረቃው ሆዳቸው እና ለግፍ የማይቦዝነው እጃቸው ማብቂያ በሌለው ዘረፋና ግድያ ተሰማርቶ እንታገልልሃለን ያሉትን ሕዝብ ጭምር ሲያስከፉና ሲረግጡ ኖሩ። ነገር ግን የግፍ ጊዜው ሲደርስ እነሱ በተራቸው ፅዋቸው ሞልቶ ፈሰሰ።
እነዚህ የጁንታው አመራሮች ከ46 ዓመታት በኋላም ሞትን እንደሸሹ ናቸው ።ዛሬ ግን ትናንት አይደለምና በሕዝብ ውስጥ መደበቅ አይቻልም ።ምክንያቱም ትናንት በደል ያንገበገበው ሕዝብ ከጎናቸው ሆኖ ወደሥልጣን ቢያወጣቸውም ሥልጣን ላይ ከወጡ በኋላ የሰሩት ግፍና መከራ ግን አጋልጦ እንዲሰጣቸው እያደረጋቸው ነው።
እነሆ የአምባገነኖች መጨረሻም ተይዞ ለፍርድ መቅረብ ነው ።
አዲስ ዘመን ጥር 2 ቀን 2013 ዓ.ም

አባይ ወልዱ እና ዶ/ር አብረሀም ተከስተን ጨምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
አባይ ወልዱ እና ዶ/ር አብረሀም ተከስተን ጨምሮ በቁጥጥር ስር ዋነኛ የጁንታው አመራሮች የነበሩ በቁጥጥር ስር ውለው ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።
አዲስ አበባ ከገቡትና አገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ካደረጉ ከሀዲዎች ዋነኛ የጁንታው አመራሮች መካከል፦
የቀድሞ የክልሉ ፕሬዚዳንት የነበረው አቶ አባይ ወልዱ
እና ዶክተር አብርሃም ተከስተ የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበረውን ጨምሮ ሌሎች የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል።
እነዚህ የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች በሀገር መከላከያ ሰራዊት በፌዴራል ፓሊስና ሌሎች የጸጥታ አካላት አማካኝነት ተይዘው አዲስ አበባ ገብተዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሜጀር ጄኔራል ኢብራሂም አብዱልጀሊል ቀደም ሲል የመከላከያ ሎጂስቲክ ሃላፊ የነበረና አሁን የጁንታው ሎጂስቲክ ሃላፊ የነበረ፣ ብርጋዴል ጄኔራል ገብረኪዳን ገብረማርያም የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ሃላፊ የነበረና በጡረታ ከተሰናበተ በኋላ ጁንታውን የተቀላቀለ፣ አስር ከፍተኛ መኮንኖች፣ ሁለት መስመራዊ መኮንኖች እና አንድ የክልሉ ረዳት ኮሚሽነር የነበረና ከፖሊስ ከድቶ ወደ ጁንታው የተቀላቀለ ላይ እርምጃ መወሰዱ መገለጹ ይታወሳል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን
በእጸገነት አክሊሉ

ሰበር ዜና ‼️
አባይ ወልዱ እና ዶ/ር አብረሀም ተከስተን ጨምሮ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ
👉"ከተቀበሩበት የጃርት ጉድጓድ ነው ያወጣናቸው" የምስራቅ ዕዝ 25ኛ
ክፍለ ጦር 3ኛ ብርጌድ ሃላፊ
**************************
(ኢ.ፕ.ድ)
አባይ ወልዱ እና ዶ/ር አብረሀም ተከስተን ጨምሮ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች የነበሩ በቁጥጥር ስር ውለው ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።
አዲስ አበባ ከገቡትና አገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ካደረጉ አሸባሪዎችና ዋነኛ የጁንታው አመራሮች መካከል
አቶ አባይ ወልዱ የቀድሞ የክልሉ ፕሬዚዳንት የነበረ
ዶክተር አብርሃም ተከስተ የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበረ
ዶክተር ረዳኢ በርሄ የክልሉ ኦዲተር ሃላፊ የነበረ
ዶክተር ሙለታ ይርጋ የክልሉ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ሃላፊ የነበረ
አቶ ዕቁባይ በርሄ- የሃይማኖት ጉዳይ ክትትል ሃላፊ የነበረ
አቶ ጌታቸው ተፈሪ የክልሉ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤትና የሠላምና ደህንነት ሃላፊ የነበረ
ወይዘሮ ኪሮስ ሃጎስ የክልሉ ማህበራዊ ጉዳይ ሃላፊ የነበረች
ንጋቱ አንገሶም
አምደማርያም ተሰማ

