Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#የኢትዮጵያ ቡና በዓለም ገቢያ‼️
✍️ ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት 298 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ አንድ ነጥብ 43 ቢሊዮን ዶላር አግኝታለች፣
✍️ ዘንድሮ ወደ 400 ሺህ ቶን በማሳደግ ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማግኘት ታቅዷል፣
✍️ ባለፉት አምስት ወራት ከ178 ሺህ ቶን በላይ በመላክ 797 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል፣
✍️ ኢትዮጵያ በቡና አምራችነት ከብራዚልና ቬትናም ቀጥላ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፣
✍️በሄክታር 60 ኩንታል ብቻ ሳይሆን ከዚያ በላይ ማምረት ይቻላል https://press.et/?p=143624

👏9👍4
ወጪን እና አካባቢን የሚታደገው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ
*******************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ አረንጓዴ ትራንስፖርትን ለማረጋገጥ ከሚያስችሏት እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በሀገሪቱ ውስጥ ማበራከት እንደሆነ ይገለጻል፡፡
በጉዳዩ ዙሪያም የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነች ስለመሆኑ ተነግሯል፡፡
አቶ በርኦ ሀሰን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ናቸው፡፡
አረንጓዴ ትራንስፖርትን እንደ ሀገር መፍጠር በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይናገራሉ።
በተለይም በከተሞች አካባቢ ፋይዳው ቀላል እንዳልሆነ ይጠቁማሉ፡፡ የአየር ብክለት በስፋት የሚፈጠርባቸው አካባቢዎች ከተሞች በመሆናቸው ይህንን በመቀነስ በኩል የማይተካ ሚና እንዳለውም ያስረዳሉ፡፡
ቤንዚልን መጠቀም ከፍተኛ መጠን ያለው ካርቦን ሞኖክሳይድ እና ናይትሮጅን ኦክሳይዶችን መፍጠር እንደሆነ የሚጠቁሙት አቶ በርኦ፤ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በስፋት በትራንስፖርት ሲስተም ውስጥ ማስገባት ለእነዚህ ችግሮች መፍትሄ እንደማበጀት ይቆጠራል፡፡
ለከተሞች ንጹህ አየርና የተሻሻለ የሕዝብ ጤናንም ለማምጣት ሁነኛ መፍትሄ......
https://press.et/?p=143761

👍5👏1
ሥራ ፈላጊ ነዎት❓
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
❤1
ግድቦቹ በበጀት ዓመቱ ለማመንጨት የታቀደውን ኃይል ለማሳካት የሚያስችል ውኃ ይዘዋል
******************
(ኢ ፕ ድ)
ባለፈው የክረምት ወቅት ወደ ኃይል ማመንጫ ግድቦች የገባው የውሃ መጠን በበጀት ዓመቱ ለማመንጨት የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት እንደሚያስችል የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ አስታወቀ።
በዘርፉ የዕቅድ ቢሮ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ጥሩወርቅ ሽፈራው እንደገለጹት ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች በሙሉ አቅማቸው ኃይል እንዲያመነጩ ለማድረግ ግድቦች በቂ ውሃ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
በክረምቱ ወቅት ከፍተኛ የውሃ መጠን ያከማቹ ማመንጫ ጣቢያዎች ከፍተኛ ኃይል እንዲያመነጩ በማድረግ አነስተኛ ውሃ የነበራቸው ግድቦችን የኃይል ጭነት በመቀነስ በተገቢው መጠን ውሃ እንዲይዙ መደረጉን ሥራ አስኪያጇ ተናግረዋል።
በአሁኑ ጊዜ ግድቦቹ የያዙት የውሃ መጠን በበጀት ዓመቱ ለማመንጨት የታቀደውን ለማሳካት እንደሚያስችል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የነበረው ኃይል የማመንጨት አፈፃጸም ማሳያ ነው ብለዋል።
እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በተሰበሰበው መረጃ መሰረት ስምንት የማመንጫ ግድቦች የሞሉ ሲሆን ሁለቱ ደግሞ በበቂ ደረጃ ውሃ መያዛቸውን ነው ሥራ አስኪያጇ የጠቆሙት።
እንደ ወ/ሮ ጥሩወርቅ ገለፃ ግልገል ጊቤ 1ኛ፣ ፊንጫ፣ መልካ ዋከና፣ ጣና በለስ፣ ተከዜ፣ ገናሌ ዳዋ፣ ቆቃና ህዳሴ የኃይል ማመንጫ ግድቦች የሞሉ ሲሆን ጊቤ 3ኛ እና አመርቲ ነሼ ኃይል ማመንጫ ግድቦች ደግሞ በበቂ ደረጃ ውሃ ይዘዋል፡፡
ሁሉም ግድቦች አሁን ያላቸው የውሃ መጠን በበጀት ዓመቱ የታቀደላቸውን ኢነርጂ ለማመንጫት እንደሚያስችላቸውም አረጋግጠዋል፡፡
ግድቦች የያዙትን የውሃ መጠን በአግባቡ ለመጠቀም ከጥገና፣ ከውሃ አስተዳደር እና ከመለዋወጫ ዕቃዎች አቅርቦት ጋር በተያያዘ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ወ/ሮ ጥሩወርቅ አመልክተዋል፡፡
የ2017 በጀት ዓመት የግድቦች የውሃ አያያዝ ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃጸር የተሻለ እንደሆነ በዳሰሳ ጥናት መረጋገጡን ጠቁመዋል፡፡
በተያዘው የበጀት ዓመት ከተለያዩ የኃይል ምንጮች ከ25 ሺ ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማምረት ታቅዶ እየተሰራ ይገኛል፡፡

