#አረንጓዴዐሻራ በሀረሪ ‼️
በሀረሪ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ ሚኒስትሮች የፌደራልና የክልሉ የመንግስት ስራ ኃላፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ሀማኒ ቀበሌ‼️
#አረንጓዴዐሻራ_በሀዋሳ‼️
በሲዳማ ክልል የ500 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃግብር በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ከጧቱ 12 ሰአት ጀምሮ መካሄድ ጀምሯል
***************
(ኢ.ፕ.ድ)
በሲዳማ ክልል የሁለተኛው ዙር የ500 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃግብር በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ከጧቱ 12 ሰአት ጀምሮ በይፋ መተከል መጀመሩን የሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሃላፊ አቶ መምህሩ ሞኬ ገለጹ።
በሲዳማ ክልል ዛሬ ጧት 12 ሰአት ጀምሮ ተከላ መጀመሩን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የገለጹት አቶ መምህሩ፤ በክልሉ በሁሉም ዞኖች፣ ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች ግኞች ይተከላሉ።
በተከላው የፌዴራል እና የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች የተለያዩ የወጣት አደረጃጀቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የዞንና የክልል መሪዎች፣ የፌደራል የስራ ሃላፊዎች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ገልጸዋል።
ከሚተከሉት ችግኞች የአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የተፈጥሮ ዛፍ ናቸው ብለዋል።
ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም
በሞገስ ተስፋ (ሀዋሳ)

#አረንጓዴዐሻራ_በባህርዳር‼️
በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞች የሚተከሉበት የአረንጓዴ ዐሻራ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ ገላድ ተፋሰስ አካባቢ ተጀምሯል።
በመርሃ ግብሩ የከተማዋ ህፃናት፣ እናቶች፣ ወጣቶች፣ ሽማግሌዎች የሃይማኖት አባቶች ችግኝ እየተከሉ ነው።
በሳሙኤል ወንድወሰን (ባህርዳር)