በተመሳሳይ እነዚህን የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች "ከተቀበሩበት የጃርት ጉድጓድ ነው ያወጣናቸው" ሲሉ የምስራቅ ዕዝ 25ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ብርጌድ ሃላፊ መቶ አለቃ ስዩም ቱርቦ ተናግረዋል።
አሁን አዲስ አበባ የገቡትን ከፍተኛ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር ለማዋል የትግራይ ህዝብ መረጃ በመስጠትና መንገድ በመምራት ከፍተኛ ትብብር በማድረጉ መቶ አለቃ ስዩም አመስግነዋል።

"ስብሀት ነጋ በዚህ መልኩ በቁጥጥር ስር መዋል የኢትዮጵያን ህዝብ በድሎ በሰላም መተኛት እንደማይችል የሚያስተምር ነው "
አቶ ሊላይ ኃይለማርያም
የትግራይ ጊዜያዊ መንግሥት ከፍተኛ አመራር
**************************
(ኢ ፕ ድ)
የጁንታው ቁንጮ ስብሀት ነጋ በዚህ መልክ በቁጥጥር ስር መዋሉ የኢትዮጵያን ህዝብ በድሎ በሰላም መተኛት እንደማይችል የሚያስተምር እንደሆነ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም አስታወቁ፡፡
የትግራይ ጊዜያዊ መንግሥት ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት፣ የጁንታው ስብሐት ነጋ በዚህ መልኩ ተዋርዶ መያዝ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል ሠርቶ ማምለጥ፤ የኢትዮጵያን ህዝብ በድሎ በሰላም መተኛት እንደማይችል ያሳየ ነው።
የህወሓት ጁንታ ቡድን ሲፈጠር ጀምሮ ከአንድ ቤተሰብ (ከስብሐት ነጋ ቤተሰብና አካባቢ) የወጣ እንደሆነ የጠቆሙት አቶ ሊላይ ፣የኢትዮጵያን ኢኮኖሚም ሆነ ፖለቲካ በዚህ የቤተሰብ ኔትዎርክ በመያዝ አገሪቷን ሲዘርፍ ኖሯል ብለዋል።
በቤተሰብና በአካባቢ ተደራጅቶ ለ27 ዓመታት የኢትዮጵያን ሀብት ሲዘርፍ የቆየው የህወሓት ጁንታ አዲስ አበባ ውስጥ ከ600 ሺ እስከ አምስት ሚሊዮን ብር የሚከራይ ሕንፃ ያላቸው ጄኔራሎችን መፍጠሩን አመልክተዋል።
የጁንታው አባላት እነሱ እንደሚሉት ሳይሆን በትግራይ ህዝብ ላይ በፈጸሙት ክፋት እና በደል ፤ አደህይተው ለመግዛት ባደረጉት ጥረት በጣም የተጠሉ ሆነዋል፤ ይህንን ደግሞ ልቦናቸው በሚገባ ያውቃል ያሉት አቶ ሊላይ ፣ የትግራይ ህዝብ እነሱን አጥቶ ለአንድ ሳምንት እንኳን መኖር እንደማይችል ሲያስወሩ ቢኖሩም ነገሩ ግን በፍጹም ከሚሉት ተቃራኒ ነው ብለዋል ።አሁንም በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑ ህዝቡን ከሚገባው በላይ እያስደሰተው መሆኑን አስታወቀዋል፡፡
አሁን ላይ የህግ ማስከበር ዘመቻው ተጠናቅቆ እነዚህ አካላት በመከላከያ ሠራዊት እየተያዙ መሆኑ ለመላው ኢትዮጵያውያን ደስታን የሚፈጥር ቢሆንም ለትግራይ ህዝብ ደግሞ የድል ድል ሆኖ ነው ያገኘነው ያሉት አቶ ሊላይ ፤ጁንታው ለትግራይ ህዝብ ታሪካዊ ጥላት ነው። ላለፉት 46 ዓመታት የትግራይን ህዝብ ሲያርዱ ፣ሲገድሉ በስሙ እየነገዱ እነሱ ሲበለጽጉ ኑሯቸውን በተቀናጣ ሁኔታ ሲመሩ የነበሩ ናቸው ብለዋል።
እነዚህ ሰዎች ከዚህም አልፈው ኢትዮጵያውያንን በብሔር በቋንቋ ሲከፋፍሉ፣ ሲያራርቁና ደም ሲያቃቡ የኖሩ ሴረኞች መሆናቸውን አመልክተው ፣ አሁን ላይ መንግሥት ህግ በማስከበር ዘመቻው የወሰደው ዕርምጃ ከምንም በላይ ትግራይን ብሎም መላው ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
የትግራይ ህዝብ በእነዚህ ፋሽስቶች መማረሩንና ከላዩ ላይም እንዲነቀሉለት መፈለጉ የሚታወቀው መከላከያ ሠራዊትን እየደገፈ መውጫ መግቢያቸውን እያሳየ ከተደበቁበት ጎሬ ተፈንቅለው እንዲወጡ የራሱን ሚና እየተጫወተ መሆኑ ነው ያሉት አቶ ሊላይ ፣ በዘመቻው መቶ በመቶ በሚባል ሁኔታ ተሳትፎውን አሳይቷል በማሳየት ላይም ነው ብለዋል።
የትግራይ ህዝብ ጁንታው በፍጥነት ከላዩ ላይ ተነቅለው ወደቀድሞ ሰላሙና ልማቱ የሚገባበትን ቀን እየናፈቀ መሆኑን ጠቅሰዋል።
https://www.press.et/Ama/?p=39323

ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
1. አቶ ጎሹ እንዳላማው የርዕሰ መስተዳድሩ የህዝብ ግንኙነት አማካሪ
2. አቶ ደሳለኝ አስራደ የርዕሰ መስተዳድሩ ልዩ አማካሪ
3. አቶ መስፍን አበጀ የርዕሰ መስተዳድሩ የመሰረተ ልማት አማካሪ
4. ወይዘሮ ከድጃ ሁሴን በምክትል ቢሮ ኀላፊ ማዕረግ የአደረጃጀት ምክትል ዘርፍ አማካሪ ሁነው ተሹመዋል፡፡

" የስብሀት ነጋ መያዝ ጁንታው ከአሉባልታ በዘለለ ትርጉም ያለው ኃይል እንዳልሆነ በተጨባጭ ያሳየ ነው"
- አታክልቲ ሀይለ ስላሴ የመቀሌ ከተማ ከንቲባ
*******************************
(ኢ ፕ ድ)
የስብሀት ነጋ መያዝ ጁንታው ከአሉባልታ በዘለለ ትርጉም ያለው ኃይል እንዳልሆነ በተጨባጭ ያሳየ መሆኑን መቀሌ ከተማ ከንቲባ አቶ አታክልቲ ሀይለ ስላሴ አስታወቁ። ህብረተሰቡ ተረጋግቶ ወደ እለት ተእለት ህይወቱ እንዲመለስ ከፍ ያለ ፋይዳ እንደሚኖረው አመለከቱ።
አቶ አታክልቲ የስብሀት ነጋ መያዝን አስመልክቶ ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳስታወቁት ፣ በከተማው ጁንታው በዚህ እየመጣ ነው ፣ እንዲህና እንዲያ እያደረገ ነው የሚል አሉባልታ በስፋት ይናፈስ ነበር። ይህም ህዝቡ ተረጋግቶ ወደ እለት ህይወቱ እንዳይመለስ ትልቅ ተግዳሮት ነበር።
ስብሀት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች መያዝ እንደሚወራው ጁንታው ከአሉባልታ በዘለለ ትርጉም ያለው ኃይል እንዳልሆነ በተጨባጭ ማሳየቱን ያመለከቱት ከንቲባው ፣ የቡድኑ መጨረሻ በአጭር ጊዜ የሚሰማ ፣ ህዝቡም በቅርቡ ወደነበረበት መረጋጋት እና የሰላም ህይወት ሊገባ እንደሚችል ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ እንደሆነ አስታውቀዋል።
ህዝቡን ለማረጋጋት በሚሠራው ሥራ ትልቅ ተግዳሮት የነበረው በየቀኑ ይሰማ የነበረው ተመልሰው ይመጣሉ የሚሉ አሉባልታዎች እንደነበር አመልክተው ፣ አሁን ግን ተመልሰው መቀሌ ሊመጡ ይቅርና እራሳቸውን መከለላከል የማይችሉበት ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ህዝቡ መረዳት የቻለበት ሁኔታ መፈጠሩን ጠቁመዋል። አቦይ ስብሐት በተያዙበት እለት በከተማዋ የደስታ መግለጫ ከፍተኛ የሆነ ተኩስ እንደነበር ገልጸዋል።
በአሁኑ ወቅት ነዋሪው ስብሰባ በሚጠራበት ወቅት ከምንጠራው ማህበረሰብ በላይ በመሳተፍ ያለውን ችግር ለመፍታት ከፍተኛ ፍላጎት እያሳየ ነው። በከተማው የሚታየው የማህበረሰቡ የንግድ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል። ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች የሚመጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደመቀሌ ከተማ በመግባት ቤተሰቦቻቸውን እየጠየቁ ነው። ይህ አሉባልታው የቱን ያህል ተጽእኖ ፈጥሮበት እንደነበር በተጨባጭ ማሳየት ያስቻለ ነው ብለዋል።
https://www.press.et/Ama/?p=39324

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የብርሐን ደባርቅ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ
*****************************
(ኢ ፕ ድ)
በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት 13 ነጥብ 8 ሚሊዩን ብር ወጪ የተገነባው የብርሐን ደባርቅ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ።
ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው እና የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የክልልና የፌዴራል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው ትምህርት ቤቱ የተመረቀው።
ትምህርት ቤቱ በዉስጡ የአስተዳደር ህንጻ፤የመማሪያ ክፍሎች ፤ላብራቶሪ ፤የቤተ መጽሀፍ ፣ የስብሰባ አዳራሽ እና የመጸዳጃ ህንጻዎችን ያካተተ ነው፡፡
ትምህርት ቤቱ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር በአንድ ፈረቃ 1 ሺህ ተማሪዎችን የመቀበል አቅም ያለው መሆኑን ከቀዳማዊ እመቤት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳይል፡፡
የቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት የትምህርት ተደራሽነትንና ጥራትን ለማሳደግ በሚያደረገዉ ጥረት በጽሕፈት ቤቱ ግንባታቸዉ ተጠናቆ ከተመረቁት ስድስተኛው ሲሆን ቀሪዎቹ በቅርብ ቀን በሁሉም ክልሎች ያስመርቃል፡፡

