ቻምፒየንስ ሊግ ETH
47.3K subscribers
4.32K photos
1 video
393 links
🇪🇺 ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የቻምፒየንስ ሊግ ቻናል ነዉ ፦

👉 ጨዋታዎች በቀጥታ

👉 ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ

👉 ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ

ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @aka_samik
Download Telegram
🚨 ሰበር መረጃ

👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል #አርብ ይከበራል ።

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ።

ኢድ ሙባረክ 🫶

SHARE @EthioUCL
5
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታዎች

ባርሴሎና 7-2 ኒውካስትል AGG (8-3)
ባየር ሙኒክ 4-1 አታላንታ AGG ( 10-2)
ሊቨርፑል 4-0 ጋላታሰራይ AGG (4-1)
ቶተንሀም 3-2 አትሌቲኮ ማድሪድ AGG ( 5-7)

SHARE @EthioUCL
የ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች !

1, ራፊንሃ
2, ስቦዝላይ
3, ትሪንካኦ
4, ቪኒሲየስ

ማን ያሸንፋል ?

SHARE @EthioUCL
#OFFICIAL

ቤንጃሚን ሴሽኮ የደጋፊዎች ማህበር PFA የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

SHARE @EthioUCL
🥰3
ሊቨርፑል የአመቱን ግሩም ፐርፎርማንስ ጋላታሳራይን ያሸነፈበት ጨዋታ!

🎤ዛሬ በአላዛር አሰግዶም የቀረበውን ፕሮግራም በEPL-CAFE ቻናላችን ማዳመጥ ትችላላችሁ👇👇እንዳያመልጣችሁ 🔥

https://t.me/EthioEpl_Cafe/16480
https://t.me/EthioEpl_Cafe/16480
👍1
የ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

          ተጠናቀቀ '

   በርንማውዝ 2-2 ማንቸስተር ዩናይትድ

SHARE  @EthioUCL
👏62
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ብራይተን 2-1 ሊቨርፑል
ፉልሃም 3-1 በርንሌይ
ኤቨርተን 3-0 ቼልሲ
ሊድስ 0-0 ብሬንትፎርድ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ፓርማ 0-2 ክረሞንሴ
ኤሲ ሚላን 3-2 ቶሪኖ
ጁቬንቱስ 1-1 ሳሱሎ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሙኒክ 4-0 ዩኒየን በርሊን
ኮለን 3-3 ሞንቼግላድባህ
ሀይደናየም 3-3 ባየር ሌቨርኩሰን
ወልቭስበርግ 0-1 ቨርደር ብሬመን
ዶርትሙንድ 3-2 ሀምበርገር

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ቶሉስ 1-0 ሎሬንት
አክዥሬ 3-0 ብረስት
ኒስ 0-4 ፒኤስጂ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

አልቼ 2-1 ማሎርካ
ኢስፓኞል 1-2 ጌታፌ
ሌቫንቴ 4-2 ኦቪዶ
ኦሳሱና 0-0 ጂሮና
ሴቪያ 0-2 ቫሌንሲያ

SHARE @EthioUCL
2
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ

01:30 | አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ኒውካስትል ከ ሰንደርላንድ
11:15 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሃም
11:15 | ቶተንሀም ከ ኖቲንግሃም

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ኮሞ ከ ፒሳ
11:00 | አትላንታ ከ ቬሮና
11:00 | ቦሎኛ ከ ላዚዮ
02:00 | ሮማ ከ ሊቼ
04:45 | ፊዮረንትና ከ ኢንተር ሚላን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሜንዝ ከ ፍራንክፉርት
01:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ፍራይበርግ
03:30 | ኦግስበርግ ከ ሽቱትጋርት

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሊዮን ከ ሞናኮ
01:15 | ማርሴ ከ ሊል
01:15 | ፓሪስ ከ ሌ ሃቬር
01:15 | ሬንስ ከ ሜትዝ
04:45 | ናንትስ ከ ስታርስበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ባርሴሎና ከ ራዮ ቫልካኖ
12:15 | ሴልታ ቪጎ ከ አላቬስ
02:30 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ቤቲስ
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

SHARE @ETHIOUCL
1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ፍፃሜ

አርሰናል 0-2 ማንችስተር ሲቲ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 1-2 ሰንደርላንድ
አስቶን ቪላ 2-0 ዌስትሃም
ቶተንሀም 0-3 ኖቲንግሃም

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ኮሞ 5-0 ፒሳ
አትላንታ 1-0 ቬሮና
ቦሎኛ 0-2 ላዚዮ
ሮማ 1-0 ሊቼ
ፊዮረንትና 1-1ኢንተር ሚላን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሜንዝ 2-1 ፍራንክፉርት
ሴንት ፓውሊ 1-2 ፍራይበርግ
ኦግስበርግ 2-5 ሽቱትጋርት

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሊዮን 1-2 ሞናኮ
ማርሴ 1-2 ሊል
ፓሪስ 3-2 ሌ ሃቬር
ሬንስ 0-0 ሜትዝ
ናንትስ 2-3 ስታርስበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ባርሴሎና 1-0 ራዮ ቫልካኖ
ሴልታ ቪጎ 3-4 አላቬስ
አትሌቲክ ቢልባኦ 2-1 ቤቲስ
ሪያል ማድሪድ 3-2 አትሌቲኮ ማድሪድ

