Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
24.8K subscribers
41.2K photos
343 videos
7 files
5.81K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
#አረንጓዴዐሻራ በጋምቤላ‼️

የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በጋምቤላ ተጀምሯል።

በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን ተከላ መርሐግብር በጋምቤላ ከተማ በይፋ ተጀምሯል።
#አረንጓዴዐሻራ በሀረሪ ‼️

በሀረሪ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ ሚኒስትሮች የፌደራልና የክልሉ የመንግስት ስራ ኃላፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ሀማኒ ቀበሌ‼️