"ዛሬ ከሰዓት በኋላ በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት ስብሰባ ጀምረናል"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
❤6👍1
"የትግራይ ሕዝብ ሀገሩን ከሚወጉት ጋር ተሰልፎ የመዋጋት ጥቁር ታሪክ የለውም"
- ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም
+++++++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ |የትግራይ ሕዝብ ሀገሩን ከሚወጉት ጋር ተሰልፎ የመዋጋት ጥቁር ታሪክ የለውም ሲሉ የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ኬርያ ኢብራሂም ገለጹ፡፡
የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ኬርያ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የሕወሓት ቡድን ግን የተሰለፈው ከትግራይ ሕዝብና ከሀገሪቱ ጠላት ጋር ነው።
የትግራይ ሕዝብ ሀገሩን የሚወድ እንጅ ከሕዝብና ከሀገሩ ጋር ተቃራኒ ሆኖ የሚሰለፍበት ምንም ዓይነት ሁኔታ የለም፤ እንደዚህ ዓይነት ታሪክም የለውም ብለዋል።
እንደ ወይዘሮ ኬርያ ገለጻ፤ የትግራይ ሕዝብና የትግራይ ምድር የጦር ሜዳ እንዳይሆን ህዝቡ ሊጠነቀቅ ይባል፡፡
ይህ እንዳይከሰት አሰላለፋችንን ማስተካከል እና ከጥፋት ኃይሎች በተቃራኒ መቆም አለብን ሲሉ መክረዋል።
ለትግራይ ሕዝብ ሲባል የጦርነት በር መዘጋት አለበት ያሉት ወይዘሮ ኬርያ፤ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ የትግራይ ተወላጆች ለሰላም ግፊት ማድረግ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
የትግራይ ሕዝብ ጥያቄዎች መመለስ የሚቻለው ከፌዴራል መንግሥት ጎን በመሰለፍ በሰላማዊ እና በዲሞክራሲያዊ መንገድ እንጅ በጦርነት አይፈታም ሲሉም አስረድተዋል።
በመኣርግ ገ/እግዚኣብሄር
#ትግራይ #ሰላም #ኢትዮጵያ #ጋዜጣ_ፕላስ #ኬርያ_ኢብራሂም

❤15👎1
የኢፌዲሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተከበረ የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የመስራታ በዓል በምስል
❤11👍3
በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት እየተከናወኑ ካሉ ስራዎች መካከል፤ ያሉንን የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት የማዋሉ ስራ ዋነኛው ነው። ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት እየተቀየሩ ነው።
የብላቴ ወንዝ የሚገኝበት አካባቢ ደግሞ ለዚህ ተጠቃሽ አብነት ነው። በአካባቢው የግል ባለሃብቶችን በማሳተፍ ሰፋፊ የፍራፍሬ ልማቶች እየተከናወኑ ይገኛል። ይህም የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ የሚያግዝ ነው።

❤6👍2