“ስብሃት ነጋና ግብረአበሮቹ በቁጥጥር ስር መዋል ግፈኞች መጨረሻቸው ውርደት መሆኑን የሚያሳይ ነው”
- አርቲስት ደበበ እሸቱ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
ከ30 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ፈላጭ ቆራጭ ሆነው የኖሩት አቶ ስብሃት ነጋና ግብረአበሮቻቸው በቁጥጥር ስር መዋል ግፈኞች መጨረሻቸው ውርደት መሆኑን የሚያሳይ እንደሆነ አርቲስት ደበበ እሸቱ አስታወቀ።
አርቲስት ደበበ እሸቱ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቀው ፣ በ1997 ዓ.ም በመነበረው የፖለቲካ ተሳትፎ እና በፖለቲካ አመለካከቱ ምክንያት በህውሓት ቡድን በርካታ መከራና ስቃይ ደርሶበታል።
እነዚህ ሰዎች በሰው ልጅ ላይ ያልፈጸሙት በደል የለም የሚለው አርቲስት ደበበ ፣በምድር ላይ ያሉ ክፉ ሥራዎችን በሙሉ ሠርተዋል፤ በእስር ላይ በነበርኩበት ጊዜ የሰው ልጅ ላይ ሊደርስ የማይገባው ፤ሰብዓዊነትን ሽረው ማንነትን አስረስተው ዕቃ አድርገው በደል ፈጽመውብኛል ሲል የከፋ በደል እንዳደረሱበት አመልክቷል።
አርቲስቱ እስር ቤት ውስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ ሲፈጽሙ የነበረውን በደል ሲያብራራም ‹‹ ሲፈልጉ ያስተኙሃል፤ሲፈልጉ ይረማመዱብሃል፤ ሲፈልጉ ይደበድቡሃል፤ሲፈልጉ ይረግጡሃል፤ ሲፈልጉ በሰደፍ ይመቱሃል፤ ባዶ መሬት ላይ ያስተኙሃል፤ በአጠቃለይ ሰብዓዊነት የተባለ ነገር ያልፈጠረባቸው ናቸው” ብለዋል።
ሰው መሆንህን እንድትረሳና ምንም እንዳልሆንክ እንድትቆጥር ለማድረግ የማይሠሩት ግፍ እንደሌለ የሚናገረው አርቲስቱ ፣ በኢትዮጵያ ባህልና ወግ የተጠሉ ነገሮችን በዜጎች ላይ መፈጸማቸውንም ጠቁመዋል።
‹‹ነገሩን ማስታወስ ባልፈልግም ከቃሊቲ ወጥቼ ማዕከላዊ በገባሁበት ጊዜ የደረሰብኝን እስከመቼውም አልረሳውም። አሁን ሳስበው ይዘገንነኛል። እንደሰው ሳይሆን እንደከበት እየነዱ ነበር ማዕከላዊ ያጎሩን። የሐሰት ቃል ለማናዘዝም ቡና ውስጥ የዕንቅልፍ ኪኒን በመስጠት ሰው በቁሙ እንዲቃዥ ያደርጉ ነበር። መውጫ ቀዳዳ በሌሌው ጉድጓድ ውስጥ በማሰር እስረኛው ከሰው ጋር እንዳይገናኝና እዚያው እንዲጸዳዳ በማድረግ በመጥፎ ሽታ እንዲሰቃይ ያደርጉ ነበር ›› ብሏል።
https://www.press.et/Ama/?p=39378

በጅቡቲ ቆመው የነበሩ 179 የትራንስ ኢትዮጵያ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ሊመለሱን ነው
*****************************
(ኢ ፕ ድ)
በጅቡቲ ቆመው የነበሩ 179 የትራንስ ኢትዮጵያ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዲመለሱ አዲሱ የትራንስ ኢትዮጵያ ኩባንያ ተወካይ ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሽከርካሪዎችን ቁልፎች ተረክበዋል።
