የልማት ዕቅድ ማስፈጸሚያ ኢንሼቲቮችን በመለየት መተግበር.......
ከ100 ቀናት ሪፖርት እና ከ9 ወራት የሥራ አፈፃፀም የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ሥር የተቀረጹት ስድስት ታላላቅ ውጥኖች በመላ ሀገሪቱ የሚታይ ለውጥ እያመጡ ይገኛሉ።
✍️ አረንጓዴ ዐሻራ፦ የሀገሪቱ የደን ሽፋን 23.6 በመቶ ደርሷል። በዚህም የአርሶ አደሮች ገቢ እያደገ፣ አረንጓዴ የሥራ ዕድሎች እየተፈጠሩ፣ የአፈርና የውሃ ጥበቃ ሥራዎች እየተከናወኑ እንዲሁም ሥነ-ምህዳሩ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጤናማ እየሆነ መጥቷል።
✍️ ሀገራዊ የስንዴ ልማት፦ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን እና ሉዓላዊነትን እያረጋገጠች ትገኛለች። አዳዲስ የግብርና ዕውቀቶች እየተስፋፉ፣ የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ግብዓቶችን እያገኙ፣ ውድ የሆኑ የውጭ ምርቶች በሀገር ውስጥ እየተተኩ፣ የሥራ ዕድሎች እየሰፉና የአርሶ አደሮች ገቢ እየጨመረ ይገኛል።
✍️ የሌማት ትሩፋት፦ የግብርና ግብዓቶች አቅርቦት እና ምርታማነት እየጨመረ ነው። የተመጣጠነ ምግብ በቀላሉና በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገኝ ከማድረግ ባለፈ፣ አነስተኛ የንግድ እንቅስቃሴዎች እንዲሳለጡና አካባቢው ይበልጥ እንዲጠበቅ እያደረገ ይገኛል።
✍️ ዲጂታል ኢትዮጵያ፦ የሕግ፣ የፋይናንስ እና የማንነት መታወቂያ (ID) ሥርዓቶች ወደ ዲጂታል እየተቀየሩ ነው። የኢንተርኔት ተደራሽነትና የኦንላይን አገልግሎቶች እየተስፋፉ፣ የሞባይል ክፍያ ሥርዓት እየተጠናከረ እንዲሁም የኢ-ኮሜርስ ንግድ የዜጎችን ጊዜና ገንዘብ እያተረፈ ነው።
✍️ የከተማና የገጠር ኮሪደር ልማት፦ የከተሞች መሠረተ ልማት በአረንጓዴ ትራንስፖርት እየዘመነ ነው። ይህም የዜጎችን የኑሮ ጥራት እያሻሻለ፣ የአካባቢ ንግድን እያነቃቃ እንዲሁም በከተማና በገጠር መካከል ያለውን ትስስር እያጠናከረ ይገኛል።
✍️ ኢትዮጵያ ታምርት፦ የማምረት አቅምና የምርቶች እሴት የመጨመር ሂደት እየተሻሻለ ነው። ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በሀገር ውስጥ እየተተኩ፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝት እያደገ፣ የግብዓት አቅርቦት እየተጠናከረና አዳዲስ የሥራ ዕድሎች እየተፈጠሩ ነው። እያንዳንዱ ምሰሶ ፈተናዎችን ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር፣ ጠንካራና ራሷን የቻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው።
#PMOEthiopia #DigitalEthiopia2030 #ጋዜጣ_ፕሳስ #ኢትዮጵያታምርት #EthiopiaDelivers

