Ethio-Terit SACCOS Official Channel
451 subscribers
681 photos
39 videos
183 links
አልመው ይቆጥቡ አቅደው ይበደሩ!
Kaayyoon qusadhaa, karooraan liqeeffadhaa!

Save purposely, borrow strategically!
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው ለ አራፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
በዓሉ የሰላም የጤናና የደስታ ይሆንላችሁ ።
𝗘𝗶𝗱 𝗠𝘂𝗯𝗮𝗿𝗮𝗸!

ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበር

ከእኛ ጋር በመሆን ወደ ስኬት ማማ ይገስግሱ!
ከእኛ ጋር በመሆን ከወለድ ነፃ ብድር አገልግሎት
----------------------------------------------
• በደመወዝ ዋስትና
• በመኪና ሊብሬ ዋስትና
• በቤት ካርታ ዋስትና
• በ ጠለፋ ዋስትና ብቻ ያገኛሉ

አድራሻችን፡-
-------------------------
ዋና ቢሮ-ገላን ኮንዶሚኒየም ሴንትራል
ህንፃ 3ኛፎቅ ላይ

የአገልግሎት ማዕከሎች:-
---------------------------------------

1ኛ አቃቂ አሃዱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ
2ኛ መርካቶ ሲዳሞ ተራ ህንፃ ቁጥር 3 ላይ
3ኛ ሳሪስ የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ላይ
4ኛ ቡራዩ ፍቅሩ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ

ለበለጠ መረጃ :-
0957073701/0957076716
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hordoftoonni 𝗔𝗺𝗮𝗻𝘁𝗮𝗮 𝗜𝘀𝗹𝗮𝗮𝗺𝗮𝗮  hundi baga Ayyaana Harafaa  marsaa1446'ffaatiin isin ga'e.

Ayyaanichi kan jaalalaa, kan gammachuu isiniif haa ta'u!

𝗪𝗮𝗹𝗱𝗮𝗮 𝗛𝗼𝗷𝗶𝗶 𝗚𝗮𝗺𝘁𝗮𝗮 𝗕𝘂'𝘂𝘂𝗿𝗮𝗮 𝗟𝗶𝗾𝗶𝗶 𝗳𝗶 𝗤𝘂𝘀𝗮𝗻𝗻𝗼𝗼 𝗜𝘁𝗶𝘆𝗼𝗼 𝗫𝗶𝗿𝗿𝗶𝗶𝘁!

𝗪𝗮𝗹𝗶𝗶𝗻 𝘁𝗮𝗮𝗻𝗲𝗲 𝘁𝘂𝗹𝗹𝘂𝘂 𝗺𝗶𝗹𝗸𝗮𝗮'𝗶𝗻𝗮𝗮𝘁𝘁𝗶  𝗵𝗮𝗮 𝗯𝗮𝗮𝗻𝘂!
𝗡𝘂 𝘄𝗮𝗹𝗶𝗶𝗻 𝘁𝗮𝗮𝗻𝗮𝗮𝗻, 𝘁𝗮𝗷𝗮𝗮𝗷𝗶𝗹𝗮 𝗹𝗶𝗾𝗶𝗶 𝗱𝗵𝗮𝗹𝗮𝗿𝗿𝗮𝗮 𝗯𝗶𝗹𝗶𝘀𝗮𝗮( 𝗗𝘂𝘂𝗻𝗶𝘆𝗮𝗮),
---------------------------
     -Wabii mindaa
     -Wabii libree konkolaataa
     -Wabii kaartaa manaa
     -Wabii waliif waliinii keessaa kan isiniif mijatuun argachuu dandeessu!