የቀድሞ የትራንስ ኢትዮጵያ ኩባኒያ አመራሮች ከጅቡቲ ወደብ እቃዎችን ለማምጣት በሚል 179 ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ ጅቡቲ ወስደው እንዲቆሙ ማድረጋቸው ተገልጿል።
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያለአግባብ ወደ ጅቡቲ የተወሰዱ ተሽከርካሪዎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ባደረገው ጥረት አዲሱ የትራንስ ኢትዮጵያ ኩባንያ ተወካይ ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የ179ኙን ተሽከርካሪዎች ቁልፎች መረከብ ችለዋል፡፡
የኢትዮጵያ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የትራንስ ኢትዮጵያ ሀብት እንዳይንቀሳቀሱ ማገዱን ተከትሎ የጅቡቲ መንግሥት ቁልፎቹን ከአሽከርካሪዎቹ በመረክ ማቆየቱን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በሳውዲው ባለሃብት ሼህ ሀምዛ የተመራ ልዑክ ቡድን ለይፈዊ የስራ ጉብኝት ጅግጅጋ ገቡ
*************************
(ኢ ፕ ድ)
በሳውዲው ባለሃብት ሼህ ሀምዛ የተመራ ልዑክ ቡድን ለይፈዊ የስራ ጉብኝት ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡
የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሰተዳደር ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሀሰን መሀመድን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በገራድ ዊል ዋል አየር ማረፊያ በመገኘት ለባለሀብቶቹ አቀባበል አድርገዋል።
የነዳጅ ካምፓኒ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ሼህ ሀምዛ አብዲአዚዝ አል ሱኬሪያ ከክልሉ ምክትል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ጋር በክልሉ ስላለው ምቹ ኢንቨስትመንት ሁኔታ መክረዋል፡፡
ምክትል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሉኡካን ቡድኑ በክልሉ ለሚያከናውናቸው የኢንቨስትመንት ስራዎች የክልሉ ህዝብና መንግስት ከጎናቸው እንደሚቆምም አረጋግጠዋል።
ባለሀብቱ ወደ ክልሉ የመጡበት ዋነኛ አላማ በክልሉ የኢንቨስትመንት መስክ ተሳትፎ ለማድረግ ሲሆን በቤቶች ግንባታ፣ በፀሀይ የሚሰራ የሶላር መገጣጠሚያ፣ በመኪና መገጣጠሚያ ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ነው፡፡
በክልሉ በሪል እስቴት መስክ ያሉ ክፍተቶችን ለመቅረፍ የባለሃብቱ ድርሻ የጎላ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን የመገጣጠሚያ ካምፓኒዎቹ መገንባትም በኢኮኖሚው ረገድ ያለው ሚና የጎላ እንደሆነም ከክልሉ መገናኛ ቡዙሃን አጄንሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

