የአለም ክስተቶች
53 subscribers
41 photos
18 links
ስለ አለም ድንቃድንቅ🌍
ስለ ታላላቅ ፈላስፋዎች ፈጠራዎች🤔
ስለ እንስሳት🐆🐪🐑
ስለ ተፈጥሮ ...

ባጠቃላይ ሁሉንም በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ቻናል
እንዲሁም ለ ADMINISTRATION (admin) ለመሆን ያነጋግሩን::@yesuTM
.ለአስተያየት እና ጥቆማ👉 @EthiotrueBot
.ለመወያያ @ethiotrue2
.
All right reserved
Download Telegram
፲፰ ፤ ወአዛዝኤል : መሐሮሙ ; ለሰብእ ፡ ገብረ ፡ አስይፍት : ወመጥባ ሕት፡ወወልታ : ወድርዓ: እንግድዓ፤ አዛዝኤል : ሰይፍንና : ሾተል ፡ መሥራትን ፣ ጋሻ: መስገድን ፤ ጥሩር:መልበስን፡አስተማራቸው፤

፲፱ ፤ ወአርኣዮሙ ለዘእምድኅሬሆሙ ፤ በሰይፉ ፣ በጎራዴው ፡ ሊማቱበት፣ ጦሩን፡ ሊወረውሩት ፣ ጋሻውን ሊመክቱበት ፤ ጥሩሩን : ሊለብ ሱት ፤ አንድም : ለዘእምድኅሬ ሆሙ : ከእነርሱ : በኋላ : ሰሚ ነሡ : ውሉድ : ኣስተማሯቸው፤ ዘእምድኅሬሆሙ : ምግባራቲሆሙ : አውቃፋት ፤ ከዚህ በታች ፡ የሚሆን ፡ አምባር : መሥራትን : አስተማሯቸው ፤ አንተ፡ንጉሥ ; ድኅረ : ፈርዖን: እንዲልኝ ፧ ወሠርጉ : ወተኵህሉተ ፣ ጌጥ : ማጌጥን ፣ ዓይን : መኳ ልን፤ ድሪ፣ ቀለበት ፣ ንፎ ፡ መን ደልቶ ፤ ወአሠንዮ : ቀራንብት ፣ ቅንድብ ፡ መሸለልን፡ መተኮርን ፤ ወዕብነ : እምኵሉ : ዕብን ፡ ክቡር ወኅሩይ ፧ የተመረጠ : የከበረ : ከሚሆን : ከደንጊያ የሚበልጥ ፡ ደንጊያ ፤ ከብረት : የሚበልጥ : ብርት ፣ ከብርት ፡ የሚበልጥብር ፤ ከብር፡ የሚበልጥ : ወርቅ ፣ ከወርቅ :የሚበልጥ : ዕንቊን ፡ አሳዩዋ ቸው፤ ወኵሉ : ጥምዓታተ : ኅምር ፣ (ኅብር) ፤ እግዚአብሔር : ነጭ : ጥፍር : ቢፈጥር : በእንሶስላ :ማቅላት ፤ በደንጓ : መጠቈር : በሕናም : ይላል ፤ ወተውላጠ : ዓለም፣ ( የዓለምን : ለውጥ : አሳዩአቸው ያንዱን : ጽንስ : ባንዱ ፣ ያን ዱን : ጽንስ : ባንዱ ፡ ማኅፀን : ማሳደር ፤ አንድም: ስውን :ፈረስ፡ በቅሎ ፣ ፈረስ፡ በቅሎውን፡ ሰው ፡ ማድረግ ፤

፳ ፤ ወኮነ : ርስዓት ፡ ዓቢይ ወብዙሕ ፡ ዘምዎ : ወስሕቱ : ወዘመዉ ፡ ወማሰነ ፡ ኵሉ ፍናዊሆሙ ፤ ፅኑዕ : በደል ፡ ብዙ ፡ ሰሰንም : ተደ ረገ ፣ ሳቱ : ኣመነዘሩም ፡ ሥራ ቸውም : ሁሉ : ጠፋ :

፳፩ ፤ አሚዛራክ : መሐረ ፡ ኵሎ ፡ መሳብዕያነ ፣ አሚዛራክ : ጋኔን : የሚስቡን : (መሳብን ፡ ምትሐት ፡ ማሳየትን፡ አስተማረ ወመታርያነ : ሥርዋት ፧
ሥር : የሚምሱትን : ቅጠል : የሚበጥሱትን : አስተማረ ፤ አርሚሮስ : ፈትሐ : ስብዓታተ ፣ አርሚሮስ : ምታት : ማሳየትን አስተማረ ፤