SHARE @EthioUCL
👍21
🚨 ብራያን ሙቤሞ ለጥንቃቄ ሲባል ከካሜሩን ቡድን ውጪ ተደርጓል ።

ቤንጃሚን ሴስኮ ዩናይትድ ባለፉት ሳምንታት ውስጥ በጥንቃቄ ሲያስተዳድረው ከነበረው ችግር ሙሉ በሙሉ እንዲያገግም ከስሎቬኒያ ቡድን ውጪ ተደርጓል። [ MUFC ]

SHARE @EthioUCL
4
#OFFICIAL

ሀንሲ ፍሊክ የወሩ የላሊጋው ምርጡ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧል።

SHARE @EthioUCl
9🤣1
BREAKING 💣

ሳላህ በውድድር ዓመቱ መጨርሻ ከሊቨርፑል ጋር እንደ ሚለያይ አሳውቋል!

SHARE @EthioUCL
💔5👍1
መሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት :

🗓️ 9 የውድድር አመታት
🏟️ 433 ጨዋታዎች
255 ጎሎች
🅰️ 118 አሲስቶች
🥅 373 የጎል ተሳትፎ

🏆🏆Premier League
🏆🏆Carabao Cup
🏆 FA Cup
🏆 UEFA Champions League
🏆 UEFA Super Cup
🏆 FIFA Club World Cup
🏆 Community Shield

🌟 የግል ሽልማቶች

🏅 🏅🏅🏅Premier League Golden Boot
🏅 🏅🏅PFA Player of the Year
🏅 🏅🏅FWA Footballer of the Year
🏅 🏅Premier League Player of the Season
🏅🏅Premier League Playmaker of the Season
🏅FIFA Puskás Award

Good Bye Mo salah 💔😭

SHARE @EthioUCL
4😁1
የ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የአውሮፓ የጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ተፋላሚዎች

🇧🇦 ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና ከጣሊያን 🇮🇹

🇽🇰 ኮሶቮ ከቱርክ 🇹🇷

🇸🇪 ስዊድን ከፖላንድ 🇵🇱

🇨🇿 ቼክ ሪፐብሊክ ከዴንማርክ 🇩🇰

SHARE @EthioUCL
4👍1
🇩🇪 ዛሬ 40 ዓመት የሞላው ማኑዌል ኑየር የልደት በዓል ነው ፡

🏆 ቡንደስሊጋ፡ 12
🏆 የሀገር ውስጥ ዋንጫዎች፡ 11
🏆 የቻምፒየንስ ሊግ፡ 2
🏆 የUEFA ሱፐር ካፕ፡ 2
🏆 የክለቦች የዓለም ዋንጫ፡ 2

🏆 የዓለም ዋንጫ፡ 2014
🏆 የዩሮ ከ21 ዓመት በታች ፡ 2009

🗣️ ፔፕ ጋርዲዮላ፡ “ማኑዌል ኑየር በሕይወቴ ውስጥ ካየኋቸው ሁሉ ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው።”

🗣️ ኦሊቨር ካህን፡ “ኑየር የግብ ጠባቂውን የበረኛ ቦታ አብዮታዊ ለውጥ አድርጓል።”

🗣️ ፊሊፕ ላህም፡ “ማኑዌል ከኋላህ በመሆኑ መላው ቡድን ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኖ ይሰማዋል።”

🗣️ ካርሎ አንቸሎቲ፡ “ኑየር ጥሩ ግብ ጠባቂ ብቻ ሳይሆን እንደ ተጨማሪ ተከላካይ ነው ማለት ይቻላል።”

🗣️ ጋሪ ሊንክ፡ “ኑየር ግብ ጠባቂዎች እግር ኳስ የሚጫወቱበትን መንገድ ቀይሮታል።”

ከምንጊዜውም ምርጥ ግብ ጠባቂዎች አንዱ ነው። 🧤

SHARE @EthioUCL
1
#OFFICIAL

ብሩኖ ፈርናንዴዝ የማንቸስተር ዩናይትድ የመጋቢት ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል

SHAFE @EthioUCL
11
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ !

ሳኦ ቶሜ ዐ-3 ኢትዮጵያ

🌎 አለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታዎች 🤝

እንግሊዝ 1-1 ኡራጓይ
ኔዘርላንድስ 2-1 ኖርዌ
ሲዊትዘርላንድ 3-4 ጀርመን
ስፔን 3-0 ሰርቢያ
አርጀንቲና 2-1 ሞሪታኒያ

SHARE @EthioUCL
7
🚨BREAKING

ኢጎር ቱዶር ቶተንሃም ስራው ወዲያውኑ ለቋል።

SHARE @EthioUCL
🤣5
🚨 የሮቤርቶ ዲ ዘርቢ እና የቶተንሃም ንግግር እንደቀጠለ ነው። [ FabrizioRomano ]

SHARE @EthioUCL
👍6
ሮበርት ዲ ዘርቢ ወደ ቶተንሃም

HERE WE GO

SHARE | @EthioUCL
11