👉 "በከተማዋ በቂ የጤፍ አቅርቦት የለም" - ነጋዴዎች
👉 "የጤፍ ዋጋ መናር ፈተና ሆኖብናል" -የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች
👉 "የኑሮ ውድነት ጉዳይ የእኛ ኃላፊነት አይደለም" -የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
*********************
(ኢ ፕ ድ)
በቂ የጤፍ አቅርቦት ባለመኖሩ እና በጤፍ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ በመደረጉ ጤፍ ገዝተን እንጀራ መብላት አልቻልንም ሲሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ።
ጤፍ ሲገዙ ያገኘናቸው የአዲስ አበባ ነዋሪ ወይዘሮ አረጉ ጥፍጤ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ የጤፍ ዋጋ በጣም ጨምሯል፤ በወፍጮ ቤቶች ጤፍ የለም።
በአንዳንድ ወፍጮ ቤቶች ቢገኝም እንደጤፉ ዓይነት እስከ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር ድረስ እየተሸጠ ይገኛል።
25 ኪሎ ጤፍ በሁለት ሺህ ብር .....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94085

ዲጂታል የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ መተግበሪያ ደረጃና ተደራሽነት ሊሻሻል ነው
***************
(ኢ ፕ ድ)
ዲጂታል የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ መተግበሪያ ተገልጋዮችን በዕውቀት ደረጃ በመለየት ግልጋሎት መስጠት እንደሚጀምር እና ተደራሽነቱን ለማስፋት እንደሚሠራ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በትምህርት ሚኒስቴር የሶፍትዌር ቀማሪ አቶ አለምሁሉ አወቀልኝ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት፤ ዲጂታል የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለማስተማር የሚያስችል መተግበሪያ ከወራት በፊት ይፋ ሆኗል። ይህ መተግበሪያ ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል የሚያሳትፍ ሲሆን ብዙዎች ቋንቋው ላይ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94120

ከድርጅቱ ሰርቨር ላይ አራት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰነዶች እንዲጠፉ ተደርጓል
**************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከሰርቨሩ ላይ እስከ አራት ሚሊዮን የሚደርሱ ሰነዶች ሆንተብሎ እንዲጠፉ ተደርጎ እንደነበርና ይህም ለሂሳብ ሥራ አስቸጋሪ ሁኔታ መፍጠሩ ተገለፀ።
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የሂሳብ አያያዝም ልዩ ትኩረት እንደተሰጠው ተጠቁሟል።
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሐብታሙ ኃይለሚካኤል በተለይም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94099

20 ኢንቨስተሮች በስኳር ኢንዱስትሪ ለመሰማራት ፍላጎት አሳይተዋል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
20 የአገር ውስጥ ባለሀብቶችና የውጭ አገር ኢንቨስተሮች ወደ ግል ሴክተር የሚዞሩ ስምንት የስኳር ፋብሪካዎችን በመግዛት በዘርፉ ላይ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሚኒስቴሩ የለውጥ ሥራዎች አማካሪ ወ/ት ሂንጃት ሻሚል ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በስኳር ኢንዱስትሪው ዘርፉ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው የግል ኢንቨስተሮች መሳተፍ እንደሚችሉ በተደረገው ጥሪ መሠረት ከ20 በላይ የሚሆኑ የግል ተቋማት መሳተፍ እንደሚፈልጉ ከወዲሁ አሳውቀዋል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94091

ፎረሙ ዘላቂ ሰላም በማረጋገጥና በመልሶ ግንባታ ላይ በትኩረት ይሠራል
**************
(ኢ ፕ ድ)
ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ለዘላቂ ሰላም ፎረም ሰላምን ለማረጋገጥና በጦርነት የወደሙ አካባቢዎችን መልሶ ማልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ገለጸ።
ፎረሙ በትናንትናው ዕለት ሲመሰረት ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የማህበሩ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ከበደ አሰፋ እንዳስታወቁት፤ ሕዝብና አገርን ዓላማ የሚያደርግ ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ፣ ሲቪክ ማኅበር፣ የንግድ ማኅበረሰብ፣ ዳያስፖራ ማህበር እና ግለሰቦችም ጭምር በአንድነት በመሆን እና ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው በአገርና ሕዝብ ላይ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94098