የጁንታው ከፍተኛ አመራር የነበሩት ስዩም መስፍን፣ አባይ ጸሀይ አስመላሽ ወልደሥላሴ መደምሰሳቸው ተገለጸ
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
በመካለከያ ሰራዊት ላይ ክህደት በመፈጸም ጥቃት እንዲሰነዘር ያደረጉ ቁልፍ የጁንታው አመራር የነበሩት ስዩም መስፍን፣ አባይ ጸሀይ፣ አስመላሽ ወልደሥላሴ እና ኮሮኔል ኪሮስ ሀጎሥ መደምሰሳቸው ተገለጸ።
የመከላከያ ሠራዊት ሃይል ስምሪት መምሪያ ሃላፊ ብርጋዴል ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ዛሬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ አካባቢ ተደብቀው የነበሩት አነዚህ የጁንታ አመራሮች ከእነጠባቂዎቻቸው እና ከወታደራዊ አመራሮቻቸው ጋር ተደምስሰዋል።
በሌላ በኩል በቁጥጥር ስር የዋሉ ወታደራዊና የክልል አመራሮች
1. ኮሎኔል ገብረመስቀል ገብረ ኪዳን፣ ከመከላከያ የከዳ
2. ኮሎኔል ፍስሃ ብርሃኔ፣ ከመከላከያ የከዳ፣
3. ኮሎኔል ዘረአብሩክ ታደሰ፣ ከመከላከያ የከዳ፣
4. ኮማንደር ገብረኪዳን አስገዶም የልዩ ሀይል ክፍለ ጦር
አዛዥ የነበረ
5. መብራህቶም ክንዴ ሀይሉ፣ የክልሉ ውሃ ስራዎች
ድርጅት ፋይናንስ ሀላፊ የነበረ
በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው ብርጋዴል ጄኔራል ተስፋዬ ያስታወቁት።
በራስወርቅ ሙሉጌታ

በ25 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዝየም በዛሬው ዕለት ይመረቃል
******************************
(ኢ ፕ ድ)
ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት የሆነው የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ በ25 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዝየም በዛሬው ዕለት የፌዴራልና የክልል የመንግስት ስራ ኃላፊዎችና የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት እንደሚመረቅ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በ25 ሚሊዮን ብር በሆነ ወጪ ሙዚየም ፣ካፌና የመግቢያ በር የኢትዮጵያ ቁጥር ፲፯ (17) አምሳል የተገነባ ነው፡፡
የባህል ማዕከሉ የኢትዮጵያን ታሪክ የሚያሳዩ መረጃዎችን ያካተተ መሆኑን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