ከ20 ሚሊዮን በላይ ሴቶች የወር አበባ ንጽሕና መጠበቂያ አያገኙም ተባለ
**************
(ኢ ፕ ድ)
በኢትዮጵያ የወር አበባ ከሚያዩ ከ35 ሚሊዮን ሴቶች ውስጥ 22 ሚሊዮን ወይም 75 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች የወር አበባ ንጽሕና መጠበቂያ እንደማያገኙ የአደይ የሴቶች የሚታጠብ ንጽሕና መጠበቂያ መሥራች አስታወቁ።
የአደይ የሚታጠብ ንጽሕና መጠበቂያ መሥራች ወይዘሮ ሚካል ማሞ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የአደይ የሴቶች የሚታጠብ ንጽሕና መጠበቂያ (ፓድ) ምርት በኢትዮጵያ ያለውን የሴቶች የወር አበባ የንጽሕና መጠበቂያ አቅርቦት እጥረት ለመፍታት ይረዳል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93904

"የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ በሀሳብ የበላይነት ማመን ያስፈልጋል"
-የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራች የክብር ዶክተር ዙምራ ኑሩ
******************
(ኢ ፕ ድ)
የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ ጾታን ሳይሆን ሀሳብን የሚመዝን በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ማኅበረሰብ መፍጠር እንደሚገባ የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራች የክብር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ገለጹ።
የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራቹ የክብር ዶክተር ዙምራ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት፤ የፆታ እኩልነት ያስፈልጋል ሲባል አንዱ አብሮ የሚነሳው ነገር የሥራ ክፍፍል ነው። አትዮጵያ ውስጥ የጾታ ልዩነት ለሥራ ክፍፍል የማይውልበት ማኅበረሰብ አለ። በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የአውራምባ ማኅበረሰብ ወንድ ወይም ሴት መሆን አንድን ነገር ማድረግ ከመቻል ጋር ቁርኝት የለውም ብለው ያምናሉ።
መሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93912

መንግስት አራት ድርጅቶችን ወደግል ለማዛወር ማቀዱ ተገለጸ
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
መንግስት የተወሰኑ ተቋማትን ወደግል የማዛወር እቅድ እንዳለው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር አስታወቀ፡፡
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሃብታሙ ኃይለሚካኤል ለኢፕድ በሰጡት ማብራሪያ፤ በመንግስት የአክሲዮን ድርሻ ተይዘው ያሉ ተቋማት አሉ፡፡ እነርሱን ባለሃብቶች እንዲገቡበት ይፈለጋል ብለዋል፡፡
በመንግስትና በግል አጋርነት ያሉ እንደ ቢ.ኤም ጨርቃጨርቅ፣ አፍሪካ ጁስ፣ አብያታ ሶዳ አሽ እና አምቼ በሂደት ወደግል ባለሀብቶች ለማዛወር መታቀዱን ዋና ዳይሬክተሩ ገልጸዋል።
መንግስት ባለፉት ዓመትት 300 በላይ ድርጅቶችን ወደግል ማዛወሩን ጠቁመው፤በአሁኑ ወቅትም የመንግስትን እና የህዝብን ፍላጎት ማዕከል ባደረገ መልኩ የነበረው አሰራር የሚቀጥል ይሆናል ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ ብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት፣ ዕዳና ሃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን፣ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ተጠሪ የሆኑ የልማት ድርጅቶች መሆናቸው ይታወቃል፡፡
በክፍለዮሃንስ አንበርብር

«መሪነት ለሴት ልጅ ችሮታ ሳይሆን ችሎታ ነው»
-ዶክተር አዲስ ዓለም አባትሁን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ዲን
******************
(ኢ ፕ ድ)
መሪነት ለሴት ልጅ ችሮታ ሳይሆን ችሎታ ነው›› ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ዲን ዶክተር አዲስዓለም አባትሁን ገለጹ።
ዶክተር አዲስዓለም ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት፤ ሴት ልጅ በተለያየ የሥልጣን ደረጃ ላይ ሆና የመሪነት መንበር ላይ ብትቀመጥም ከፈተና ማምለጥ አትችልም።
መሪነት ላይ መሆን እርሷን ካለችበት ከፍታ ሊያወርዳት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93928