፳} ወበራቅኤል : ራእያነ ፡ ከዋክ
በራቅኤልም ፡ኮከብ ፡ የሚያዩትን: እንዲህ : ያለ : ሲወጣ : እንዲህ፡ ያለ : ይደረጋል : ማለትን ፧ አን ድም : ኮከብ : የሚቈጥሩትን : አስተማረ፧

፳፫ ፤ ወኮክብኤል ፡ ትእምርታተ ፧ | ኮከብኤልም ፡ እንዲህ:ያለ : ሲሆን እንዲህ:ያለ : ይደረጋል ፡ እያላ፧

፳፬ ፤ ወጥምኤል : መሀረ ፡ ራእያነ : ኮከብ ፧ ጥምኤልም: ኮከብ ፡ የሚያዩትን፡ እንዲህ : ያለ : ኮከብ : ሲወጣ ፡ እንዲህ ፡ ያለ ፡ ይሆናል ፡ የሚ ሉትን ፤ አንድም : ኮከብ : የሚ ቈጥሩትን ፤

፳፭ ፤ ወአስራድኤል : መህረ : ሩፀተ : ወርኅ } አስራድኤልም : ጨረቃ : በዚህ ስትወጣ : ምሕረት ፤ በዚህ : ስት ወጣ :መዓት : ይሆናል : እያስ፡ አስተማረ : ብለው : አጣሉ ፣ አካ ሰሱ ፤
} ወበኀጕለተ ፡ ሰብእ ፡ ጸርሑ : ሰብእ በሰዎች : ጥፋት : ሰዎች : ጮኹ፥ አንድም፡ ኅጕለተ ፡ ሰብእ ፡ ቢል : በኩሌቶቹ : ጥፋት : እኵሌቶች :
ወበጽሐ ፡ ቃሎሙ ፡ ሰማየ፣ ቃላቸውም : ወደሰማይ : ደረሰ፤

፳፯ ፧ አሜሃ : ሐወጹ ፡ ሚካኤል ፡ ወገብርኤል ! የተበደላ፡ድሀ፡ በአደባባይ :ጮኽ፡ ጊዜ : ጫኺ : ጠባቂ : በአደባባይ :እንዲጐበኝ:ያን፡ጊዜ :ሚካኤልና፡ ገብርኤል ከሰማይ ፡ ወርደው : በሰማይ : ሁነው ፡ ጉበኙ ፧ " ወሱርያል : ወዑርኤል : እምሰማይ፤ ዑርኤልና : ሱርያል ፡ በሰማይ ሁነው : ጉበኙ ፣ . .

፳፰ : _ወርእዩ : ብዙጎ : ደም : | ዘይትከላው : በዲበ ፡ ምድር፡ ወኵሉ ፡ ዓመፃ ፡ ዘይትገበር :በዲበ : ምድር ፣ . _ በዚህ : ዓለም ; በግፍ : የፈሰሰ :
ብዙ፡የሰው፡ደምን፡በዚህ፡ዓለም፡ --የሚሠራ:ግፉን፡ሁሉ፡ አዩ፧ . . .

፳፬ ! ..ወይቤሉ ፡ በበይናቲሆሙ ፡ ቃለ፡ ጽራሓቲሆሙ ፡ ዕራቃ: ጸርሐት : | ምድር ፡ እስከ ፡ አንቀጸ ፡ ሰማይ ፣ እርስ ፡ በርሳቸውም : የጩኸታቸ ውን ፡ ቃል:ተናገሩ ፤ ምድርም: ብቻዋን ፡ ቀርታ፡ እስከ ፡ ሰማይ : በር ፡ ድረስ ፡ ኸች ፤ አንድም : _ ድሆች ፡ ባለጸጎች : ዘመዶቻችን ፡ አልቀው ፡ እኛ ፡ ብቻ : ቀረን : ብለው : እርስ ፡ በርሳቸው ፡ የጮኹት : ጩኸት : እስክ : አንቀጸ ፡ ሰማይ : ድረስ :ደረሰ፤

