ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.41K photos
55 videos
101 files
877 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
ጠቃሚና ኢንተርኔት ላይ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች

Audacity: Audio recording and editing software
https://www.audacityteam.org/download/windows/
Blender: Best animation maker software
https://www.blender.org/download/
BleachBit:  free and open-source disk space cleaner, privacy manager, and computer system optimizer.
https://www.bleachbit.org/download
Brave browser: Best secure browser other security features are also included.
https://brave.com/download/
CPU-Z: freeware system profiling and monitoring application that detects the CPU, RAM, motherboard chip-set.
https://www.cpuid.com/softwares/cpu-z.html
picasa: Googles free photo viewer software
https://filehippo.com/download_picasa/
FotoSketcher: photo editing software
https://fotosketcher.com/download-fotosketcher/
Davinchi Resolve: Free video editing software
https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve/studio
Everything: searching any files and folders on windows
https://www.voidtools.com/downloads/
OBS Studio (Open Broadcaster Software)
Free and open-source software for video recording and live streaming.
https://obsproject.com/download
HandBrake
A tool for converting video from nearly any format to a selection of modern, widely supported codecs.
https://handbrake.fr/downloads.php
KeePass
A free, open-source password manager that helps you to manage your passwords in a secure way.
https://keepass.info/download.html
Glary Utility: system optimization software to improve PC performance and fix crashes, errors, and other issues.
https://www.glarysoft.com/glary-utilities/download/
Notepad++
A free source code editor and Notepad replacement that supports several languages.
https://notepad-plus-plus.org/downloads/
©Big habesha


══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮♦️.
@EthioTechnollogy
     
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
Guys ተሎ ተሎ ታፕ ታፕ አድርጉ " By the way, great news is already coming your way"  ተብለቹዋል

በዚህ ሊንክ ስታስጀምሩ 2500 ኮይን ቦነስ ታገኛላቹ ።
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Guys ተሎ ተሎ ታፕ ታፕ አድርጉ " By the way, great news is already coming your way"  ተብለቹዋል

በዚህ ሊንክ ስታስጀምሩ 2500 ኮይን ቦነስ ታገኛላቹ ።
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#notcoin ዋጋ ወደ ላይ እየገሰገሰ  ነው ። ቸኩላቹ የሸጣቹ ችጋራሞች  ሆይ  አሁን ባንድ ግዜ ዕጥፍ ጨምረዋል  ምን ትላላቹ  ?😂 my notcoin is really  wow 😍

t.me/remoteict  ይከታተሉ  ።
❤️❤️😁 #Hamster_kombat

#የማይገመቱ_ሪከርዶች

🎉 43,000,000 ተጫዋቾች 🎉

💥 ከ17.7 ሚሊየን በላይ የቻናል #ሰብስክራይበርስ - አንደኛ

🧡 በ3 ቀናት ውስጥ ከ3,500,000 በላይ #የyoutube_ሰብስክራይበርስ
🧡 በትዊተር ላይ ከ3,000,000 በላይ ተከታዮች (Followers)

የዚህ ታሪክ ተሳታፊዎች በመሆናችን ደስተኞች ነኝ::

መቼም በማንም የማይሰበሩ ሪከርዶች ባለቤት #Hamster_Kombat

t.me/remoteict
የፈለጋችሁት ፅድት ፅድት ያሉ #ላፕቶፖች እና ዴስክቶፖች አሉን ዋላ መቐለ ዋላ ሞያለ እናስመጣላቹዋለን ።

0910512217 /0989777977 ደውሉ
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
Brand New Asus ROG G614JV
AMD RYZEN 7-6800H(13TH GEN)
💻1TB SSD STORAGE
💻16GB RAM DDR5 Memory
💻16 inch
❇️8 Core  16Logical Processor
BASE SPEED 3.2GHZ
REFRESH RATE 165HZ

🎆Nvidia Geforce RTX 3060  6gb  dedicated graphics(VRam)

#PRICE  146,000 Birr

📞
0910512217
📞0989777977
@remoteictet
የኤሌክትሪክ አገልግሎት በካርድ ለሚጠቀሙ ደንበኞች በየሱቁ ካርድ መግዛት የሚችሉበት አሰራር ይፋ ሊሆን ነው‼️

t.me/remoteict
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
ለዓባይ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ #itsmydam

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ይፋ ያደረገዉ itsmaydam የተሰኘዉ መተግበሪያ በዉጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ እንዲችሉ ያስችላል ተብሏል።

ለአባይ ግድብ ለቀሪ ስራ 40 ቢሊዮን የሚጠጋ ብር እንዲሁም አብዛኛዉ ወጪም የዉጭ ምንዛሬን የሚጠይቅ መሆኑ ሲጠቆም የዲያስፖራዉ ማህበረሰብ ድጋፍ ማድረጉን እንዲቀጥልም ጥሪ ቀርቧል።

join 👇
t.me/remoteict
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin, #Tapswap & #Hamster Kombat

#ቁልፍ ነጥቦች

•  #Notcoin ለመሸጥ የሚጣደፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ኪሳቸውን አራግፈዋል፤ በመሆኑም ከዚህ በኋላ ዋጋው ከ0.009 እንደማይወርድ ይጠበቃል፡፡ የኤክስፐርቶች አስተያየቶች የሚደግፉትም ይህንኑ ነው፡፡

