የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ወዳጅነት ምዕተ ዓመታትን የተሻገረ ነው
- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
***
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያና ፈረንሳይ ወዳጅነት በጠንካራ የልማት ትብብር ምዕተ ዓመታትን ተሻግሯል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በኢትዮጵያ የተገኘውን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እና ትብብር ከሚያደርጉልን ወዳጅ ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት ብለዋል፡፡
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ወደ ኢትዮጵያ መምጣትም ይህ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አንድ ማሳያ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የፈረንሳይ መንግስት በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያን እና በኢዮቤልዩ ቤተ መንግሥት እድሳት ላደረገልን ድጋፍ ምስጋናችን የላቀ ነው ሲሉም ጠቅሰዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ በመምጣቶ ክብር ይሰማናል ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያን እንደ አዲስ ስለጎበኟትም እናመሰግናለን ብለዋል፡፡
ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓም

👍5
"በኢትዮጵያና ፈረንሳይ መካከል ያለው ግንኙነት በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው"
- የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን
******
(ኢ ፕ ድ)
በኢትዮጵያና ፈረንሳይ መካከል ያለው ግንኙነት በታሪክ ሂደትና በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ገለጹ።
የብሔራዊ ቤተ መንግሥት እድሳት ፕሮጀክትንም ሰርተን ዛሬ የሚያኮራ እውነታ ሆኖ እየታየ ነውም ብለዋል።
ፕሬዚዳንት ማክሮን በኤክስ ገጻቸው በአማርኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ ለሰው ልጅ መገኛነት የመጀመሪያ አሻራ ያላት ሀገር ናት ብለዋል።
በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያለው ግንኙነት በታሪክ ሂደትና በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው።
እ.ኤ.አ በ2019 መሰረታዊ የሆኑ የባህልና የቅርስ ጥበቃን ከሳይንሳዊ ፕሮግራም ጋራ አያይዘን ለመስራት ወስነን ተነስተናል ያሉት ማክሮን፤ በላሊበላም የሰራነው በዓለም ላይ ልዩ የሆነ የቅርስ ጥበቃ ፕሮጀክት በሚቀጥሉት ወራት ውስጥ ፍጻሜውን የሚያገኝ ይሆናል።
ወደፊትም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማዘመንን ለመደገፍ እና በትግራይ የሰላምና የመረጋጋት መሰረት የሆነውን የፕሪቶሪያ ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ትብብር እናደርጋለን ብለዋል።
የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli የወደፊቷ የኢትዮጵያ ተስፋ የብልጽግናና የሰላም እንደሚሆን ፈረንሳይ እምነቷ ነው ብለዋል በመልዕክታቸው።
ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

👍11❤1
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን በብሔራዊ ቤተ መንግስት ያደረጉት ጉብኝት በፎቶ‼️
ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ https://www.press.et

👍2❤1
አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመረጠ
*****
(ኢ ፕ ድ)
በ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለቀጣይ አራት አመት ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንት ለመምራት አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጠዋል፡፡
አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር ፕሬዚዳንት በመሆን አገልግሏል።
ከስድስት ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የቀረቡ ዕጩዎች በምርጫው ተሳትፈዋል። በዚህም ከኦሮሚያ ክልል የተወከለው አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጠዋል፡፡
አትሌት ስለሺ በአቴንስና ቤጂንግ ኦሊምፒኮች 10ሺ ሜትር የበር ሜዳሊያዎች ለሀገሩ ማስገኘት ችሏል። በፖሪስ፣ ሄልሲንኪና ኦሳካ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮናዎች ሜዳሊያዎችን አግኝቷል።
ብርሃን ፈይሳ

❤7👍6