ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የነዳጅ ምርት መፈተሻ ላብራቶሪ በድሬዳዋ ልትከፍት ነው
+++++++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ | ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የነዳጅ ምርት መፈተሻ ላብራቶሪ በድሬዳዋ ከተማ በቅርቡ ልትከፍት መሆኑን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አስታወቀ።
የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መዓዛ አበራ ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ ላብራቶሪው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የነዳጅ ምርቶችና ዘይቶች የተቀመጠውን የጥራት መስፈርት ማሟላታቸውን ለመፈተሽ የሚያስችል ነው።
አገልግሎቱ በቅርበት መሰጠቱ አምራች ድርጅቶችና ተቋማት በተቀላጠፈ መንገድ ጥራት ማረጋገጥ እንዲችሉ የሚያግዝ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ለዚህም ዘመናዊ መሣሪያዎችና የሰለጠኑ ባለሙያዎች መዘጋጀታቸውን ጠቁመዋል።
ተቋሙ በድሬዳዋ፣ በአዳማ፣ በሐዋሳና በባሕር ዳር ተጨማሪ የፍተሻ ላብራቶሪዎችን በማደራጀት ላይ እንደሚገኝም ነው ያስገነዘቡት።
በማርቆስ በላይ
#ጋዜጣ_ፕላስ #ነዳጅ #ጥራት_ምዘና #ድሬዳዋ #ኢትዮጵያ #ኢኮኖሚ #ላብራቶሪ

❤3
የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክት የተፈጥሮ ኃብታችንን እንዴት ለሀገር እና ሕዝብ ጥቅም በኃላፊነት ልንጠቀምበት እንደምንችል የሚያሳይ አይነተኛ ምሳሌ ነው።
በምዕራብ ወለጋ ገንጂ ዞን የሚገኘው ፕሮጀክቱ በመንግሥት እና የግል ኢንቨስተሮች ትብብር እየተሠራ የሚገኝ ነው። ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ባሻገር ፕሮጀክቱ ለትምህርት፣ የመንገድ ልማት፣ የጤና ተቋማትና ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ግንባታን የማነቃቃት አቅም አለው።
በጉብኝታችን ወቅት እንደተመለከትኩት የፕሮጀክቱ ፋይዳ በአንድ የተወሰነ ብቻ ሳይሆን የአካባቢውን ማኅበረሰብ የበለጠ ለልማት በማነሳሳት ከፍ ያለ ሚናውን እንደሚያስቀጥል እምነቴ የፀና ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

የአርጆ ድንጋይ መፍጫ ፋብሪካ፤ ከውጭ ሲገባ የነበረውን የተፈጨ ድንጋይ ፍላጎት በሀገር ውስጥ በማሟላት በኢትዮጵያ የዘርፉ የኢንደስትሪ ልማት ዐቢይ ሚና ይጫወታል። ፋብሪካው ለሲሚንቶ፣ ለብረት እና ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪዎች አስፈላጊ ጥሬ ግብዓቶችን ያቀርባል።
በተጨማሪም ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃን በማረጋገጥ የኢንደስትሪ ልማትን እንደምታሳድግ ማሳያ ነው።
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

❤8
“ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፉን የኢኮኖሚ ምሰሶ አድርጋ ፍሬውን ማጣጣም ጀምራለች”
- ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ
+++++++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ | የለውጡ መንግሥት የማዕድን ዘርፉን የኢኮኖሚ ዋና ምሰሶ ካደረገ ወዲህ ኢትዮጵያ ከዘርፉ የሚገኘውን ውጤት በተግባር ማጣጣም መጀመሯን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ገለጹ።
ሚኒስትሩ በአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ምርቃት ላይ እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ በአይነትም በብዛትም በርካታ ማእድናት ያሏት ሀገር ናት፡፡ ሀገሪቱ ማዕድናትን አውጥተን እሴትን ጨምረን ከድህነት የምንወጣው መቼ ነው ከሚለው ቁዘማ ወጥታ ፍሬውን ማጣጣም ጀምራለች ብለዋል፡፡
የማእድን ዘርፉ በኤክስፖርት ረገድ እያሳየ ያለው ዕድገትና የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት ረገድ ያለው ሚና ለኢኮኖሚው መሳለጥ ዓይነተኛ ማሳያ ሆኗል።
ኢትዮጵያ እንደሌሎች ማዕድናት ሁሉ ሊለማ የሚችል የከሰል ሀብት ካላቸው ሀገራት ተርታ የምትመደብ ቢሆንም እስከ ባለፉት ሁለት አመታት ድረስ እስከ 300 ሚሊዮን ዶላር በማውጣት የታጠበ የድንጋይ ከሰል ከውጭ ታስገባ እንደነበር አንስተዋል፡፡
በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚገባው ይህ ምርትም መንግስት በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት ሀብቱ በሚገኝባቸው አካባቢዎች ሀገር በቀል ኩባያዎች እንዲገነቡ ተደርጎ ምርቱ ሙሉ ለሙሉ በሀገር ውስጥ እንዲተካ ተደርጓል ብለዋል፡፡
በማህሌት ብዙነህ
+++++++++++++++++
@የኢትዮጵያ_ፕሬስ_ድርጅት @ጋዜጣ-ፕላስ #ኢትዮጵያ #ማዕድን #የድንጋይ_ከሰል #ኢኮኖሚ #ሀብታሙ_ተገኝ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነቀምቴ ወደ መጪው ጊዜ እየተራመደች ነው፤ እየተሰራ ያለው የኮሪደር ልማት ሰፊ የእግረኛና የብስክሌት መንገድ፣ የምድር ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር፣ ቴሌኮም፤ የውኃ አቅርቦት ሥርዓትና ዘመናዊ የትራፊክ ፍሰት አስተዳደርን ያካተተ ነው።
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
❤4👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ሁሉም አከባቢ ያለውን ፀጋ እንዲያለማ ዕድል የሰጠው የለውጡ መንግሥት ነው"
- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
👏2