በሆርቲካልቸር ሴክተር ባላፉት ሰባት ወራት ከ400 ሚሊየን ዶላር ባላይ ገቢ ተገኝቷል
👉 8ኛው አለም አቀፍ የሆርቲካልቸር ኤክስፖ ተከፈተ
****************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራች ላኪዎች ማኅበር ያዘጋጀው 8ኛው የሆርቲካልቸር ኤክስፖ በሚሊኒየም አደራሽ ተከፈቷል
የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ በኤክስፖ መክፈቻ ስነስርአቱ፣ ዘርፉ ለበርካቶች የስራ እድል የፈጠረና የውጭ ምንዛሬን እያስገኘ ያለ እንደሆነ በመጠቀስ በተያዘው በጀት አመት ባላፉት ሰባት ወራት ውስጥ ከ400 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ገልጸዋል።
ሆርቲካልቸር አገራዊ ኢኮኖሚውን ከሚደግፍ አንጻር ጥሩ ውጤት ከታየባቸው ዘርፎች አንዱ እንደሆነ ተናግረዋል።
በአክስፖው አለም አቀፍ የገብያ ትስስርን ለመፍጠርና የተወዳዳሪነትን አቅም ለማሳድግ ትልቅ ሚና እንዳለው ተጠቅሷል።
በአዲሱ ገረመው

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በከተማ ፅዳት ስራ ለተሰማሩ 353 ሴቶች ዘመናዊ የስልክ ቀፎ ሸለመ
****************************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮ ቴሌኮም አለማቀፉን የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለ353 የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አገልግሎት የላቀ አፈጻጸም ላላቸዉ ሴት ሰራተኞች ዘመናዊ የስልክ ቀፎ ሸለመ።
ኩባንያዉ '' የዲጂታል አካታችነት ለፆታ እኩልነት'' በሚል መሪ ቃል አለም አቀፍ የሴቶችን ቀንን አክብሯል።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንደተናገሩት ሽልማቱ ሴቶች የዲጂታል ቴክኖሎጂና ፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ነው።
የዲጂታል ኢኮኖሚ ተካታችነትንና እኩልነትን ለማረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ አለውም ገልጸዋል።
ሴቶችን ማካተትና ማብቃት የኩባንያዉ አንዱ እሴት በመሆኑ ለዘመናዊ የስልክ ቀፎዎቹ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ መወጪ ማድረጉን ተናግረዋል።
ባለፉት 3 ዓመታት ብቻ ሴቶች የመረጃ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለመደገፍ 54.4 ሚሊየን ብር ወጪ በማድረግ ከ70ሺ በላይ የሞባይል ቀፎዎችን አበርክቷል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሴት አብራሪዎች ብቻ የተመራ በረራ ወደ ዛንዚባር አደረገ
*******************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየተከበረ ያለውን አለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በሴት አብራሪዎች ብቻ የተመራ በረራ ወደ ዛንዚባር ማድረጉን አስታወቀ።
ዛሬ "እኔም የእህቴ ጠበቃ ነኝ" በሚል እየተከበረ ያለውን የዓለም የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በሴት አብራሪዎች ብቻ የተመራ በረራ ወደ ዛንዚባር ማድረጉን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የአምስት አመት የስራ ዘመን ክብረ በዓልና የእውቅና መርሃግብር እየተካሄደ ነው
*******************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮ- ጅቡቲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአምስት አመት የስራ ጉዞ ክብረ በአልና ለጉዞው ስኬታማነት አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት የእውቅና መርሃግብር እየተካሄደ ነው።
የኢትዮ ጀቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ አብዲ ዘነበ (ዶክተር) በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት፣ የኢቶ ጅቡቲ የምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የሁለቱን አገሮች የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ትስስር በከፍተኛ ደረጃ አሳድጓል።
ምድር ባቡሩ በማድንና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እየተደረገ ላለው ስራ ምርቶችን በማጓጓዝ ጉልህ ሚና ተወጥቷል።
ዋና ስራ አስፈጻሚው፣ በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ የምታገኝባቸውን ቡናንና ሌሎች ምርቶችን ወደ ውጭ ለመላክ በመጓጓዝ ትልቅ ድርሻ እንደተውጣ ገልጸዋል።
በዚህ በአምስተኛ የስራ ዘመኑ ያከናወናቸው ስኬታማ የስራ እንቅስቃሴው የሚቀርቡ ሲሆን በእነዚህ አመታት የምድር ባቡር አክሲዮን ማህበሩ ላከናወናቸው ስኬታማ ስራዎች አስተዋጽኦ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት እውቅና ይሰጣል።
የኢትዮ ጀ ቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ አብዲ ዘነበ(ዶክተር)፣ የገንዘብ ሚኒስትሩና የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አህመድ ሽዴ፣ የሎጂስቲክና ትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር፣ የጅቡቲ የመሰረተ ልማት ሚኒስትር ሀሰን ሆምድ ኢብራሂም፣ በኢትዮጵያ የጂቡቲ አምባሳደር አብዲ መሃመድ፣ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶክተር)፣ የሲሲኢሲሲ- ሲአር ኢሲ ጄቲ ማኔጀር ጉዮ ቾንግፍርግ ተገኝተዋል።
በሞገስ ተስፋ

ሴቶች በትምህርት ዘርፍ እኩል የመሳተፍ ዕድል እንዲፈጠርላቸው እየተሠራ ነው
***************
(ኢ ፕ ድ)
ሴቶች በትምህርት ዘርፍ እኩል የመሳተፍ ዕድል እንዲፈጠርላቸው የሚረዳ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሴቶች ጥቃት ጥበቃ እና ምላሽ ዴስክ ኃላፊ ወይዘሮ ህሊና ላቀው ለኢትዮጵያ ፕሬስ እንደገለጹት፤ የችሎታ እና ብቃት ማነስ ሳይኖርባቸው ባለው የግንዛቤ እጥረት ምክንያት ለሴቶች የትምህርት ዕድል ያለመስጠት ችግር በስፋት ይስተዋላል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94017

"ኢትዮጵያ ብዙና አመቺ የኢንቨስትመንት አማራጮች ያሏት አገር ነች" – የፓኪስታን ኢንቨስተሮች
*****************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ከሌሎች አገራት በተሻለ ብዙ አማራጮች ያሏት አገር መሆኗን በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የፓኪስታን ኢንቨስተሮች ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ገለጹ፡፡
የግሊትስ መድኃኒት ድርጅት ዳይሬክተር ቻውዳርይ ቢላል፤ በጉብኝቴ ኢትዮጵያውያን እንግዳ ተቀባይ ከመሆናቸው በተጨማሪ አገሪቱ ለኢንቨስትመንት የምትመች አገር መሆኗን ተመልክቻለሁ ብለዋል፡፡
ድርጅታቸው ግሊትዝ ፋርማሲ በዓለም ላይ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=94003