Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
✔
24.8K subscribers
41.4K photos
346 videos
7 files
5.82K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
በሆረ አርሰዴ ታዳሚዎች የደመቀችው ቢሾፍቱ ከተማ
++++++++++++

#ጋዜጣ_ፕላስ- በነገው ዕለት የሚከበረውን የሆረ አርሰዲየኢሬቻ በዓል ለመታደም በርካታ እንግዶች ቢሾፍቱ ከተማ በመግባት ላይ ናቸው። በተለያዩ ባህላዊ አልባሳት የደመቁ ታዳሚዎች ወደ ከተማዋ እየገቡ ይገኛሉ።

ወጣቶች በአንድነት በመሆን በሀገር ባህል ልብስ አጊጠው በተለያዩ ጭፈራዎች ዋዜማውን አድምቀውታል።

የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ በድምቀት ተከብሯል። በነገው ዕለት ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት» በሚል መሪ ሐሳብ በሰፊው ተከብሮ ይውላል።

በቃልኪዳን አሳዬ (ቢሾፍቱ)

#ጋዜጣ_ፕላስ #የኢትዮጵያ_ፕሬስ_ድርጅት #ኢሬቻ #ሆራ_ሐርሰዲ #ቢሾፍቱ #ባህል #ኢትዮጵያ
❤3🥰1