፴ ፤ ወይእዜኒ : ኦ ፡ ቅዱሳነ : ሰማይ : ለክሙ ፡ ይስክዩ ፡ ነፍሳተ ፡ ሰብእ ፡ እንዘ : ይብሉ ፡ አብኡ ፡ ለነ ፍትሐ : ጎሰ : ልዑል፤ .. . ይቤ : ሄኖክ : ያለበት : ነው } አሁንም : በሶማይ : የምትኖሩ: ቅዱሳን : መላእክት : ሆይ : ፍር ዳችንን ልመናችንን : የሰዎች : ነፍሳትን : ወደ : እግዚአብሔር ፡ አግሱልን : ብለው : ወደ : እናንጽ : ይማጠናሉ ፣ ይከሰሳሉ ፧ አንድም :ይቤሉ ፡ በበይናቲሆሙ ፣ ለመላእክት ፡ እንዲህ ፡ አሉ ፡ ድሆች ፣ ባለጸጎች፣ ዘመዶቻቸው : ኤልቀውባቸው: ብቻቸውን :ቀር ተው:የጮኹት፡ጩኸት እስከ : አንቀጸ ፡ ሰማይ ፡ ድረስ ፡ ደረሰ ፤ እንድም: ኦቅዱሳነ፡ ሰማይ ፣ ይቤ ፡ መልአክ ፡ ያለበት ፡ ነው ፤ ቅዱሳን፡ መላእክት፡እናንተን: እኮን፡ነው፧ ፍርዳችንን : ልመናችንን ወደ : ልዑል ፡ አድርሱልን : ብለው : ይካሰሷችኋል : አለ ፤ እንደበጎ : : ሽማግሌ የተበደለ : ድህ፡
ሲጮኽ: ሁሉም : ነገሩን : ይህ : ዝም : ይሉታል ፤ ከዚያ፡ አንዱ ፡ ተነስቶ፡ እላንተን፡እኮ : ነው : እንዲል ፣ እንዱ ፡ መልአክ:ብዙዎችን: መላ እከት፡ እንዲህ : አላቸው ፤ .

#ይቀጥላል

ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት በዚህ ይደርሰናል:- @MetshafeHenokBot

#ይቀጥላል...

#ሀገራዊ_እውቀታችንን_አንርሳ‼️‼️‼️
#የተናቁትንና_የተረሱትን_እናውሳ‼️‼️‼️
#የተጣሉትን_እናንሳ_!!!‼️‼️‼️

#ላልደረሳቸው_እንዲደርሳቸው_የበኩልዎን_ለአንድ_ሰው_በማጋራት_አብረን_እንደግ

💚@Metshafe_Henok💚
💛@Metshafe_Henok💛
❤️@Metshafe_Henok❤️
Forwarded from Quality ButtonSCAM
🔔🔔አስደሳች ዜና🔔🔔

እስከዛሬ ድረስ በሊቃውንት እና በገዳማት ውስጥ የነበረው እና በውጪ አለማት ( illuminati) በጣም ሲፈለግ እና ሲታሰስ የነበረው 📗የኢትዮጵያን ጥበብ የሆነው ❗️❗️❗️" #መፅሐፈ_ሄኖክ 📚 በቴሌግራም ቻናል እነሆ ቀረበልዎ
@Metshafe_Henok

በዩትዩብ ቻናልም መተናል ተሰምተው የማይታወቁ ምስጢራትን በዩትዩብ ቻናላችን ላይም እያቀረብን እንገኛለን‼️‼️ SUBSCRIBE NOW

https://www.youtube.com/channel/UCJx_ylJBrcijDbqbSUomJng

በቻናላችን
ስለ -አለማት 🌍 planets

ስለ -ፀሀይ 🌕

ስለ -ጨረቃ 🌛

ስለ -ከዋክብት እና መራሕያን 🌟⭐️

ስለ - በርባሮስ

ስለ - መላእክት ተፈጥሮ👼🏻👼🏻

ስለ - illuminati 👹👺
እናም ሌሎች አስደናቂ ንገሮች የሚቀርብበት ውድ የቴሌግራም ቻናል እነሆ ቀረበልዎ ይፍጠኑ ይቀላቀሉ
ውድ የ #መፅሐፈ_ሄኖክ ምዕመናን በሙሉ በቅርቡ አዳዲስ #ቻናሎችን የመሰረትን ሲሆን እርስዎም ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲያጋሩ እና እርስዎም የቻናላችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ወንድማዊ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ!!!
የቻናሎቹን ማግኛ መለያ👇👇

1, ይሄውም እራሱ #መፅሕፈ_ህኖክ

https://t.me/Metshafe_Henok

2, #ግዕዝ_እንማር

https://t.me/Geez_Ethiopian

3, #ባሕረ_ሐሳብ

https://t.me/BahereHasab


4, #መፅሐፈ_ኩፋሌ

https://t.me/Metshafe_Kufale
ለውድ የመፅሐፈ ሄኖክ ቤተሰቦች የቀረበ
___________________________________

የዘውትር ጸሎት ለማድረግ ተቸግረዋል !??