❤9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያደረጉት አቀባበል
❤3
"የትምህርት ስርዓቱ ከአቋራጭ መንገድ ተላቆ በብቃት ላይ እንዲመሰረት እየተሰራ ነው"
- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
++++++++++++++
#ጋዜጣ-ፕላስ | በትምህርት ዘርፉ በአቋራጭ ዲግሪ የማግኘት የተሳሳተ አመለካከትን በመለወጥ በትክክለኛ እውቀትና ጥረት ላይ የተመሰረተ ትውልድ ለመገንባት ቁርጠኛ እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ።
የ100 ቀናት የመንግስት የስራ አፈጻጸም ግምገማን በተመለከተ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፤ ቀደም ባሉት ዓመታት የትምህርት ጥራትና የዘርፉ ታማኝነት በእጅጉ ተጎድቶ ቆይቷል።
ትምህርት በአቋራጭ የሚገኝ ተደርጎ መወሰዱ ያልተማሩ ሰዎችን በወረቀት ብቻ ተምረዋል ለማለት የሚያስገድድ መጥፎ ውጤት አስከትሎ እንደነበር አስታውሰው፤ ይህንን ሁኔታ ለመቀየር የትምህርት ቤቶችና የዩኒቨርሲቲዎች ፈተና ጥብቅ እንዲሆን በማድረግ ተማሪዎች ውጤት ማግኘት የሚችሉት ሰርተውና አጥንተው ብቻ መሆኑን የሚያረጋግጥ ስርአት መዘርጋቱን ገልጸዋል።
ዩኒቨርሲቲዎች ዲግሪ ሲሰጡ ግለሰቡ በዘርፉ በቂ እውቀት እንዳለው ማረጋገጫ መሆን እንዳለበት የጠቀሱት ሚኒስትሩ፤ የውሸት ዲግሪ ማተም የህብረተሰቡን መሰረት ያናጋል ብለዋል።
በፈተናዎች ላይ የተደረገው ጥብቅ ቁጥጥር መጀመሪያ ላይ ተግዳሮቶች ቢገጥሙትም አሁን ላይ ተማሪዎች ወደ ጥናት ቤተሰቦች ደግሞ ልጆቻቸውን ወደ ማበረታታት መመለሳቸውን ጠቁመዋል።
የተማሪዎችን ተሳትፎና የትምህርት አቀባበልን ለማሳደግ መንግስት ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አንስተው፤ በትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም የሚደርግላቸው ተማሪዎች ቁጥር ወደ 8 ሚሊዮን ማደጉንም ገልጸዋል።
ከለውጡ በፊት 4 ሺህ አካባቢ የነበረው የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ቁጥር ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ወደ 34 ሺህ ማደጉን አስታውቀዋል።
በዚህ ዓመትም ምንም አይነት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት በሌለባቸው 626 ወረዳዎች ውስጥ 1 ሺህ 452 አዳዲስ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት አዲስ ኢኒሼቲቭ ተቀርጾ ወደ ስራ መገባቱን አመላክተዋል።
ይህም ከተማና ገጠር ሳይለይ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ እኩል የትምህርት ዕድልን ለመፍጠር ያለመ መሆኑን ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል።

👍3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬርን በብሔራዊ ቤተመንግሥት ተቀበሉ
++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲትን በብሔራዊ ቤተመንግሥት ተቀብለዋል።
የሁለቱ መሪዎች ውይይት በሁለትዮሽ ግንኙነቶችና የወል የትብብር መስኮችን በማጠናከር ላይ እንደሚያጠነጥን ይጠበቃል። ጉብኝቱ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ትስስር የሚያጠናክር እንደሚሆን ይጠበቃል።
ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባባ መግግባባታቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈትቤት ገልጿል። #PMOEthiopia

👍1
🔥 ተመሳሳይ ያረጁ ዜናዎችን ማንበብ ይብቃዎ! አልጎሪዝምዎን ይቀይሩ።
🇪🇹 🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም አቀፍ ዙሪያ የተሰሙ አዳዲስ ክስተቶችን በተለየ ምልከታ በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ይከታተሉ። እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን በየእለቱ በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ብቻ ያገኛሉ።
✅ከሌሎች መገናኛ ብዙኃን የማያገኟቸውን ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ለእርስኦ ያቀርብልዎታል።
📌አዳዲስ መረጃዎችን በየእለቱ ለመከታተል አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል ያልተሰሙ መረጃዎችን ይከታተሉ::
👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/+eM_pls45dPAyZjZi

❤2
ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲትን ጋር ቀጣናችንን መልክ በሚያሲዙና የጋራ መፃኢ የልማት ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል።
የሁለቱን ሀገሮች በላቀ እድገትና ተጠቃሚነት ዙሪያ መረጃ የተለዋወጥነ ሲሆን፤ የኢኮኖሚ ትስስርን በጠንካራ ትብብርና በኢንቨስትመንት በመደገፍ እድሎችን የምናሰፋባቸውን የቀጣይ ስራዎች የተመለከተ ፍሬያማ ምክክር አድርገናል።
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

❤3👍1