በወረዳው በበጋ መስኖ ስንዴ 52 ሺህ ኩንታል ምርት ይጠበቃል
***************
(ኢ ፕ ድ)
ከበጋ መስኖ ልማት ሥራዎች 52 ሺህ ኩንታል የስንዴ ምርት እንደሚጠበቅ በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
የግዳን ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ካሳሁን ሞላ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በአጠቃላይ በወረዳው በበጋ መስኖ ልማት ከተሸፈነው 1ሺህ 936 ሄክታር መሬት 52 ሺህ ኩንታል ስንዴ ምርት ይጠበቃል።
በወረዳው በሚገኙ 12 ቀበሌዎች ላይ በ52 ክላስተር የለማውን ስንዴ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94111

እየጣለ ያለው ዝናብ ለበልግ ግብርና ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል
**************
(ኢ ፕ ድ)
ከሰሞኑ እየጣለ የሚገኘው ዝናብ ለበልግ ግብርና ስራዎችና ለማሳ ዝግጅት ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥር የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት የሜትሮሎጂ ትንበያና ማስጠንቀቂያ መሪ ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር አሳምነው ተሾመ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ከየካቲት ወር ወጨረሻ አንስቶ በተለያዩ አካባቢዎች የሚጥለው ዝናብ ለበልግ ግብርና ስራ ጠቃሚ ነው።
በበልግ ወቅት የሚፈጠር ዝናብ አዘል እርጥበት ለማሳ ዝግጅት ስራዎች ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94191

በስልጤ ዞን ሁለት ሺህ 814 ሄክታር መሬት የመስኖ ስንዴ እየለማ ነው
👉 ከ100 ሺህ ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ይጠበቃል
**************
(ኢ ፕ ድ)
በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል የስልጤ ዞን ሁለት ሺህ 814 ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴን እያለማ እንደሚገኝ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ ከለማው ስንዴ ከ100 ሺህ ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ይጠበቃል፡፡
የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙርሰል አማን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የመስኖ ስንዴ ልማት በዞኑ የተጀመረው ባለፈው ዓመት ሲሆን በዚህም ከ100 ሄክታር በላይ ለምቷል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94178

በሰባት ወራት ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል
***************
(ኢ ፕ ድ)
ባለፉት ሰባት ወራት የ2 ነጥብ 02 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንቨስ ትመንት ፕሮሞሽን ቡድን መሪ አቶ ታሪኩ ጌታቸው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ እንደ አገር የተጀመረው አገር በቀል ኢኮኖሚን ለማሳደግ በትኩረት ከሚሰራባቸው ዘርፎች መካከል ግብርና፣ ማቀነባበር፣ አምራች ኢንዱስትሪ፣ ቱሪዝም፣ በማዕድንና በአይሲቲ ተጠቃሽ ናቸው።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94172

ከአቮካዶ ምርት ከአንድ ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
*************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት የአቮካዶ ምርትን ወደ ውጭ በመላክ ከ 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በግብርና ሚኒስቴር የፍራፍሬ ልማት ዴስክ ኃላፊ አቶ አጥላው አንበሉ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ 161 ሺ 471 ሄክታር የሚጠጋ መሬት በፍራፍሬ የተሸፈነ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከ30ሺ 587 ነጥብ 74 ሄክታር በላይ የሚሆነው በአቮካዶ የተሸፈነ ነው።
ኃላፊው እንዳሉት፤ በኢትዮጵያ የሚመረቱ የአቮካዶ ዝርያዎች ‹‹ሃስ፣ ኢቲንግር፣ ፍራፍሬ፣ ባኮን፣ ፒንከርተንና ናባል›› የሚባሉ ናቸው። በአገሪቱ ያለው ተስማሚ የአየር ንብረት አቮካዶን ለማልማት ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94165