Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
24.8K subscribers
41.2K photos
344 videos
7 files
5.81K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
"ኢቢሲ በዘመን ጅረት" የፎቶግራፍ አውደርዕይ‼️

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከኢቢሲ ጋር በመተበበር "ኢቢሲ በዘመን ጅረት" በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጀው የፎቶግራፍ አውደርዕይ በአዲሱ የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ በዛሬው ዕለት በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ በኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍስሀ ይታገሱ እና በኢፕድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጌትነት ታደሠ ተከፍቷል። አውደርዕዩ በኢፕድ ዓይን ይህንን ይመስላል‼️
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት‼️

የዕለት ከዕለት ጥረት በተገቢው መንገድ ካልተደረገ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን አይቻልም። እንደ አረንጓዴ ዐሻራችን ካሉ የልማት ሥራዎች ጎን ለጎን የጋራ ሰላማችንን ለማጎልበት የበለጠ ተባብረን መሥራት ይኖርብናል።