Ethio-Terit SACCOS Official Channel
446 subscribers
681 photos
39 videos
183 links
አልመው ይቆጥቡ አቅደው ይበደሩ!
Kaayyoon qusadhaa, karooraan liqeeffadhaa!

Save purposely, borrow strategically!
Download Telegram
Forwarded from Aboma Ejara
ኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህ/ሥ/ማህበር በሐምሌ 2017 ዓ.ም ወር ብቻወደ 200 ሚሊዮን የሚጠጋ ብድር ለቀቀ።

አዲስአበባ
25/11/2017 ዓ.ም

አባላቱን ሌት ተቀን ሳይል እያገለገለ የሚገኘው ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህ/ሥ/ማህበር በሐምሌ ወር ብቻ ወደ 200 ሚሊዮን የሚጠጋ ብድር ለቀቀ።

ለወደፊትም ከዚህ የበለጠ ብድር ለመልቀቅ እና የአባላቱን የፋይናንስ አቅም ለማጎልበት የተጠና ዕቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ።

ማንኛውንም ሰው የቁጠባ ፣ብድርና የማማከር አገልግሎትን ለማግኘት በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ።

Face book :-  https://www.facebook.com/profile.php?id=100070815460611
Telegram :- https://t.me/ethioterit21
Instagrma :- https://www.instagram.com/ethioteritsaccos?igsh=
Linkedin:- https://www.linkedin.com/in/terit-saccos
Youtube:-  https://youtube.com/@teritsaccos-wd9hm?si
Phone number:- 0957073701/09570767
2
Forwarded from Aboma Ejara
Waldaan Hojii Gamtaa Bu'uuraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo Xirriit ji'a Adoolessaa keessa qofa liqii qarshii Miiliyoona 200'tti hiiqu kenne

Finfinnee 26/11/2017 ALI

Halkaniifi guyyaa miseensota isaa tajaajilaa kan jiru, Waldaan Hojii Gamtaa Bu'uuraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo Xirriit miseensota isaatiif ji'a Adoolessaa keessa qofa liqii qarshii Miiliyoona 200'tti hiiqu kenne.

Waldaa kun ammas rakkoo faayinaansii miseensotaa furuuf karoorfatee hojjetaa kan jiruu yoo ta'u, gara fulduraattis liqii hedduu gadhuuf hojjetaa jira.

Tajaajila liqaa kana argachuuf namni kamuu miseensa waldichaa ta'uu akka danda'u hunda affeerra.

Face book :-  https://www.facebook.com/profile.php?id=100070815460611
Telegram :- https://t.me/ethioterit21
Instagrma :- https://www.instagram.com/ethioteritsaccos?igsh=
Linkedin:- https://www.linkedin.com/in/terit-saccos
Youtube:-  https://youtube.com/@teritsaccos-wd9hm?si
Phone number:- 0957073701/0957076716
2👍1
Forwarded from Aboma Ejara
የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/የህ/ስ/ማ በየሳምንቱ ለአባላቶቹ የሚሰጠውን ስልጠና ለ12ተኛ ዙር ዛሬም ሰጥቷል

አዲስአበባ 26/11/2017

በዋናነት የቁጠባ የብድር ና የማማከር አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/የህ/ስ/ማ በየሳምንቱ ለአባላቶቹ የሚሰጠውን ስልጠና ለ12ተኛ ዙር ገላን ኮንደሚኒየም በሚገኘው በማህበሩ ዋና ቢሮ ዛሬም ሰጥቷል ።

  ስልጠናውንም የሰጡት የማህበሩ የፋይናንስ ኦዲተር የሆኑት አቶ መንበሩ ታደለ ሲሆኑ ስልጠናው በየሳምንቱ የሚቀጥል እና ለሁሉም የማህበሩ አባላቶች እንደሚደርስም ተናግረዋል ።

   የስልጠናው ይዘቶችም ስለ ሕብረት ስራ ማህበራት ጥቅሞች እና መርሆዎች ፣ የኢትዮ ጥሪት አባላት መብት ና ግዴታዎች ፣ የብድር መስፈርቶች ፣ እና ከሌሎች መሰል ማህበራት የሚለይባቸውን እና መሰል ጉዳዮችን ይዟል።

  በስልጠናው ከተሳተፉት አባላት መሀከል በጠየቅናቸው ቃለ መጠይቅ ይህ አይነቱ ስልጠና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል።  ሌላው በስልጠናው የተሳተፉት አባላት በበኩላቸው ከዚህ ስልጠና ብዙ ትምህርት እንዳገኙ እና በተግባር እንደሚያውሉ ተናግረዋል ።


በኢትዮ ጥሪት ሁሌ ቁጠባ
                     ሁሌ ብድር
                     ሁሌም ስልጠና አለ።

  ቅዳሜ ቅዳሜ ሁሌ ስልጠና እና ትምህርት ስላላለን አባላት መገኘት ትችላላችሁ።
2
Forwarded from Aboma Ejara
Waldaan Hojii Gamtaa Bu'uuraa Qusannoofi Liqii Itiyoo-Xirriit torbee torbeedhaan leenjii miseensota  isaatiif kennu marsaa 12ffaaf kenne