Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
24.8K subscribers
41.2K photos
343 videos
7 files
5.81K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
#አረንጓዴዐሻራ_በጅማ‼️

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞች የሚተከሉበት የአረንጓዴ ዐሻራ ዝግጅት በጅማ በኢፕድ ዐይን‼️
#አረንጓዴዐሻራ_በአዳማ‼️

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞች የሚተከሉበት የአረንጓዴ ዐሻራ ዝግጅት በአዳማ በኢፕድ ዐይን‼️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
****
(ኢ ፕ ድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአንድ ጀምበር የ500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብሩ ዛሬ ማለዳ መካሄድ ጀምሯል።

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች በመርሐ-ግብሩ ላይ በመሳተፍ አረጓንዴ አሻራቸውን በማኖር ላይ ናቸው።
#አረንጓዴዐሻራ በጋምቤላ‼️

የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በጋምቤላ ተጀምሯል።

በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን ተከላ መርሐግብር በጋምቤላ ከተማ በይፋ ተጀምሯል።