ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.55K photos
57 videos
101 files
961 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Jonah promotion
አውነት እናንተ maths ላይ ጎበዝ ነኝ የምትሉ ከሆነ ይህን ጥያቄ መልሱ😊
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
ሪሞት አይቲ ፥
⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር
⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት)
⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ
⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ
⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ
⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ

ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን
👇👇👇😭
@remoteictet

ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
Forwarded from Jonah promotion
☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #teddy_afro ሙሉ አልበም ተለቀቀ  የምትፈልጉት #track እየመረጣቹ  አውርዱት
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
ሪሞት አይቲ ፥
⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር
⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት)
⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ
⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ
⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ
⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ

ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን
👇👇👇😭
@remoteictet

ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
Forwarded from Quality Button
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንካን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በኣል በሰላም አደረሳችሁ
መልካም የስቅለት በኣል ይሁንላችሁ
Forwarded from Quality Button
መቼ ነው የተወለዱት የተወለዱበትን ቀን በመንካት የሚመጣውን ነገር ይመልከቱ😍

add your channel 🎯
Forwarded from Jonah promotion
ቀጣይ በማን ይሰራ?

ቶሎ join በሉና የፍቅረኛችሁን የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡ🥰😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Quality Button
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣

🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው  አብረን እንሳቅ😂😂😂👇👇👇👇
Forwarded from ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ 
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️
10000 Like ያንሳታል❤️❤️
Forwarded from Josy Quality Button
👌የ telegram profile ማን እንዳየው የሚያሳይ mod bot ተለቋል ገብተው ያውርዱ 😎
Forwarded from Josy Quality Button
የህንድ ጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JONE አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የህንድ ጦርነት እና የህንድ ጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። ይቀላቀላሉ 🍿👇🏼
Forwarded from Josy Quality Button
Sex💋💋or love❤️❤️
Forwarded from Josy Quality Button
💰እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🍑በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።

🌐ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት
Forwarded from Josy Quality Button
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ

አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
Forwarded from Josy Quality Button
Sex💋💋or love❤️❤️
✳️ ለኮምፒውተር ቫይረስ ጥቃት መጋለጥዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ?

⚡️ስራዎችን ስናከናዉን የኮምፒዉተራችን ቀርፋፋ መሆን ፣ የተለያዩ አፕሊኬሽኖች አገልግሎት መቋረጥ እና የኮምፒዉተራችን በድንገት ስራ ማቆም አንዳንድ ጊዜ በቫይረስ የመጠቃታችን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ነገርግን እነዚህ ምልክቶች ብቻ ሁል ጊዜ በቫይረስ ለመጠቃታችን ማረጋገጫ  አይሆኑም፡፡
በመሆኑም የእርስዎ ኮምፒውተር የቫይረስ ጥቃት ሰለባ መሆኑን ለማወቅ ከታች የተዘረዘሩ ምልክቶች በኮምፒዉተርዎ ሊስተዋሉ ይችላሉ፡-

    🌀. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡

    🌀. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት ካሳየ የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።

    🌀. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( Excessive Hard Drive Activity) ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡

    🌀. ያልተለመዱ የዊንዶው ምልክቶች ሲስተዋሉ፡ ኮምፒውተርዎን በሚከፍቱበት ወቅት እንግዳ የሆኑ ነገሮች ብቅ ካሉ እና በተለይ በኮምፒተርዎ ላይ የተለያዩ ድራይቭዎች /drive/ ከጠፉ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡

    🌀. ልዩ መልእክቶች፡ በተለያዩ መልእክቶች ወደ እርስዎ የመልእክት መለዋወጫዎች ሲገቡ እና ፋይሎችን በሚከፍቱበት ጊዜ ካልተከፈተ የተፈጠረ ችግር አለ ማለት ነው፡፡

    🌀. መጥፎ የፕሮግራም እንቅስቃሴ፡- ፕሮግራሞችዎ ከጠፉ ፣ ከተበላሹ ፣ ወይም ያለ እርስዎ ፍቃድ እራሳቸውን በራሳቸው መክፈት ከጀመሩ ፣ እንዲሁም ያለ እርስዎ ትእዛዝ ኢንተርኔት ለመድረስ እየሞከሩ መሆኑን የሚገልጽ ማሳሰቢያ ከደረሰዎ ይህም የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን ጠቋሚ ነው፡፡

    🌀. የዘፈቀደ አውታረ-መረብ እንቅስቃሴ /Random Network Activity/ ምንም ጉልህ የሆኑ ፕሮግራሞችን ወደስራ ሳያስገቡ አልያም ከፍተኛ የበይነ-መረብ ዳታን በማይጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎ ራውተር በቋሚነት ብልጭ ድርግም የሚል ምልክት የሚያሳይ ከሆነ ፣ የሆነ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡

    🌀. የተሳሳቱ የኢ-ሜይል መልእክቶች፡- እርስዎ ለማንም ኢ-ሜይል ባይልኩም ከእርስዎ የኢ-ሜይል አድራሻ ለእርስዎ ኢ-ሜይል መልእክት ከደረስዎ የእርስዎ ስርዓተ ኮምፒውተር ተጥሷል (ወይም የኢ-ሜይል የይለፍ ቃልዎ እንደተሰረቀ የሚያሳይ ጠንካራ ማስረጃ ነው)

    🌀. የአይፒ አድራሻዎ በበይነ-መረብ ፕሮቶኮል አድራሻ በጥቁር መዝገብ ከተቀመጠ/Blacklisted IP Address/ የእርስዎ የአይፒ አድራሻ በጥቁር መዝገብ መያዙን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደረሰዎት ኮምፒተርዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ አለመሆኑን የሚያሳይ ምልክት፡፡

    🌀. ያልተጠበቀ የፀረ-ቫይረስ አገልግሎት መቆም፡- ብዙ ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር /malware/ ፕሮግራሞች ፀረ-ቫይረስ አገልግሎት የማስተጓጎል ወይም ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተልእኮ በመያዝ የተቀየሱ ናቸው፡፡ ስለሆነም የፀረ-ቫይረስ ስርዓትዎ በድንገት የማይሠራ ከሆነ የኮምፒውተር ስርዓቱ ትልቅ ችግር ላይ መውደቁን የሚያሳይ በመሆኑ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰድ የግድ ይላል፡፡
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
የDV አሸናዎች ዛሬ ይታወቃሉ‼️
አደራ ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ዛሬ ቅዳሜ  ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

ማስታወሻ:— የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ቅዳሜ ሚያዚያ 26/2016 ከምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ  ይሄ dvprogram.state.gov/ESC/ ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

 👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇
http://t.me/remoteict
Remote it ሪሞት አይቲ ፥
⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር
⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት)
⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ
⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ
⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ 
⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ 

ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን
👇👇👇😭
@remoteictet

ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