👍2👏1
የኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ በ18ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሰብሎችን እያለማ ነው
****************
(ኢ ፕ ድ)
በድንገት የሚከሰቱ የተፈጥሮም ሆነ ሰው ሠራሽ አደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት እንዲያስችለው በ18ሺ ሄክታር መሬት ላይ ሰብሎችን እያለማ መሆኑን የኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ አስታወቀ።
ለዘጠኝ ሚሊዮን ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ለመስጠትም እየሠራ መሆኑን ገለጸ።
የኦሮሚያ ክልል ቡሳ ጎኖፋ ኃላፊ አቶ ሞገስ ኤዳኢ ለኢፕድ እንደገለጹት ፤ ተቋሙ በክልሉ ለሚከሰቱ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት እንዲያስችለው በተለያዩ አካባቢዎች በ18ሺ ሄክታር መሬት ላይ ሰብሎችን እያመረተ ይገኛል::
የክልሉ ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ 43ሺ ሄክታር መሬት የማረስ እቅድ እንዳለው የገለጹት አቶ ሞገስ፤ ከዚህ ውስጥ 24 ሺህ ሄክታሩን የክልሉ ቡሳ ጎኖፋ ራሱን ችሎ ለማልማት እየተንቀሳቀሰ እንዳለና ቀሪው በወረዳ ደረጃ በሚገኙ የተቋሙ ቢሮዎች በኩል እንደሚለማ አስረድተዋል::
በዘንድሮው ዓመት አጠቃላይ በ18ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ማልማት እንደተቻለ ጠቅሰው፤ እስከ አሁንም አምስት ሺህ ኩንታል ምርት እንደተሰበሰበ ፤ በቀጣይም የሚሰበሰቡ ምርቶች.........
.https://press.et/?p=143783

ኢትዮጵያ የባቡር መሰረተ ልማቶችን 5 ሺህ 700 ኪሎ ሜትር ለማድረስ አቅዳለች
በሎጀስቲክስ ዘርፉ የባቡር ትራንስፖርት ሚና 15 በመቶ ብቻ መሆኑም ተገልጻል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ግዛው (ኢ/ር) ለኢፕድ እንደገለጹት፣ ሀገሪቱ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ 1 ሺህ 265 ኪሎ ሜትር የባቡር መሰረተ ልማት እንዳላት ተናግረዋል፡፡
በሀገሪቱ 2020 ዓ.ም የባቡር መስመር ተደራሽነትን 3 ሺህ 600 በላይ ኪሎ ሜትር ለማድረስ መታቀዱን የገለጹት ኃላፊው፣በሚቀጥሉት አስር ዓመታት የባቡር መሰረተ ልማቶችን 5 ሺህ 700 ኪሎ ሜትር ለማድረስ ይሰራል ብለዋል።
ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት በመሆኑ ከውጭ የሚገቡ እቃዎች ከሌሎች ሀገራት ወደቦች ላይ እንደሚገቡ ገልጸዋል፡፡
በኢትዮጵያ የሎጀስቲክስ ዘርፍ የባቡር ትራንስፖርት ሚና 15 በመቶ ብቻ መሆኑን ጠቅሰው፣የዘርፉን መሰረተ ልማቶች ማሳደግና አቅሙን በማሻሻል የዘርፉን ድርሻ ከ15 በመቶ ወደ 40 በመቶ ለማሳደግ መታቀዱን አስረድተዋል፡፡
በማርቆስ በላይ
ታህሳስ 17 ቀን 2017 ዓም

👍5❤3👏3
የባሕር በር – የሕልውና ጥያቄ
*********
(ኢ.ፕ.ድ)
እየጨመረ የመጣውን የሕዝብ ቁጥርና የኢኮኖሚ እድገት ተከትሎ ኢትዮጵያ የባሕር በር ያስፈልጋታል፡፡
ይህንኑ ፍላጎቷን እውን ለማድረግም ጥያቄዋን በሰላማዊ መንገድ እያቀረበች እንደምትገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መናገራቸው ይታወሳል።
የኢትዮጵያ ሰላማዊ የባሕር በር ጥያቄ እንደሀገር የብሔራዊ ጥቅም ዋናው ጉዳይ እንደሆነና ይህንኑ ብሔራዊ ጥቅም እውን ለማድረግ በመንግሥት በኩል ሁለገብ የዲፕሎማሲ ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙም ተነግሯል።
ለመሆኑ የባሕር በር ጥያቄ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ዋነኛ ጉዳይ አድርጎ በማስቀጠል እንዴት ውጤት ማምጣት ይቻላል? በሚሉት ዙሪያ ባለሙያዎችን አነጋግረናል።
የፖሊሲ ጉዳዮች አማካሪው ቆስጠንጢኖስ በርሄ ተስፋ (ዶ/ር) የባሕር በር ለማንኛውም ሀገር ደህንነትና ኢኮኖሚያዊ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=143836

