Ethio tech
67 subscribers
837 photos
22 videos
140 files
43 links
ማንኛዉንም የtech ነገሮች እዚህ ያገኛሉ
ማንኛዉም የpcሆነ የandroid አፖፖች ይፖሰታሉ
እኛን በመከታተል እዉቀትዎን ያሳድጉ
ማንኛዉም የtech ጥያቄ ካለዎት በ @ethiotechc12
የድርሱን

🎅ፎቶዎን ወደ Cartoon እንቀይራለን

ፎቶዎን በዚ ይላኩልን @ANUEL_AA1
Download Telegram
Forwarded from ᴍᴜsɪᴄ ꜰᴀɴ's🎅🌞 (👑ƙιɳɠ ૪૪૪੮૯Ո੮ค८ɿ૦Ո 👑)
Forwarded from መሰልጠን ወይስ መሰይጠን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮሮና መርዝ ከተወጉ ቡሃላ ቁ.1
ከላይ አንደምታዩት ሰዉዬዉ channelን mute አድርጎታል አላደረገዉም
Anonymous Quiz
31%
አድርጎታል
69%
አላደረገዉም
Forwarded from መሰልጠን ወይስ መሰይጠን
የኢሉሚናቲው አርቴፊሻል ማጣፈጫ (aspartame)

ኢሉሚናቲዎች ህዝብ ለመቀነስና በሽታ ለማስፋፋት ከሚጠቀሙት ምርት አንዱ aspartame ነው። Aspartame ምግቦችን ለማጣፈጥ አገልግሎት ላይ የሚውል ሰው ሰራሽ ኬምካል ነው። በመጠጦች፣ በምግብ፣ በከረሜላ ፣ በማስቲካ፣ በቫይታሚን ፣ በመድሀኒቶች ወዘተ ይጨመራል። ታዲያ ይህ በቀላሉ በየምግብና መጠጡ የሚጨመር ኬሚካል የጎንዮሽ ጉዳቱ ቀላል የሚባል አደል። Aspartame ከሶስት ነገሮች የተዋቀረ ኬሚካል ነው። እነሱም 50% phenylalanine, 40% aspartic acid እና 10% methanol ናቸው። እያንዳንዳቸው ጠንከር ያሉ የጤና እክል የሚያመጡ ናቸው። phenylalanine በምንወስድበት ወቅት blood phenylalanine መጠን ይጨምራል፤ ይህም ለ infant እና fetuses ጉዳት ያደርሳል። እንዲሁም እንደ ጭንቀት ላሉ የስሜት መዛባት ያመጣል። Aspartic acid በሰውነታችን የ amino acid መዛባትን የሚፈጥር በመሆኑ ጤነኛ የአይምሮ ኒውሮን ፍሰት ላይ እክል የሚፈጥር ነው። methanol እጅግ አደገኛ የሆነ neurotoxin ሲሆን ለአይን በሽታ ፣ ለፅንስ መጨናገፍ እና የDNA መዛባትን ያስከስታል።EPA's በቀን መውሰድ የሚገባን methanol 7.8mg መብለጥ እንደማይገባ አስቀምጧል። ነገር ግን አንድ ሊትር የለስላሳ መጠጥ በውስጡ 50mg methanol ይይዛል። ብዙ ሰዎች ለተለያዩ የጤና እክሎች እያበቃቸው ያለው ይህ በመጠጦችና ምግቦች የሚጨመረው ኬሚካል እንደሆነ አያውቁም። FDA 92 የሚሆኑ በሽታዎች ሞትን ጨምሮ ከ Aspartame ጋር እንደሚያያዙ አስቀምጧል። የተወሰኑት ለመጥቀስ የአይምሮ ካንሰር ፣
የማሰብ ችግር ፣ ጭንቀት ፣ ድብርት ፣ ራስ ምታት ፣ ደም ግፊት ፣ የመራቢያ እክል ፣ ትኩረት የማረግ ችግር ፣ የማስታወስ መድከም ፣ ውፍረት ፣ የፅንስ መጨናገፍ ፣ ስኳር ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው።
- የለስላሳ መጠጦች ዋነኛ የስኳር በሽታና ውፍረት ምክንያት ናቸው። በአሜሪካ በ 2012 29 ሚሊዮን ሰዎች የስኳር በሽታ ተገኝቶባቸዋል። የለስላሳ አምራች ካምፖኒዎች ግን ሰዎችን በሳቢ ማስታወቂያ ማታለሉን ቀጥለዋል። የለስላሳ መጠጦች ጣፋች ፣ ደስታ የሚሰጡና ምርጥ እንደሆኑ የሚአሳዩ ማስታወቂያ መስራት ተክነውበታል።
- Aspartame በየምግብና መጠጡ በተለያየ ስም የሚፃፍ ሲሆን በብዛት Aminosweet, Neotame, Nutrasweet, Equal, Sweet One, Spoonful በሚሉ ስሞች ይቀመጣል።