𝗜𝗱𝗱𝗼𝗼 𝗮𝗿𝗴𝗮𝗺𝗮 𝗸𝗲𝗲𝗻𝘆𝗮𝗮
---------------------------------------👇
https://www.facebook.com/100070815460611/videos/665401295888902/

𝗢𝗱𝗲𝗲𝗳𝗳𝗮𝗻𝗻𝗼𝗼 𝗱𝗮𝗯𝗮𝗹𝗮𝘁𝗮𝗮𝘁𝗶𝗶𝗳:-
0957073701/0957076716
ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/ ህብረት     ስራ ማህበር  ለአባላቶቹ የግንዝቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠቱን በልዩ ሁኔታ ቀጥሏል።

ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/ ህብረት     ስራ ማህበር  በዛሬው ቀን  ገላን ኮንዶሚኒየም በሚገኘው ዋና መ/ቤት ለ አባላቶቹ ስልጠናውን ሰጥቷል ።

ስልጠናው የተሰጠው በማህበሩ የብድር ክፍል ሃላፊ በሆኑት አቶ ተሾመ በቀለ ሲሆን
አቶ ተሾመ በቀለ ለአባላት ከህብረት ስራ ማህበራትን ትርጓሜ ጀምረው የአባላትን መብትና ግዴታዎች ፣የብድር መስፈርቶች እንዲሁም የኢትዮ ጥሪት የቁጠበና ብድር ኃ/የተ/መ/ ህብረት ስራ ማህበር ከሌሎች ህብረት ስራ ማህበራት የሚለይባቸውን አገልግሎቶች በጥልቅ ማብራሪያ ግንዛቤ አስጨብጠዋል።


በተጨማሪም የኢትዮ  ጥሪት የቁጠበና ብድር  ህብረት  ስራ ማህበር የብድር መስፈርቶችን፣የኢትዮ ጥሪት የቁጠበና ብድር ኃ/የተ/መ/ ኅ/ስ/ማህበር  አባላት መብት እና ግዴታዎች እና ተያያዥ ነገሮችን  ያካተተ ነበር።

ከስልጠናው በኋላም አባላትን ባደረግነው ቃለመጠይቅ በስልጠናው ደስተኛ እንደሆኑ ስልጠናው መቀጠል እንዳለበት በተጨማሪም ያልሰለጠኑ አባላቶች ቢሰለጥኑ መልካም እንደሆነ ገልፀዋል ።
👍1
በፌደራል ሕብረት ስራ ኮሚሽን ደረጃ ሲገመገም እና ሲጠና የነበረው የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/የህ/ማህበር ውስጠ ደንብ እና የብድር መመሪያዎች ከሕብረት ስራ ማህበራት አዋጅ 985/2009 እና ከማህበሩ አሰራር ጋር እንዲሄድ በኮሚሽኑ ማስተካከያ እና ማሻሻያ ተደርጎበት ፀድቋል ።

አዲስአበባ 13/10/2017

በፌደራል ሕብረት ስራ ኮሚሽን ደረጃ ሲገመገም እና ሲጠና የነበረው የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/የህ/ማህበር ውስጠ ደንብ እና የብድር መመሪያዎች ከሕብረት ስራ ማህበራት አዋጅ 985/2009 እና ከማህበሩ አሰራር ጋር እንዲሄድ በኮሚሽኑ ማስተካከያ እና ማሻሻያ ተደርጎበት በዛሬው ቀን ፀድቆ ለማህበሩ ተመልሷል።

ማህበሩ በዋናነት የቁጠባ የብድር እና የማማከር አገልግሎት በመስጠት የመነሻ እና ንግድ ማስፋፊያ ካፒታል አቅርቦ ብዙሃንን ባለቤት ባለመኪና እና ባለራዕይ በማድረግ አመርቂ ውጤት ያመጣ ሲሆን ለወደፊትም ሕብረተሰቡን ለመጠቅም እና ለማገልገል ውስጠ ደንብ እና የብድር መመሪያ አዘጋጅቶ እንዲፀድቅለት ለፌደራል ሕብረት ስራ ኮሚሽን ያቀረበው ፀድቆለታል።

የፌደራል ሕብረት ስራ ማህበር ኮሚሽኑ ማህበራችን ያቀረበለትን ውስጠ ደንብ እና የብድር መመሪያ ለረጅም ጊዜ ሲያየውና ሲያጤነው ቆይቶ ከሕብረት ስራ ማህበራት አዋጅ 982/2009 እና ከማህበሩ አሰራር ጋር እንዲሄድ አድርጎ ማሻሻያ እና ማስተካከያ ሰቶበት በዛሬው ቀን አፅድቆ መልሶታል።

ማህበሩም የፀደቀለትን ውስጠ ደንብ እና የብድር መመሪያ ተቀብሎ ስራ ላይ እንደሚያውል ታውቋል።