እንግዲያውስ መፍትሄው እኛጋ አለ::
የዘውትር ጸሎት መለማመጃ በ ቪዲዮ የትም የአብነት ት/ቤት መግባት ሳያስፈልጋችሁ በእጅ ስልኮ ብቻ የሚለማመዱበትን VIDEO ይዘንሎ ቀረብን::

የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቀጣይ ክፍሎችን ያገኙበታል
https://www.youtube.com/channel/UCJx_ylJBrcijDbqbSUomJng

የዘውትር ጸሎት በልሳነ ግዕዝ

በመፅሐፈ ሄኖክ ብቻ ቀረበልዎ👇👇
https://youtu.be/dkDdP5lToic
https://youtu.be/dkDdP5lToic
https://youtu.be/dkDdP5lToic
https://youtu.be/dkDdP5lToic
ይመልከቱት እና እውቀትን ይገብዩ በነፃ😱😱😱

ተወጥነ በ #ዩቶር_አብ
ይህን ያውቃሉ?

42%ወንዶችና 25%ሴቶች መጸዳጃ ቤት ከተጠቀሙ በኋላ እጃቸውን አይታጠቡም።🙊
join @ethiotrue
ፀሀይ በሰከንድ የምታስገኘው ሀይል100ሚሊዮን ኒውክለር ቦምብ ጋር እኩል ነው💥
join @ethiotrue
ፀሀይ ከኛ 149.668.992ኪ.ሜ ርቃ ትገኛለች።🌞 🌍
አንድ ሰው የኔፕቱንን ፕላኔት አንድ አመት መጨረስ አይችልም ም/ቱም የኔፕቱን 1አመት ማለት የምድር 164አመት ማለት ነው።😳
join @ethiotrue
በምናስልበት ጊዜ ትንፋሻችን ፍጥነት 100km ሲሆን በምናስነጥስበት ጊዜ ደግሞ166km በሰአት ነው።🤧
የእስፒል አናት የምታህለዋ የፀሀይ አካል ብቻዋን ተፈናጥራ ወደ መሬት ብትወድቅ በ160km ርቀት ላይ የሚገኝ ማንኛውም ነገር አቃጥላ የማጥፋት ወይም አቃጥላ የማትነን ሀይል አላት።
join @ethiotrue
አንድ የብርሀን አመት 9.800.000.000km ነው።

join @ethiotrue
አዞዎች ምላሳቸው ማንቀሳቀስ አይችሉም። 🐊
እባብ ለ3አመት ሊተኛ ይችላል።🐍
አንበሶች በየ3ና4ቀን ውስጥ አንድ ጊዜ ይበላል።🦁
አንድ የወባ ትንኝ በአማካኝ የሕይወት ዘመኑ ሁለት ሳምንት ብቻ ነው።🦟
በአንድ ጋላክሲ ወስጥ ብቻ ስንመለከት ብርሀን ከአንድ ጋላክሲ ጫፍ እስከ እዚያው ጋላክሲ ጫፍ ለመጓዝ 100.000 አመታት ይፈጅበታል።ይህ ማለት 36.500.000ቀናት ማለት ነው።
አንድሮ ሜዳ
አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች።ይህን አስገራሚ ጉዶችእውነታዎችእንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት ቻናል ነው።የማናቀውን እንወቅ እንገረም።

የአባላት ቁጥር ለማብዛት ማስታወቂያ ስለምንሰራ left ባለ ማለት ተባበሩን።
ስለትብብራቹ ከልብ እናመሰግናለን።
for any comment @erouphu
https://t.me/yetedeberut
Forwarded from Quality Button
ሰዎች ዛሬ በአይነቱ ለየት ያለ ቻናል ይዘንላቹ መተናል።
👉funny video
👉አስለቃሽ ምርጥ ምርጥ ቀልዶች😂
👉አነቃቂ ፅሁፎች
👉ስለ አለም ድንቃድንቅ
👉የተለያዩ የሚያሸልሙ ውድድሮች

ብቻ ምን ልበላቹ ብዙ ነገር ያለው ቻናል ነው ገብታችሁ እዪ