ዓድዋ_127 ‼️
127ኛው የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት የኢፌዲሪ አየር ኃይል ትርዒት በመሰቀል አደባባይ አቅርቧል‼️

127ኛው የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት የእግረኛ ወታደሮች ትርዒት በመሰቀል አደባባይ ቀርቧል‼️

#ዓድዋ_127 ‼️
127ኛው የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት የፌዴራል ፖሊስ ትርዒት በመሰቀል አደባባይ ቀርቧል‼️

የዓድዋ ድል በዓል በአድዋ ከተማ በድምቀት ተከበረ
****************
(ኢ.ፕ.ድ)
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ትርኢቶች በዓድዋ ከተማ በሶለዳ ተራራ ግርጌ በደመቀ መልኩ ተከብሯል።
የዓድዋ ከተማ ነዋሪዎች በሥፍራው ለሚገኙት የኢፕድ ዘጋቢዎች እንደገለጹት፤ የዓድዋ ድል ቀደምት አባቶች ብሄር ሀይማኖት ቋንቋ ሳይለዩ ሆ ብለው በአንድነት ተፋልመው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው ለጥቁር ህዝቦች አኩሪ ድል የተቀናጁበት ነው።
"እኛም ኢትዮጵያውያን የተፈጠረውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ በአንድነት አገራችንን ሰላም መጠበቅ አለብን" ብለዋል።
አቶ አሰፋ አብርሃ የተባሉት የአድዋ ከተማ ነዋሪ፤ "ዓድዋ የጀግኖች አባቶቻችን አኩሪ የድል ታሪክ ነው። እኛም ኢትዮጵያዊያን ከእነሱ የተግባር አንድነትን መማር ይኖርብናል። በትግራይ ብሎም በኢትዮጵያ የተፈጠረውን ሰላም ሁላችንም መጠበቅ አለብን። ሰላም በመፈጠሩ ነው ዓድዋን ድል በዓል በደመቀ ሁኔታ ያከበርነው። የሰላም ዋጋ ተነግሮ አያልቅም። ይህንን ጅምር ሰላም መንከባከብ ይገባል" ነው ያሉት።
የአድዋ ከተማ አሉላ ቀበሌ ነዋሪ መምህር ትብለጽ አማሃ ታሪካዊው የአድዋ ድል አስተማሪና ታላቅ ነው ትላለች። "ከዚህ ድል ብዙ መማር አለብን በተለይ አድነትን ፍቅርን መተባበር የታየበት ድል ስለሆነ እኛም በተፈጠረው ሰላም ያንን ማስቀጠል አለብን" ብላለች።
በዓሉ የዓድዋ ከተማ ነዋሪዎች፣ የፌዴራል ፓሊስ አባላት በተገኙበት በታሪካዊው ሶሎዳ ተራራ ግርጌ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል ።
በጌትነት ምህረቴ (ዓድዋ)