በምዕራብ ጉጂ ገላን ወረዳ ከዚህ ቀደም ታርሶ የማያውቅ መሬት በቀርጫንሼ ትሬዲንግ አማካኝነት ወደ ምርታማ የቡና እርሻ ስፍራነት ተቀይሯል።
በቀርጫንሼ የለማው መሬት ሜካናይዝድ እርሻን በመጠቀም አመርቂ የሆነ በሄክታር የ60 ኩንታል ምርት የሚያስገኝ ነው።
በጉብኝቱ ወቅትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የቡና ችግኝ ተክለዋል።
#PMOEthiopia
ታህሳስ 1ቀን 2017 ዓ.ም

👍11👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤7🤣7🤬4👍2👎2
እንደምን አደሩ‼️
#አዲስ_ዘመን_ዛሬ‼️
የታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ
https://press.et/?p=142705
መልካም ቀን!
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን‼️
ዩቲዩብ 👇
https://youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA
ቴሌግራም 👇
https://t.me/ethpress
ትዊተር 👇
https://twitter.com/PressEthio
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ 👇
https://www.press.et

👍5🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት‼️
ኢትዮጵያ የቡና መገኛ ብቻ ሳትሆን ከፍተኛ ቡና አምራች ሀገር ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል።
ባለፉት 5 ዓመታት የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ በተከናወኑ ስራዎች ዓመታዊ የቡና ምርት መጠንን ከነበረበት 500 ሺህ ቶን በእጥፍ ማሳደግ ተችሏል።
ከገቢ አንጻርም በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ የተገኘ ሲሆን፤ በተያዘው በጀት ዓመት ደግሞ ይህን አሃዝ ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ለማድረግ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው።
እስካሁን ባለው ሂደትም እቅዱን ለማሳካት የሚያስችሉ አበረታች ውጤቶች ከወዲሁ እየተመዘገቡ ነው።
ዘመናዊ የቡና መስኖ ልማትና በማሽን የታገዘ የቡና ለቀማ በማካሄድ በሄክታር እስከ 60 ኩንታል ማግኘት መቻሉ ደግሞ ለዚሁ ስኬት ጥሩ ማሳያ ነው።

👍14👏2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከቻይና ኩባንያዎች ጋር የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመ
******
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዢያሜን ኤርፖርት ግሩፕ ኩባንያ የስትራቴጂክ ትብብር እና ከቻይናው ሄናን አቪዬሽን ግሩፕ ኩባንያ ጋር የጋራ መግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራርሟል።
የስትራቴጂክ ትብብር ስምምነቱ የአየር ካርጎ ንግድ ትስስርን ማጠናከርና በዘርፉ ያለውን የጥራት እድገት መጨመር፤ በዓለም የኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ ያላቸውን የትብብር አድማስ ማስፋትን አላማ ያደረገ መሆኑ የአየር መንገዱን መረጃ ያመለክታል።
ታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓም

👍5❤1🔥1👏1
የኤርፖርትና ድንበር አስተዳደር ትራንስፎርሜሽን የትብብር ስምምነት ተፈረመ
*
(ኢ ፕ ድ)
የኤርፖርትና ድንበር አስተዳደር ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም መተግበር የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈረመ።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትና ጉምሩክ ኮሚሽን የትብብር ስምምነቱን ተፈራርመዋል።
በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ እንደገለጹት፤ የኤርፖርትና ቦርደር አስተዳደር ስርዓትን በማዘመን ቀልጣፋና ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት መስጠት ያሰፈልጋል።
ሰላምና ደህንነትን አስተማማኝ በሆነ መልኩ በማስጠበቅ ብልጽግናችንን ከማረጋገጥ አኳያ ወሳኝ ሚናን ይጫወታል።
የጋራ ጥረትን በማቀናጀት ለአሁናዊና ለቀጣይ ስጋቶች ምላሽ መስጠት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ እንደሆነ ጠቁመዋል።
ተቋማት መካከል በዛሬዉ እለት የተፈረመዉ የትብብር ስምምነት እርስ በእርሷ በከፍተኛ ሁኔታ በተሳሰረችው ዓለም ውስጥ የምናገኛቸውን እድሎች በአግባቡ ለመጠቀም፤ የሚገጥሙ ፈተናዎችን ለመሻገር እንደሚያስችል ተገልጿል።

👍7
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ዛሬ ከቀትር በኋላ አንካራ ቱርክ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጽሕፈት ቤታቸው አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን ሁለቱ መሪዎች ከልዑካን ቡድናቸው ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል።
👍26😁5
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ
******
(ኢ ፕ ድ)
በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ ለሶስተኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያና የሶማሊያ ድርድር ሁለቱንም አገራት በሚያግባባ ስምምነት ተጠናቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በቱርክ ተወያይተዋል። ሁለቱ መሪዎች ውይይቱን ካደረጉ በኋላም በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸው ኢትዮጵያ በሶማሊያ የባሕር ዳርቻ በኩል ዘላቂና ደኅንነቱ የተጠበቀ የወደብ አማራጭ በምታገኝበት አማራጭ ላይ የቴክኒክ ውይይቶችን ለመጀመር መስማማታቸውን ገልፀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመግለጫቸው፤ ቱርኪዬ በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እንዲሰፍን ለምታደርገው ከፍተኛ አስታዋፅኦ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የኢትዮጵያና የሶማሊያ ህዝቦች በቋንቋ፣ በባህል እና በደም የተሳሰሩ መሆናቸውን ጠቅሰው፣ ኢትዮጵያ ለጋራ ሰላምና ልማት ከሶማሊያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗንም ተናግረዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ በበኩላቸው፤ የሶማሊያ መንግስት የኢትዮጵያ ወታደሮች ለሶማሊያ ሰላም የከፈሉትን መስዋዕትነት አይዘነጋም ሲሉ ገልፀዋል፡፡
ሁለቱ ሀገራት በቀጣይም ሰላምን ለማፅናት በሚያደረጉት ጥረት መንግስታቸው ቁርጠኛ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን በበኩላቸው፤ ሁለቱ ሃገራት የፈረሙት ሰነድ ትብብርን፣ የኢኮኖሚ እድገትንና ብልጽግናን የሚያረጋግጥ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓም

❤7👍4
ሥራ ፈላጊ ነዎት❓
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
👍2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቱርክ ስኬታማ ቆይታ‼️
👍5