በኦቢቻ ወረዳ ለማዋለጃ አገልግሎት የሚውል ክሊኒክ ግንባታ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ
****************
(ኢ ፕ ድ)
በረከት ወርቁ ኢንተግሬትድ አግሮ ኢንዱስትሪ የእርሻ ሥራ በሚያከናውንበት በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ኦቢቻ ወረዳ የሚስተዋለውን የእናቶች የጤና አገልግሎት መስጫ ችግር ለመፍታት የተሟላ የቤተሙከራ (ላቦራቶሪ)ያለው የወሊድ አገልግሎት መስጫ ክሊኒክ ግንባታ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ።
‹‹ገበሬ›› በሚል ቅጽል ስም የምትታወቀው የኢንዱስትሪው ባለቤት በረከት ወርቁ ‹‹እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ›› በሚል መሪ ሐሳብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ112ኛ ጊዜ፤ በሀገራችን ደግሞ ለ47ኛ ጊዜ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93940

በሆርቲካልቸር ሴክተር ባላፉት ሰባት ወራት ከ400 ሚሊየን ዶላር ባላይ ገቢ ተገኝቷል
👉 8ኛው አለም አቀፍ የሆርቲካልቸር ኤክስፖ ተከፈተ
****************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራች ላኪዎች ማኅበር ያዘጋጀው 8ኛው የሆርቲካልቸር ኤክስፖ በሚሊኒየም አደራሽ ተከፈቷል
የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ በኤክስፖ መክፈቻ ስነስርአቱ፣ ዘርፉ ለበርካቶች የስራ እድል የፈጠረና የውጭ ምንዛሬን እያስገኘ ያለ እንደሆነ በመጠቀስ በተያዘው በጀት አመት ባላፉት ሰባት ወራት ውስጥ ከ400 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ገልጸዋል።
ሆርቲካልቸር አገራዊ ኢኮኖሚውን ከሚደግፍ አንጻር ጥሩ ውጤት ከታየባቸው ዘርፎች አንዱ እንደሆነ ተናግረዋል።
በአክስፖው አለም አቀፍ የገብያ ትስስርን ለመፍጠርና የተወዳዳሪነትን አቅም ለማሳድግ ትልቅ ሚና እንዳለው ተጠቅሷል።
በአዲሱ ገረመው

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በከተማ ፅዳት ስራ ለተሰማሩ 353 ሴቶች ዘመናዊ የስልክ ቀፎ ሸለመ
****************************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮ ቴሌኮም አለማቀፉን የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለ353 የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አገልግሎት የላቀ አፈጻጸም ላላቸዉ ሴት ሰራተኞች ዘመናዊ የስልክ ቀፎ ሸለመ።
ኩባንያዉ '' የዲጂታል አካታችነት ለፆታ እኩልነት'' በሚል መሪ ቃል አለም አቀፍ የሴቶችን ቀንን አክብሯል።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንደተናገሩት ሽልማቱ ሴቶች የዲጂታል ቴክኖሎጂና ፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ነው።
የዲጂታል ኢኮኖሚ ተካታችነትንና እኩልነትን ለማረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ አለውም ገልጸዋል።
ሴቶችን ማካተትና ማብቃት የኩባንያዉ አንዱ እሴት በመሆኑ ለዘመናዊ የስልክ ቀፎዎቹ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ መወጪ ማድረጉን ተናግረዋል።
ባለፉት 3 ዓመታት ብቻ ሴቶች የመረጃ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለመደገፍ 54.4 ሚሊየን ብር ወጪ በማድረግ ከ70ሺ በላይ የሞባይል ቀፎዎችን አበርክቷል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሴት አብራሪዎች ብቻ የተመራ በረራ ወደ ዛንዚባር አደረገ
*******************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየተከበረ ያለውን አለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በሴት አብራሪዎች ብቻ የተመራ በረራ ወደ ዛንዚባር ማድረጉን አስታወቀ።
ዛሬ "እኔም የእህቴ ጠበቃ ነኝ" በሚል እየተከበረ ያለውን የዓለም የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በሴት አብራሪዎች ብቻ የተመራ በረራ ወደ ዛንዚባር ማድረጉን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።