Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነቀምቴ ወደ መጪው ጊዜ እየተራመደች ነው፤ እየተሰራ ያለው የኮሪደር ልማት ሰፊ የእግረኛና የብስክሌት መንገድ፣ የምድር ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር፣ ቴሌኮም፤ የውኃ አቅርቦት ሥርዓትና ዘመናዊ የትራፊክ ፍሰት አስተዳደርን ያካተተ ነው።
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
❤4👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ሁሉም አከባቢ ያለውን ፀጋ እንዲያለማ ዕድል የሰጠው የለውጡ መንግሥት ነው"
- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
👏2
በሶርጋ ሀይቅ ላይ የሚገኘው የሶርጋ ኢኮ ሎጅ በአሁኑ ወቅት በ14 ሄክታር መሬት ላይ እየተገነባ ይገኛል። የፕሮጀክቱ ስራ በፍጥነት እየተከናወነ ሲሆን በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። ከነቀምቴ ከተማ በ6 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ብቻ የሚገኘው የሶርጋ ኢኮ ሎጅ አካባቢውን ከመጠበቅ ባሻገር በኮንስትራክሽንና በተለያዩ አገልግሎቶች የሥራ እድል እንዲፈጥር ተደርጎ የተቀረፀ ነው። ፕሮጀክቱ የአካባቢውን ማኅበረሰብ በመጥቀም በክልሉ ዘላቂ ቱሪዝምን የሚያበረታታ ይሆናል።
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
👏7❤3👍1