“የኢትዮጵያንና ፓኪስታንን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር እየተሰራ ነው”
አቶ ደመቀ መኮንን
********************
(ኢ ፕ ድ)
የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን ከፓኪስታን የኢንቨስትመንትና የንግድ ልኡክ ጋር ውይይት እያደረጉ ነው።
በውይይቱ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ ደመቀ መኮንን፤ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት በጣም እየተጠናከረ የመጣ መሆኑን ተናግረዋል።
አቶ ደመቀ የኢትዮጵያ መንግሥት ምቹ የሆነ የኢንቨስትመንት ሁኔታን ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አብራርተዋል።
ፓኪስታን እና ኢትዮጵያ የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው መሆኑን የገለጹት አቶ ደመቀ፤ ይሄንን ግንኙነት የበለጠ በኢኮኖሚ እና በተለያዩ ዘርፎች ለማጠናከር ጠንካራ ሥራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል ።
በቅርቡም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ወደ ፓኪስታን ያደርጋል ብለዋል።
የፓኪስታን ባለሀብቶች በግብርና፣ ቱሪዝም፣ ኬሚካል፣ ጨርቃጨርቅ ፣ ማዕድን ፣ እና በተለያዩ ዘርፎች መሰማራት የሚያስችል ገለፃ ተደርጐላቸዋል ።
በሞገስ ፀጋዬ

በአዲስ አበባ 17 ሺህ አሽከርካሪዎች ላይ የአልኮል መጠን ምርመራ ተደርጓል
***************
(ኢ ፕ ድ)
👉294 አሽከርካሪዎች ከተፈቀደው በላይ የአልኮል መጠን በትንፋሻቸው ተገኝቷል
በአዲስ አበባ ከተማ በጠጥቶ ማሽከርከር የሚደርሰውን የትራፊክ አደጋ ለመግታት ባለፉት ሁለት ወራት ከ17 ሺህ በላይ በሚሆኑ አሽከርካሪዎች ላይ የአልኮል ምርምራ ተደርጎ በ294 አሽከርካሪዎች ላይ ከተፈቀደው በላይ የአልኮል መጠን ተገኝቷል ሲል የትራፊክ አስተዳደር ኤጀንሲ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ አስተዳደር ኤጀንሲ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ብርሀኑ ኩማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93785

ለዓባይ ግድብ ባለፉት 7 ወራት ከ949 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል
**************
(ኢ ፕ ድ)
ለዓባይ ግድብ ግንባታ ባለፉት ሰባት ወራት ከ949 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
የጽሕፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኙትና የሚዲያ ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ አብርሐም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በሰባት ወር ውስጥ 949 ሚሊየን ብር መሰብሰቡ የዘንድሮ የህዳሴ ግድብ ገቢ አሰባሰብ ሂደቱ ከፍተኛ መነቃቃት የታየበት መሆኑን ያሳያል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93840

ለ21 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዜጎች ድጋፍ እየቀረበ ነው
**************
(ኢ ፕ ድ)
ድርቅን ጨምሮ በተፈጥሯዊ እና በሰው ሰራሽ ችግሮች ለተጎዱ 21 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዜጎች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ መንግሥት በተለያዩ ችግሮች ለተጎዱ ዜጎች የበኩሉን በማድረግ ላይ ነው።
ድርቅን ጨምሮ በሰው ሠራሽ ችግሮች የተጎዱ ዜጎችን ለመርዳት ኅብረተሰቡ ድጋፍ በማሰባሰብ ሊረባረብ ይገባል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93848

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞችን ቁጥር ሰባት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ለማድረስ እየተሠራ ነው
***************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2022 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ አቅርቦት እንደሚዘረጋና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞችን ቁጥር ሰባት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ለማድረስ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከቁልፍና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ባደረገው ውይይት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ እንደገለፁት፤ ተቋሙ በከፍተኛ ደረጃ እያደገ እንደሚገኝና የደንበኞችን ፍላጎት በማርካት ተወዳዳሪ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት ሰፋፊ የለውጥ ሥራዎችን ተግባራዊ እያደረገ ነው።
የስርጭት መሠረተ ልማቶችን በማስፋፋትና በማዘመን ደንበኛ ተኮር አገልግሎት በመስጠት አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም በመገንባት ወደ ትግበራ ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93847

የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሽረ
***********
(ኢ ፕ ድ )
ተሳፋሪው ወደ አውቶብስ መናኸሪያ እየተጣደፈ ይገባል፤ ተሽከርካሪዎች ተሳፋሪዎችን ይዘው፤ ይወጣሉ፣ ይገባሉ። ተራ አስከባሪዎች የሕዝብ ትራንስፖርት ሰጪ ተሽከርካሪዎችን ሥርዓት ሲያሲዙ ይታያል። ሕይወት በመናኸሪያ ሩጫ ናት። የሰው ግርግር፣ተሽከርካሪዎች ተሳፋሪን ጭኖ ለመውጣት የሚያደርጉት ጥድፊያ የትራንስፖርት እንቅስቃሴው ወደ መደበኛ ተግባሩ እየተመለሰ መሄዱን ያረጋግጣል።
መቐለ፣አክሱም፣ዓድዋ፣ሽራሮ፣አዲግራት፣ውቅሮ…..እያሉ የሚጠሩ ረዳቶች ተሳፋሪን ጭኖ ከመናኸሪያ ለመውጣት ይቻኮላሉ።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93836

ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያን የማጓጓዝ ሥራ ተጀምሯል
*************
(ኢ ፕ ድ)
ለ2015/16 የምርት ዘመን 1,287,500 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር ውል ገብቶ ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። እስካሁን ጅቡቲ ወደብ ከደረሰው የአፈር ማዳበሪያ 388ሺ 206 ሜትሪክ ቶን መጓጓዙም ተገልጿል።
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት (ኢባትሎአድ) ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚና የጭነት አስተላላፊ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሲራጅ አብዱላሂ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93857

የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ ነው
**************
(ኢ ፕ ድ)
ራስ ገዝ ለመሆን የሚያስችል ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆኑን የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ መሆኑ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱን እንደሚያሳድገው ተገልጿል።
የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀማል ዩሱፍ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሟት ራስ ገዝ እንዲሆኑ የተጀመረውን ጥረት ታሳቢ በማድረግ ዩኒቨርሲቲው የራሱን ዝግጅት እያከናወነ ይገኛል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93862

የኦሮሞ አርቲስቶች በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ የማሰባሰብ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ገለጹ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ርዳታ የማሰባሰብ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን የኦሮሞ አርቲስቶች ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ። ኮሚቴው “ዜጋ ለዜጋው ጋሻ ነው” በሚል መሪ ቃል ድጋፍ የማሰባሰብ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል ።
በድርቅ ለተጎዱ ዜጎችን ለመርዳት በአርቲስቶች የተቋቋመው ኮሚቴ ሰብሳቢ አርቲስት ቀመር የሱፍ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የክልሉ አርቲስቶች አንድ ላይ በመሆን በድርቅ ለተጎዱ የቦረና ፣ ጉጂ እና ባሌ ቆላማ አካባቢዎች ለሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን እርዳታ የማሰባሰብ ሥራ ጀምሯል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93858

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የቦንጋ ከተማ ቀላል የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን አስጀመሩ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የቦንጋ ከተማ ቀላል የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን አሰጀመሩ።
ቀዳማዊት እመቤተ ዝናሽ ታያቸው ከጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋር በመሆን ቦንጋ ከተማ ገብተዋል።
ቦንጋ ከተማ ሲደርሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወደ ቦንጋ የመጡት የቦንጋ ከተማ ቀላል የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ለማስጀመርና በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቦንጋ ከተማ የተገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ለማስመረቅ ነው።

ኢትዮጵያ ያስመዘገበቻቸው የልማት ስኬቶችን በተመድ ዓለምአቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፈለች
***************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን የልማት ስኬቶች በኳታር ዶሃ እየተካሄደ በሚገኘው 5ኛው የተመድ ዓለምአቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ ማካፈሏን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሠፋ ኢትዮጵያ በመስኖ ልማት፣ በስንዴ ምርታማነት፣ በአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄና በተለያዩ የልማት መሥኮች ያስመዘገበቻቸውን ውጤቶች ለጉባኤው አቅርበዋል፡፡
በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን የልማት ስኬቶች በ5ኛው የተመድ ዓለምአቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፍላለች።

‹‹የሴቶች ተሳትፎ በሌለበት የሀገርን ብልጽግና ማረጋገጥ አይቻልም›› ወይዘሮ ልዕልቲ ግደይ
******************
(ኢ ፕ ድ)
የሴቶች ተሳትፎ በሌለበት የሀገርን ብልጽግና ማረጋገጥ አይቻልም ሲሉ በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ልዕልቲ ግደይ ገለጹ።
ወይዘሮ ልዕልቲ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት ሀገር እንድትበለፅግ ሀገራዊ ሁኔታዎችን ለማረጋጋት የሴቶችን ተሳትፎ ከፍተኛ መሆን አለበት ሲሉ ገልፀዋል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=93905