👉 በየለቱ የምንወስዳቸው የተቀነባበሩ ምግና መጠጦች ይህ አደገኛ አርቴፊሻል ማጣፈጫ የያዙ ስለሆነ በተቻለን መጠን ከነዚህ ምርቶች እንቆጠብ። ኢሉሚናቲዎች በሽታን ማስፋፋትና ህዝብ ቅነሳ ስራዬ ብለው ስለያዙት ሁሌም ጥንቁቅ ልንሆን ይገባል።

📎📎📎📎📎📎📎
.
.
.,
.
.
🤖Group👉👉 @yesatenaelgole
🤖ሀሳብ መቀበያ👉 @Channelami_bot
🤖channels👉👉@therevealedtruth
የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ቤተሰቦቻችን ረመዳን ከሪም😍
✳️ ሰላም ውድ የ Ethio tech ቻናል ተከታታዮች ዛሬ Android ስልክን Root ማረግ ጥቅምን በጥቂቱ ልንገራቹሁ።

1⃣. Androidን Root ስታርጉ root ስታረጉ ማንኛውንም የ Android system modify ማረግ ትችላላችው። ይሄን ES file explorerን በመጫን system
ሙን modify ማረግ ይችላሉ።

2⃣. WiFi ን በስልካችን hack ማረግ እንችላለን። አብዛኛው እንደ ምታዉቁት Wifi Hacking app ኣች root መደረግ ስለሚፈልጉ አይሰሩም root ካረግን ይሰራሉ። አንደዚውም የ ሌሎችን wifi connection disable
በተመሳሳይ wifi ማረግ ና hack ማረግ ይቸላል።

3⃣. ሌላው bloat ware ን ከሰልካችን remove ማረግ እንቸላለን። bloat ware ምንላቸው ስልክ ውስጥ የሚገኙ ልናጠፈቸው የማንችል app
ሲሆኑ ግን root ካረግን remove ማረግ እንችላለን።

4⃣. Linux OSን በ Android ስልካችን run ማረግ እንችላለን።

5⃣. እንደዚውም የandroid phone ኣችንን processing speed መጨመር ፦ ለምሳሌ android ሰልካችን 1.2 GHz processor አስከ 1.5 GHz processor ማሳደግ እንችላለን። ማሰጠንቀቂያ risk አለው::

🔜ጉዳቱን ደሞ በቀጣይ አቀርባለሁ።🔗 ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ እንዳትረሱ
📌ፌስቡክ ለጊዜው መስራት አቁሟል በምን ምክንያት እንደተቋረጠ ገና አልታወቀም።

⚠️አስቸኳይ ምትፈልጉ #VPN መጠቀም ትችላላችሁ።

#Share
#Facebook
ሰላም ቤተሸቦቼ

ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በአሁኑ ወቅት በበርካታ አገሮች ውስጥ አገልግሎታቸው መቋረጡን ኔትብሎክስ አሳውቋል።