•  Notcoin ወደ ገንዘብ ከተቀየረ ወዲህ በተለይም #Tapswap እና #Hamster Kombat የሰው ማዕበል አጥለቅልቋቸዋል፡፡ ይህ #Notcoin በዓለም ህዝብ ላይ የፈጠረው እምነትና መነሳሳት በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች እንዲፈሉም ምክንያት ከመሆኑም በላይ ስለክሪፕቶከረንሲና web3 የነበረው ግንዛቤና 0.2 ተሰሳትፎ ከመሰረቱ እየቀየረው ይገኛል፡፡   

•  ምንም እንኳን #Tapswap እና #Hamster Kombat #ከNotcoin የበለጠ በርካታ ህዝብ ተታፊና ተጠቃሚ ማድረግ ቢችሉም በዋጋ ረገድ ግን በቀላሉ ይፎካከራሉ ተብሎ አይጠበቅም፡፡

•  Tapswap ወደብሎክቼይን የሚገባበት ጊዜ አንድ ወር መጨመሩን ዛሬ ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ አስተያየት ሰጪዎች ምክንያቱ አንደተጠቀሰው በbot የሰበሰቡት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ሳይሆን ከsolana ይልቅ የጎረፈለትን ህዝብ ሊያስተናግድ፣ ቀላልና ለግብይት ምቹ የሆነ #Blockchain መርጦ ስምምነት ለመፈፀም ብሎም list የሚደረግበት አማራጮችን ለማጥናት፣ ስምምነት ለመፈፀም እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን ለማጠናቀቅ ነው፡፡ ይህም ጨዋታው ካለቀ በኋላ #list እስከሚደረግ ድረስ #በNotcoin ወቅት የታየውን መሰላቸትና ከፍተኛ ቅሬታ ለማስቀረት ያስችላል፡፡ እንደ ብዙዎች እምነት ከJuly 1/2023 በኋላ #Tapswap Tap ማድረግ ያበቃለታል::

•  #Hamster Kombat ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ ከጠበቀው በብዙ እጥፍ የበዛ ህዝብ በማግኘቱ እስቀድሞ ሳያሳውቅ በማንኛውም ጊዜ ሊያበቃና ወደToken ሊቀየር እንደሚችል የሚጠቁም መረጃ ዛሬ Binance ላይ ተጋርቷል፡፡ ይሁንና በድርጅቱ ማረጋገጫ የተሰጠው መረጃ አይደለም፡፡

** ከላይ የተጠቀሱት እውነታዎች እንደተጠበቁ ቢሆኑም #Tapswap እና #Hamster Kombatን ጨምሮ ወደተግባር ከተቀየር #Notcoin ውጭ ያሉት ጌሞች የአጭበርባሪዎች የመሆናቸው (ወደ Token ሳይቀየሩ የመቅረት እድላቸው) ከ40% ያልተናነሰ መሆኑን በመጥቀስ የሚጫወተው ህብረተሰብ ይህንኑ ታሳቢ አድርጎ መሳተፍ እንዳለበት የሚያስጠነቅቁ ኤክስፐርቶች ጥቂት አይደሉም። በእኔ እምነትም የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋትን በሙሉ ወደገንዘብ እንደሚቀየር እርግጠኛ መሆን የማይገባ ቢሆንም የፈለገው ይሁን ራሴም #Tap አደርጋለሁ። ሌሎችም እንዲያደርጉ እመክራለሁ። ምክንያቱም Tap አለማድረግ 100% የተረጋገጠ #ማጣት ሲሆን Tap ማድረግ የማጣት ብቻ ሳይሆን የማግኘት እድልም አለው።


•  #Tapswap  እና #Hamster Kombat በብዙ ትሪልዮን Tap የተደረገና በመደረግ ላይ በመሆኑ ዋጋው #ከNotcoin ያነሰ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም የተሻለ ዶላር ለማግኘት በርከት አድርጎ መሰብሰብ ይገባል፡፡

•  ከምንም በላይ ምንም ያልሰበሰባችሁ ዛሬውኑ Tap ማድረግ ብትጀምሩ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው፡፡  

#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
OMG 🤔 የNOTCOIN ዋጋ ከ$0.01 USD በላይ ደርሷል
guys እኔ የምመክራቹ በቴሌግራም የተረጋገጠ (verified የሆነ)  #tapswap ን ትኩረት አርጋቹ እንድትሰሩ ነው  ። ሌሎችም አሉ ግን still telegram verified አላረጋቸውም ። so there is something wrong ማለት ነው ።

👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ስለcrypto ማዎቅ ከፈለጋችሁ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ብዙ ነገር መማር ትችላላችሁ።

ነፃ course ነው ይጠቅማችኋል።
https://academy.binance.com/en/track/beginner-track

t.me/remoteict
#Notcoin 🙉🙈
Staked ያደረግነው ወሩ ሳይደርስ እና ምንም ጭማሪ ሳይደረግበት #Unstake ሆኗል።
ምናልባት #platform #Beta ሙከራ ላይ ስለሆነ የተፈጠረ ይሁን ሆኖ ተብሎ የተባለ የለም:: ቀጣዩ ደረጃን የማሳደግ #Staking ፕሮግራምም July ላይ እንደሚጀመር ነው የሚገልጸው:: የሆነው ሆኖ ወደቴሌግራምም ሆነ ወደፈለጋችሁት ዋሌት መውሰድ ትችላላችሁ::
የማትሸጡት ከሆነ እስከ July ድረስ እዝስ ማቆየትም ትችላላችሁ:: አዲስ መረጃ ሲኖር https://t.me/remoteict ላይ አጋራችኋለሁ ~ #Join አድርጉ🙏