👍2❤1👎1
በክልሉ አራት ሺህ 700 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ለማልማት እየተሠራ ነው
***********
(ኢ.ፕ.ድ)
በሐረሪ ክልል ከአራት ሺህ 700 ሄክታር መሬት በላይ በበጋ መስኖ ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በክልሉ በሄክታር ከ42 እስከ 45 ኩንታል ምርት መስጠት የሚችል አዲስ የማሽላ ዝርያ በማልማት 36ሺ ኩንታል መሰብሰቡን ተጠቁሟል፡፡
የሐረሪ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት እና የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሮዛ ዑመር ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ በክልሉ የበጋ መስኖ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡
ዘንድሮም ከአራት ሺህ 700 ሄክታር መሬት በላይ በበጋ መስኖ ለማልማት እየተሠራ ይገኛል።
በክልሉ በዓመት ሁለትና ሦስት ጊዜ የሚመረትበት ሁኔታ መኖሩን ጠቁመው፤ አርሶ አደሩ የመኸሩን ምርቱን ሰብስቦ በማጠናቀቁ በበጋ መስኖ ለማልማት ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኘ ገልጸዋል፡፡
በክልልሉ በ2016/17 የምርት ዘመን 11 ሺህ 774 ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ ሙሉ ለሙሉ መልማቱን ጠቅሰው፣ ከዚህም ውስጥ 800 ሄክታሩ መሬትም በማሽላ፤ 450 ሄክታሩ በስንዴ በክላስተር እርሻ ኢንሼቲቭ እንዲለማ መደረጉን አስታውቀዋል።
በክልሉ በኩታ ገጠም (በክላስተር) ዘዴ የለማው የማሽላ ዝርያ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምርምር ያገኘው መሆኑን አውስተው...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=143848

❤2👍2😁1
ሥራ ፈላጊ ነዎት❓
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
👍1
የግብርና ምርምር – ለዘርፍ አስተማማኝ እድገት
***********
(ኢ.ፕ.ድ)
የግብርናው ዘርፍ የአስር ዓመት መሪ እቅድ ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን ለማረጋገጥ በምርምር የሚገኙ ውጤቶችን ተግባራዊ ማድረግን ከተቀዳሚ ዓላማዎቹ መካከል አድርጓል።
መሪ እቅዱ የምርምር ውጤቶች የአርሶና አርብቶ አደሩን ገቢ የሚያሳድጉ፣ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ሊሆኑ እንደሚገባም ያስቀምጣል።
በገበያ ተፈላጊ የጥራት ደረጃን ለማሟላት እንዲችሉ ተስማሚ የቴክኖሎጂና ሳይንሳዊ የአሰራር ዘዴ አማራጮችን ማቅረብ ይፈልጋል፡፡
ብሎም በተጠቃሚው ዘንድ ተቀባይነት ኖሯቸው በአግባቡ ተተግብረው ተጠባቂውን ውጤት እንዲያስመዘግቡ ይጠበቃል። በጥቅሉ ሀገሪቷ የግብርና ዘርፍ አስተማማኝና ቀጣይነት ያለው እድገት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ…..
https://press.et/?p=143831

❤1👍1😱1
የውጭ ምንዛሪ በገበያ ዋጋ በመወሰኑ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተጠቃሚ እየሆኑ ነው
**********
(ኢ.ፕ.ድ)
መንግሥት ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ተከትሎ በተለይ ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ምንዛሪ ግብይት በገበያ ዋጋ እንዲወሰን በመደረጉ የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ተጠቃሚ መሆኑን ገለጸ።
ዩኒየኑም በበጀት ዓመቱ ባለፉት ወራት አንድ ሺህ 730 ቶን ቡና ለውጭ ገበያ በማቅረብ 10 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቱ ተጠቁሟል።
የዩኒየኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ደጀኔ ዳዲ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ኅብረት ሥራ ማህበራት በሕጋዊ መንገድ ምርታቸውን ለውጭ ገበያ አቅርበው የሚያገኙት የውጭ ምንዛሪ በባንኮች ወቅታዊ የምንዛሪ ዋጋ በሕገወጥ መንገድ በጥቁር ገበያው ከሚመነዘረው በእጥፍ ባነሰ……….
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=143829

👍9😁1
"ዛሬ ጠዋት እየተከናዋኑ ባሉ ጥረቶች ላይ ለመወያየት የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጀምረናል"
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
👍10👎2❤1