"ዛሬ የምንተክለው ችግኝ የነገ ጥላችን ነው" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ
*******************
(ኢ ፕ ድ)
ከንቲባ አዳነች በጉለሌ እፅዋት ማዕከል በመገኘት አረንጓዴ አሻራቸውን ካኖሩ በኋላ ባስተላለፉት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት በከተማዋ በ140 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ችግኞች እየተተከሉ መሆኑን ገልፀዋል።
"ዛሬ የምንተክለው ችግኝ በአየር መዛባት ምክንያት የሚመጣውን ችግር መከላከያ ጋሻችን ነው፤ ዛሬ የምንተክለው ችግኝ የነገው ጥላችን ነው" በማለትም የመርሐ-ግብሩን አስፈላጊነት በአፅንዖት ገልፀዋል።
የአረንጓዴ ዐሻራ ሂደት ከተባበርን ተዓምር መሥራት እንደምንችል ያሳየንበት እና የምናሳይበት ነውም ብለዋል ከንቲባዋ።

#አረንጓዴዐሻራ በባህርዳር ‼
ነፍሰጡሯ በአረንጓዴ ዐሻራ‼
በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ ገላድ ተፋሰስ አካባቢ ችግኝ እየተከሉ ካሉ ዜጎች መካከል ነፍሰጡሯ ወይዘሮ ሃይማኖት ቢተው አንዷ ናቸው።
ወይዘሮዋ ለኢትዮጵያ ኘሬስ ድርጅት ፤ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተሳታፊ በመሆኔ በጣም ተደስቻለሁ። በዚህም በርካታ ችግኞችን ለመትከል አቅጄ መጥቻለሁ ብለዋል።
"ይህንንም የማደርገው ለምወልደው ልጅ ምቹ፣ አረንጓዴ እና ለሁሉ የምትስማማ ሀገር ቀድሜ ለማዘጋጀት ነው" ብለዋል።
ችግኝ የሚተክሉ ነፍሰ ጡር እናቶች ለልጆቻቸው እና ለመጪው ትውልድ ቀጣይነት ያለው የወደፊት ሕይወት እንዲኖራቸው አስተዋጽኦ እያደረጉ መሆኑን ሊገነዘቡ ይገባልም ብለዋል።
በሳሙኤል ወንድወሰን (ባህርዳር)
ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓም

#አረንጓዴዐሻራ በኢትዮጵያ ‼
እስካሁን በአገር አቀፍ ደረጃ 147 ሚሊዮን 965 ሺህ ችግኞች መተከላቸው ተገለጸ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ አዲስ አበባ ከሚገኘው የሁነት መከታተያ ማዕከል ሆነው በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ እስካሁን ባለው መረጃ 147 ሚሊዮን 965 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል።

#አረንጓዴዐሻራ በቤኒሻንጉል ‼️
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አመራሮች እና ከሠራዊቱ አባላት ጋር ችግኝ ተክለዋል።
እንደ ሀገር የተያዘውን የ500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃ-ግብር እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ ይቀጥላል፤ እኔም መትከሌን እቀጥላለሁ ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው።

በዛሬው በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ 34 ሚሊዮን ህዝብ ይሳተፍል ተብሎ ይጠበቃል
*************
(ኢ ፕ ድ)
በዛሬው በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ34 ሚሊዮን በላይ ህዝብ እንደሚሳተፍ የአረጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ ዶክተር አደፍርስ ወርቁ ገለጹ።
ዶክተር አደፍርስ እንዳሉት ለኢትዮጵያ ልዩ ቀን ነው።አረጓዴ የምትለብስበትና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለአጓንዴ ልማት የሰጠችውን ትኩረት በድጋሚ የምታሳይበት ነው።
ለዚህ መርሀ ግብር በመላ አገሪቱ 34 ሚሊዮን ህዝብ የሚሳተፍበት ይሆናል ብለዋል።
በዚህ መርሃ ግብር አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ በነቄስ በመውጣት የሚሳተፍ መሆኑን ገልፀዋል።
በጌትነት ምህረቴ