የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ነገ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል
******
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "የተከበረች ሀገር የማይበገር አየር ኃይል" በሚል መሪ ሀሳብ ነገ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል።
የበዓሉ አካል የሆነ የዋዜማ ዝግጅት ቢሾፍቱ በሚገኘው የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ እየተካሄደ ነው።
በዝግጅቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የመከላከያ ከፍተኛ ጦር መኮንኖች፣ የአፍሪካ ሀገራት አየር ኃይል አዛዦች የሌሎች የፀጥታ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ፣ አየር ኃይልን ወደ ከፍታ ለመውሰድ በሚደረጉ ጥረቶች የተለያዩ ተሳትፎ ያደረጉ እና የደገፉ ግለሰቦች፣ ድርጅቶችና ተቋማት ዕውቅና እና ምስጋና አሰጣጥ ስነ-ስርዓት ተካሂዷል።
ቴሌግራም https://t.me/ethpress
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ https://www.press.et

👍10❤2👎2👏2
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት‼️
ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ዶክተር ቲሞቲ ዊልያምስን በምግብ እና ግብርና አቅርቦት ጥምረት አፈፃፀም ጥረቶች ላይ ለመወያየት ተቀብያለሁ።
ህዳር 20 ቀን 2017 ዓም
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ https://www.press.et
ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ዶክተር ቲሞቲ ዊልያምስን በምግብ እና ግብርና አቅርቦት ጥምረት አፈፃፀም ጥረቶች ላይ ለመወያየት ተቀብያለሁ።
ህዳር 20 ቀን 2017 ዓም
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ https://www.press.et
👍6👎2
ከወርቅ ለተገኘው የውጭ ምንዛሬ እድገት ማሻሻያው ዋናውን ድርሻ ይይዛል
***
(ኢ ፕ ድ)
በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት በወርቅ ማዕድን ለተመዘገበው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እድገት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዋናውን ድርሻ እንደሚይዝ የማዕድን ሚኒስትር ገለጹ።
ሚኒስትር ዲኤታው አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከወርቅ ንግድ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እድገት የተመዘገበበት ሆኗል። ለዚህ ደግሞ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ዋናውን ድርሻ ይወስዳል።
የማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ እንደሌሎች ዘርፎች ሁሉ በማአድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ምርትና ሽያጭ ለይ በተጨባጭ የሚታይ ውጤት ለማስመዝገብ......https://press.et/?p=141842
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

👍6😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአውሮፓና ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ያደረጉት ውይይት‼️
👎4👍1
#የተከበረች_አገር_የማይደፈር_አየር_ሀይል
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ያሰለጠናቸውን አብራሪዎች፣ እጩ መኮንኖች፣ መደበኛ ቴክኒሺያኖች፣ መሰረታዊ ወታደሮችንና ፈልጎ ማዳን ኮማንዶ ሰልጣኞችን እያሥመረቀ ይገኛል።
ህዳር 20 ቀን 2017 ዓም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ https://www.press.et
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ያሰለጠናቸውን አብራሪዎች፣ እጩ መኮንኖች፣ መደበኛ ቴክኒሺያኖች፣ መሰረታዊ ወታደሮችንና ፈልጎ ማዳን ኮማንዶ ሰልጣኞችን እያሥመረቀ ይገኛል።
ህዳር 20 ቀን 2017 ዓም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ https://www.press.et
👍11😁2❤1👎1
❤1👍1
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት‼️
ዛሬ ጠዋት ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዝዳንት ጂን ሊኩን ጋር በኢትዮጵያ እና ባንኩ መካከል ሊኖር ስለሚችለው የአረንጓዴ ኢነርጂ፣ አቪዬሽንና መሠረተ ልማት ትብብር ዙርያ ተወያይተናል።
ህዳር 21 ቀን 2017 ዓም

👍3👎3