በጅማ ከተማ በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የተገነባው ኃይሌ ሪዞርት ተመረቀ
************
(ኢፕድ)
ኃይሌና ዓለም ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር 10ኛውን ባለ አራት ኮኮብ ሪዞርት በጅማ ከተማ ዛሬ አስመርቋል።
ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ስላሴ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት፣ ሪዞርቱ በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የተሰራ ሲሆን ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቀ ነው።
የከተማ አስተዳደሩ ለሪዞርቱ ግንባታ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረጉን ጠቅሰው ሪዞርቱ በጅማና በአካባቢዉ የቱሪዝም እንቅስቃሴዎች ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ገልጸዋል።
ሪዞርቱ የእንግዶች ማረፊያ ክፍሎች፣ የምግብ አዳራሾች፣ የተለያዩ ባሮች፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ስፓ፣ ጂምናዚየም እንዳለው ገልጸዋል።
ሆቴሉ ኦዲዮ ቪዥዋል መሳሪያዎች የተሟሉላቸው 5 የስብሰባ አዳራሾች ያሉት ሲሆን አራት ዘመናዊና ባህላዊ ምግቦችን የሚያቀርቡ ሬስቶራንቶች እንዳሉት ተነግሯል።
ሆቴሉ ከ210 በላይ ቋሚ የሥራ እድል የፈጠረ መሆኑን ጠቅሰው በቀጣይ በሙሉ አቅም ሥራ ሲጀምር 400 ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የሥራ እድል እንደሚፈጥርም ተገልጿል።
የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ጣሃ ቀመር በመድረኩ ላይ እንደገለጹት፣ ጅማ ከተማ የቱሪዝም መዳረሻና የስብሰባ ማዕከል እንድትሆንና የሆቴል አገልግሎት ዘርፉ ወሳኝ ነው።
ከንቲባው አክለውም ከተማ አስተዳደሩ ኃይሌ ሪዞርት ግንባታውን ሰርቶ ለአገልግሎት ክፍት እንዲያደርግ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ተናግረዋል።
በህዝብ ንቅናቄ የተጀመረውን ልማት በማጠናከር ከተማዋን ወደ ቀድሞ ከፍታዋ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን ነው የገለጹት።
ከተማ አስተዳደሩ በከተማዋ ልማት ውስጥ ለሚሳተፉ ባለሀብቶች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደር ተናግረዋል።
በአጠቃላይ ሀይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች ባሉት ሁሉም መዳረሻዎች ላይ ከ2 ሺህ 500 ሰራተኞች የሥራ እድል በመፍጠር እያሰራ ይገኛል ተብሏል።
በማርቆስ በላይ (ጅማ)

👍6❤1
ወርቅ ለማውጣት ሲባል ያልተፈቀዱ ኬሚካሎችን የሚጠቀሙ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ቢሮው አሳሰበ
***********
(ኢፕድ)
በትግራይ ክልል ወርቅ ለማውጣት ሲባል ያልተፈቀዱና ማህበረሰቡ ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ኬሚካሎችን የሚጠቀሙ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የክልሉ የመሬትና ማዕድን ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ፍስሃ ግርማይ ለኢፕድ እንደገለጹት፤በክልሉ የነበረው ጦርነት የማዕድን ዘርፉ ላይ ህገወጥ ተግባር እንዲስፋፋ አድርጓል።
በዚህም ህገወጥ ማዕድን አውጪዎች ወርቅ ለማውጣት ያልተፈቀዱና ማህበረሰቡ ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ኬሚካሎች ሲጠቀሙ ቆይተዋል።
ይህም በክልሉ ወንዝ፣ የእንስሳት ሃብት እና በማህበረሰቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱንና እያደረሰ መሆኑን ተናግረው፤ በክልሉ በህገወጥ መንገድ የማዕድን ንግድ ላይ የሚሳተፉ እና ማህበረሰቡ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ኬሚካሎችን የሚጠቀሙ የማዕድን አውጪዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።
ይህንን ለመፍታት የቁጥጥር መመሪያ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል ያሉት አቶ ፍስሃ፤ ከዚያም ተጠያቂነትን የማስፈን እና ህገወጥ ማዕድን አውጪዎችን ለህግ የማቅረብ ሥራ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።
በቀጣይ ደግሞ ለማዕድን አውጪዎች የሚሰጠው ፈቃድ ይቆማል ብለዋል።
በማዕድን ዘርፉ ህጋዊ ያልሆኑትን ወደ ህጋዊ ሥርዓት የማስገባት ሥራ እየተሰራ ሲሆን በዚህም በ30 ማህበራት የታቀፉ ወጣቶች በህጋዊ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ ተደርጓል።
ለነዚህም ህጋዊ ፍቃድ፣ የመሥሪያ ቦታና ሌሎች ድጋፍ ተደርጎላቸው ወደ ሥራ ገብተዋል ብለዋል።
ይህ እንቅስቃሴ በክልሉ የማዕድን ሀብት ላይ ሲታይ የነበረውን ህገወጥ ተግባር እንዲቀንስ እና ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ ክምችት እንዲጨምር አድርጓል ብለዋል።
በሳሙኤል ወንደሰን

👍14😁2❤1
ሥራ ፈላጊ ነዎት❓
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
❤5👍1🔥1
ሥራ ፈላጊ ነዎት❓
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
👍8❤1🔥1
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቻይናዋ ጂያንግሱ ግዛት አስተዳዳሪ ጋር ተወያዩ
***************
(ኢፕድ)
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች ቤቤ ከቻይናዋ ጂያንግሱ ግዛት አስተዳዳሪ ሚስተር ሹ ኩንሊን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን አስተውቀዋል።
ከንቲባው ጉብኝቱን ያደረጉት ሚስተር ሹ ኩንሊን የጂያንግሱ ግዛትን እንዲጎበኙ በቀረበላቸው ጥያቄ መሰረት መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
በጉብኝታችን ወቅት ከጂያንግሱ ግዛት አስተዳዳሪ እና አመራሮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ጠቅሰው፤ በኢንቨስትመንት፣ በንግድ፣ በቱሪዝም፣ በትምህርት እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፎች ላይ ግንኙነታችንን ለማጠናከር መግባባት ላይ መድረሳቸውን ተናግረዋል፡፡
በቀጣይም በትብብር ለመስራት ተግባብተናል ብለዋል።
ከንቲባዋ፣ በጂያንግሱ ግዛት በነበራቸው ቆይታ ሚስተር ሹ ኩንሊን ላደረጉላቸው መስተንግዶ አመሥግነዋል፡፡

👍24
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት የገና ስጦታ አበርክተዋል።
👏19❤10👍6👎5