Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
24.8K subscribers
41.2K photos
343 videos
7 files
5.81K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
#አረንጓዴዐሻራ በቤኒሻንጉል ‼️

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አመራሮች እና ከሠራዊቱ አባላት ጋር ችግኝ ተክለዋል።

እንደ ሀገር የተያዘውን የ500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃ-ግብር እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ ይቀጥላል፤ እኔም መትከሌን እቀጥላለሁ ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው።
በዛሬው በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ 34 ሚሊዮን ህዝብ ይሳተፍል ተብሎ ይጠበቃል
*************
(ኢ ፕ ድ)

በዛሬው በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ34 ሚሊዮን በላይ ህዝብ እንደሚሳተፍ የአረጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ ዶክተር አደፍርስ ወርቁ ገለጹ።

ዶክተር አደፍርስ እንዳሉት ለኢትዮጵያ ልዩ ቀን ነው።አረጓዴ የምትለብስበትና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለአጓንዴ ልማት የሰጠችውን ትኩረት በድጋሚ የምታሳይበት ነው።

ለዚህ መርሀ ግብር በመላ አገሪቱ 34 ሚሊዮን ህዝብ የሚሳተፍበት ይሆናል ብለዋል።

በዚህ መርሃ ግብር አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ በነቄስ በመውጣት የሚሳተፍ መሆኑን ገልፀዋል።

በጌትነት ምህረቴ
ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓም
#አረንጓዴዐሻራ

#ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በአንድ ጀንበር 500 ችግኝ መርሐግብር‼️
#አረንጓዴዐሻራ_በአዳማ‼️
በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐግብር በአዳማ ከተማ በኢፕድ ዓይን‼️
#አረንጓዴዐሻራ በአፍር‼️

በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመተከል መርሃ ግብር በአፋር‼️