ክስተቱ በአገር ደረጃ ካለ የኢንተርኔት ግንኙነት ጋር ያልተገናኘ መሆኑንም ጠቁሟል።

እስካሁን በፌስቡክ በኩል ችግሩ በምን ምክንያት እንደተፈጠረ የተገለፀ ነገር የለም።

ይሄ ልጅ face book ሲቋረጥ ብቻ ነዉ የሚመጣዉ እንዴ እያላችሁ ይመስለኛል😂 ስለጠፋሁ ይቅርታ
📌Facebook መስራት ጀምሯል Instagram እና WhatsApp አሁንም አይሰሩም።

🦋#Share🦋
ለ6 ሰዓት ያህል ተቋርጦ የነበረው ፌስቡክን ጨምሮ የዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም እንዲሁም ሜሴንጀር አገልግሎት ተመልሷል።

እንደብሉምበርግ ዘገባ በፌስቡክ መቋረጥ በ5 ሰዓታት ውስጥ ብቻ የማርክ ዙከርበርግ የግል ሃብት በ7 ቢሊዮን ዶላር ዝቅ ብሏል።

የፌስቡክ እና በፌስቡክ ስር ያሉት መተግበሪያዎች መቋረጣቸውን ተከትሎ ትዊተር በፕላትፎርሙ ላይ በአንድ ጊዜ ከፍተኛ የሆነ የሰው ብዛት ተመዝግቧል።
📄ዩቲዩብ ለቪድዩ ባለቤቶች ስነልቦና ሲባል የቪድዩዎችን #Dislike መጠን ከተመልካቾች ሊደብቅ ነው።

📌Dislike በተኑ እንዳለ ይቆያል።


🦋#Share🦋
https://t.me/Ethiotechc
#JFF😂🤣
#YouTube_Dislike👎

🦋#Share🦋
👩‍💻
📌ሶሻል ሚድያዎች ላይ በተደጋጋሚ እያየነው ስላለነው #Vsat📡 ተብሎ ስለሚጠራው እቃ ምንላችሁ አለን።

#ይጠብቁን...

🦋#Share🦋
https://t.me/Ethiotechc
😡የሀገራችን ድርጅቶች ትልቁ ችግር...

🦋#Share🦋
https://t.me/Ethiotechc
#Vsat

📌Vsat(Very Small Aperture Terminal) ምንድነው?🤔

መሬት ላይ ባለ #Station አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን #በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች Device ናት።

📌ለምን ይጠቅማል?

በሳተላይት አማካይነት ማንኛውንም ዳታ ያለማንም የቴሌኮም ድርጅቶች፣ መንግስት አስፈላጊነት መላላክ ያስችለናል።

በአብዛኛው የሚጠቅመው ለወታደራዊ ግልጋሎት ሲሆን በሀጋራችን በትምህርት ቤቶችና በሆስፒታሎች ውስጥም ለቲቪ ግልጋሎት በስፋት ሲውል ይታያል።

ስልኮችን ያለምንም ክፍያ (ያለቴሌ ጣልቃ ገብነት) ወደፈለግነው የአለም ክፍል ስልክ መደወል📲 ያስችለናል... በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ሱማሌዎች በስፋት ያሉበት ሰፈር😜

⚠️በአጠቃላይ እቃው ለበጎ ከተጠቀምንበት በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ የዛኑ ያህል ህገወጥ ስራ ሲሰራበት ከተያዘ በህግ ሚያስጠይቅ እቃ ነው።


🦋#Share🦋

https://t.me/Ethiotechc
🚨ጥያቄ ካለዎት🚨
📌@Channelami_bot

🚨Application 💽 ከፈለጉ🚨
📌https://t.me/habshanapp

🚨Game 🎮 ከፈለጉ🚨
📌 https://t.me/habshanapp


🚨አስተያየትዎን📨 ለመስጠት🚨
📌@Channelami_bot

●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥Led light
🔥5 meter
🔥15 different colors
🔥free dilvery
🔥price 1700
"discount አለው ደውሉ"
      0946361932