Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ያደረጉት ንግግር
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
የባርቤዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ለሶስተኛ ጊዜ የሐገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው እንኳን ደስ አለዎት እያልኩ የተሰማኝን ደስታ እገልጣለሁ።
የባርቤዶስ ሕዝብ ላደረገው ስኬታማ የዴሞክራሲ ልምምድ እያደነኩ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞትሊ ለባርባዶስ ሕዝብ እድገት፣ ብልጽግና እና ዘላቂ ልማት ለሚያደርጉት ጥረት መልካም እድል እንዲገጥምዎ እመኛለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጠንካራ ትስስር እና ትብብራችንን ለማጠናከር በጋራ እንሰራለን።

❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝደንት ታቦ ምቤኪ ጋር በአፍሪካ ልማት፣ በቀጠናዊ ትስስር እና አኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች ላይ ያደረጉት ውይይት
#PMAbiyAhmed #ThaboMbeki #AfricaDevelopment #AUsummit #BilateralRelations #Ethiopia #GazettePlus #EPA

❤1
"ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ቤት በመሆኑ ወደ ባህሩ መመለሳችን አይቀሬ ነው"
- ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ
+++++++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ | ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ቤት በመሆኑ ወደ ባህሩ መመለሳችን አይቀሬ መሆኑን የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ ገለጹ።
ፕሮፌሰር ብሩክ ለጋዜጣ ፕላስ በሰጡት መረጃ እንዳመለከቱት፤ ቀይ ባህር የቀድሞው የኢትዮጵያ አካልና ቤቷ በመሆኑ ወደ ባህሩ መመለሳችን የታሪክ ግዴታ ነው።
ቀደም ሲል በተፈጸሙ ስህተቶች የሀገሪቱ ሕዝብና ኢኮኖሚ እየተጎዳ መቀጠል ስለሌለበት የቀይ ባህር ተደራሽነት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል።
ግብፅ ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳይኖራት ከጎረቤት ሀገራት ጋር የጥቅም ትስስር በመፍጠር ሴራ እየሸረበች መሆኑን ጠቅሰው፤ ኢትዮጵያ ግን ይህንን ሰንሰለት በመበጣጠስ ፍላጎቷን ማሳካቷ እንደማይቀር አብራርተዋል።
ኤርትራ ለኢትዮጵያ ጠላቶች መረማመጃ ከመሆን ወጥታ ከሰሜን እስከ ደቡብ ያሉ ተቃዋሚ ኃይሎችን መደገፍ ማቆም እንዳለባት ፕሮፌሰር ብሩክ አሳስበዋል።
በክብረአብ በላቸው
#ጋዜጣ_ፕላስ #ኢትዮጵያ #ቀይ_ባህር #የባህር_በር #ዲፕሎማሲ #ብሔራዊ_ጥቅም

❤8👎1
በሐረር ጥንታዊ ጀጎል ውስጥ የሚገኘው የቱርክዬ የቀድሞ ቆንስላ ጽ/ት ቤት ፤ የአሁኑ ሙዚየምና የባህል ማዕከል አሁናዊ ገፅታው በፎቶ
❤7
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን በ9ኛው የቱርክ-ኢትዮጵያ የጋራ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ስምምነት ሰነድ እንዲሁም በኢነርጂ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
እነዚህ ስምምነቶች በኢትዮጵያና በቱርክዬ መካከል እየተጠናከረ የመጣውን አጋርነት ይበልጥ የሚያጎለብቱ ሲሆን፤ ሁለቱ ሀገራት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ በተመሰረቱ መስኮች፤ ያላቸውን የሥራ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን አመላካች ነው።
#EthiopiaHosts #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia