አነጋጋሪዎቹ የጋና የሬሳ ሳጥን ማስዋብያዎች
በጋና የሚካሄድ ስርዓተ ቀብር ሀዘን ብቻ ሳይሆነ ፈጠራ የታከከለበት የሬሳ ሳጥንም የሚታይበት ነው።
በተለይ ደግሞ በፋንቴ ፣ ኤው እና አሻንቲ ማህበረሰቦች የሚከናወኑ የቀብር ስነ-ስርዓቶች ደማቅ ትርዒት ይስተናገድባቸዋል።
የሟች ቤተሰቦችም ለሟች በልዩ ሁኔታ በተለያየ ቅርጽ የሬሳ ሳጥኑን ያሰራሉ። ለአብነት ሟች የጦር ዘማች ከሆነ በአንበሳ ቅርጽ የሬሳ ሳጥኑ ይሰራለታል፤ ሹፌር ለከሆነ ደግሞ በመኪና ቅርጽ እንዲሁም አሳ አጥማጅ ከነበረ በአሳ ቅርጽ የሬሳ ሳጥኑ ተዘጋጅቶ ስርዓተ ቀብሩ ይፈጸማል።
ከዚህ ቀደም ለሐይማኖር መምህራን የመፅሐፍ ቅርጽ ያለው የሬሳ ሳጥን እንዲሁም ለአናጺ የመዶሻ ቅርጽ ያለው የሬሳ ሳጥን ተሰርቶም ያውቃል።
የሬሳ ሳጥኑን የሚሸከሙ ሰዎችም እየደነሱና እየዘፈኑ ነው ወደ ስርዓተ ቀብሩ የሚያመሩት።
በጋና ትልቁ የተባለው የቀብር ስነ-ስርዓትም ከ2 ዓመት በላይ የፈጀ ሲሆን፤ ሟቹም ታዋቂ እና የማህበረሰቡ የፀጥታ ሃላፊ እንደነበሩ የሲኤንኤን ዘገባ ያመለክታል።
ይህንን የጋና የቀብር ስርዓት ከ20 ዓመታት በላይ ስታጠና የቆየችው ሬጉላ ትሱሚ በጥናቶቿም የጋናን ለየት ያለ የቀብር ስርዓት ስታስተዋውቅ ቆይታለች።

😁2
Ethioplus (ኢትዮ-plus) 👇👇👇👇👇
🌐 ⓨ YouTube https://linktwin.to/RNZrⓣxU
📍ⓣ Telegram https://t.me/ethioplus2
📲 ⓕ Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100064007739218
💥ⓣ TikTok https://vm.tiktok.com/ZMSnRUehY/

Telegram
Ethioplus (ኢትዮ-Plus)
በሀገራችን እንዲሁም በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የሚከሰቱን አዳዲስ እዉነቶች በትኩስነታቸዉ የሚቀርብበት(የሚገኝበት) ሚድያ ነዉ።🎧🎤
ጅማሮአችንን አይታቹ ስላልተዋችሁን እናመሰግናለን 👏👏
ጅማሮአችንን አይታቹ ስላልተዋችሁን እናመሰግናለን 👏👏
የመጀመርያው ኢትዮጵያዊው ዶክተር ፣ በለንደን የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት አዛዥ ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ (ቻርልስ ማርቲን)
Hakim Workneh Eshete, (Also known as Charles Martin) The First Ethiopian Doctor & Ethiopian Ambassador To London.
Ethioplus (ኢትዮ-plus) 👇👇👇👇👇
🌐 ⓨ YouTube https://linktwin.to/RNZrⓣxU
📍ⓣ Telegram https://t.me/ethioplus2
📲 ⓕ Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100064007739218
💥ⓣ TikTok https://vm.tiktok.com/ZMSnRUehY/
Hakim Workneh Eshete, (Also known as Charles Martin) The First Ethiopian Doctor & Ethiopian Ambassador To London.
Ethioplus (ኢትዮ-plus) 👇👇👇👇👇
🌐 ⓨ YouTube https://linktwin.to/RNZrⓣxU
📍ⓣ Telegram https://t.me/ethioplus2
📲 ⓕ Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100064007739218
💥ⓣ TikTok https://vm.tiktok.com/ZMSnRUehY/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የሽምግልና ዜና!
አርቲስት መስከረም አበራ የትዳር ዓለምን ተቀላቀለች!
ድንቋና ተወዳጇ አርቲስት መስኪ ሽምግልና ተልኮ “ እሺ” ብለዋል!
ሁሌም በፈገግታዋ እና በኪነ-ጥበብ ስራዎቿ ልባችንን የገዛችው ኮከቧ፣ አሁን ደግሞ በህይወቷ ትልቅና አስደሳች ምዕራፍ ላይ ደርሳለች።
ለመስኪ እና ለትዳር አጋሯ
* መልካም፣
* የተባረከ፣
* በጤና እና በዘላለማዊ ፍቅር የተሞላ የትዳር ዘመን እንዲሆንላቸው ከልብ እንመኛለን!
እንኳን ደስ አላችሁ!
የቪዲዮ ምንጭ :- Topazinopicture ነው::

ታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት ቲክቶከር ዩቲ (Yuti) ስልኳን ሰርቆኛል ያለችውን ግለሰብ ፎቶ በገጿ ላይ በማሰራጨት "አፈልጉኝ" ማለቷን ተከትሎ፣ በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ክርክር ተቀስቅሷል። ድርጊቱ ንብረትን ለማግኘት የሚደረግ ጥረት ተደርጎ በብዙዎች ቢደገፍም፣ የሕግ ባለሙያዎች ግን ተበዳይ የነበረው ወገን ራሱ ተከሳሽ ሊሆን የሚችልበት የሕግ ክፍተት እንዳለ ያስጠነቅቃሉ።
በኢትዮጵያ ሕግ መሠረት ይህ ድርጊት የሚከተሉትን ከባድ የሕግ መዘዞች ሊያስከትል ይችላል፦
1. የግል ሰብዕና እና የምስል መብት (Right to Image)
በኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሕግ መሠረት ማንኛውም ሰው በራሱ ምስል ላይ የመወሰን መብት አለው። አንድን ተጠርጣሪ ጥፋተኛነቱ በፍርድ ቤት ሳይረጋገጥ ወይም ጉዳዩ በሕግ ፊት ሳይቀርብ ፎቶውን ለሕዝብ ማሰራጨት የተከለከለ ነው። ይህንን የማድረግ ሥልጣን ያለው በሕግ ሥልጣን የተሰጠው የፖሊስ አካል ብቻ ነው።
2. የስም ማጥፋት እና የሐሰት መረጃ ስርጭት (አዋጅ ቁጥር 1185/2012)
የጥላቻ ንግግር እና የሐሰት መረጃ ስርጭት መከላከያ አዋጅ በሶሻል ሚዲያ ላይ የሚለቀቁ መረጃዎችን በጥብቅ ይቆጣጠራል። አንድን ሰው ያለ በቂ የሕግ ማስረጃ "ሌባ" ብሎ መለጠፍ እንደ ሐሰት መረጃ ሊቆጠር ይችላል። በተለይም ከ5,000 በላይ ተከታይ ባላቸው አካውንቶች የሚለቀቅ መረጃ እስከ ሦስት ዓመት እስራትና የገንዘብ ቅጣት ሊያስከትል ይችላል።
3. የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 958/2008)
ይህ አዋጅ አንድን ሰው ለማዋረድ ወይም ስሙን ለማጥፋት በማሰብ በዲጂታል መረብ አማካኝነት መረጃ ማሰራጨትን ይከለክላል። የሌላውን ሰው ክብር የሚነካ ምስል ወይም ጽሑፍ በኮምፒውተር ሥርዓት ማሰራጨት በወንጀል ያስጠይቃል።
#ኢትዮ plus ያነጋገራቸው የህግ ባለሙያ እንደገለጹት፣ ፎቶውን አስቀድሞ መለጠፍ ተጠርጣሪው በፍርድ ቤት "የምስክር መታወቂያ ሂደት ተበላሽቷል" በሚል በነፃ እንዲሰናበት ዕድል ሊሰጠው ይችላል። ተጠርጣሪው በሕግ ጥፋተኛ ካልተባለ፣ ተበዳዩን በስም ማጥፋት እስከ 300,000 ብር የሚደርስ የካሳ ክስ ሊመሰርትበት ይችላል። የተለጠፈው ምስል በስህተት ተጠርጣሪ የሆነ ንጹሕ ሰው ቢሆን፣ የሚደርሰው ማኅበራዊ ጫና ለከፍተኛ የካሳ ክፍያ ይዳርጋል።
"ምን ማድረግ ይሻላል?" ሲል ጥያቄ አቅርቦም ነበር። እንደ ህግ ባለሙያው ገልጸ፣ ከኢትዮጵያ ሕግ አኳያ ትክክለኛው መንገድ ማስረጃውን ለፖሊስ ማቅረብ ነው። ፖሊስ ፎቶውን ተጠቅሞ ተጠርጣሪውን የመያዝ ወይም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በይፋዊ መንገዶች የማሰራጨት ሕጋዊ ኃላፊነት አለበት።

በአለርት ሆስፒታል በአይጥ አማካኝነት የቲቢ ቫይረስ ያለበት ሰው እየተለየ ነው
+++++++++++ethio++++++++++++
#ኢትዮ plus አይጥን ተጠቅሞ አክታን በማሽተት በደቂቃዎች ልዩነት ቲቢ ቫይረስ ያለበትን ሰው የመለየት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አለርት ሆስፒታል አስታወቀ፡፡
በሆስፒታሉ የቲቢ ምርምር ክፍል ኃላፊ ዶክተር ንጉሴ በየነ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሕክምና አገልግሎትን በማዘመን በአፖፖ አይጦች የታገዘ የቲቢ ቫይረስ ምርመራ በስራ ላይ እየዋለ ነው፡፡
በአርማወር ሐንሰን የምርምር ማዕከል አምስት የአፖፖ አይጥ ዝርያዎች መኖራቸውን ጠቅሰው፣ አክታን በማሽተት ቲቢ ቫይረስ ያለበትን ሰው በደቂቃዎች ልዩነት እየለዩ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡
እስከ ሁለት ሰዓት የሚፈጀውን በአጉሊመነፅር የሚታገዘው የቲቢ ቫይረስ ምርመራ አይጦቹ በደቂቃ ልዩነት የተጠርጣሪውን የአክታ ናሙና በማሽተት ቫይረሱ እንዳለበትና እንደሌለበት ይለያሉ ብለዋል።
አይጦቹ ይህን ብቃት ያፈሩት ተወልደው አይናቸው ከበራ ከአራት ሳምንት በኋላ ለዘጠኝ ወራት በታንዛኒያ ስልጠና ወስደው መሆናቸውን በመግለጽ፣ አስፈላጊውን ፈተና ከወሰዱ በኋላ ቲቢ ቫይረስን የመለየት ተግባር ላይ መሰማራታቸውን አስረድተዋል።
አይጦቹ የአክታ ናሙናን አሽትተው አንድ ተጠርጣሪ ቫይረሱ ካለበት በጣቶቻቸው መላልሰው በመቧጨር ቫይረሱ እንዳለበት ያሳያሉ ያሉት ኃላፊው፣ ተጠርጣሪው ቫይረሱ ከሌለበት ደግሞ አክታውን ካሸተቱ በኋላ ሳይቧጭሩ በማለፍ የመለየት ስራቸውን የሚያከናውኑ ይሆናል።
የሕክምና ባለሞያዎቹ ሂደቱን በመከታተል ቫይረሱ የተገኘበትን ተጠርጣሪ መድኃኒት እንዲጀምር እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡
አገልግሎቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከአዲስ አበባ ጤና ጣቢያዎች የተወሰዱ 170ሺ የአክታ ናሙናዎች ውስጥ 3 ሺህ ቫይረሱ በውስጣቸው እንዳለ በ አፖፖ አይጦች መረጋገጡን ተናግረዋል፡፡
አይጦቹ 1 ነጥብ 5 ኪሎግራም የሚመዝኑ ሲሆን እስከ ስምንት ዓመት ዕድሜ እንደሚኖሩ ጠቅሰው፣ የአንድ አፖፖ አይጥ ዋጋ አምስት ሺህ ዩሮ እንደሆነ ገልፀዋል።
አምስቱም አይጦች በእርዳታ መልክ ከቤልጅዬም ግብረሰናይ ድርጅት የተሰጡ እንደሆነና በቅርብም አምስት ተጨማሪ የአፖፖ አይጦች ወደ አገር ውስጥ እንደሚገቡ ጠቁመዋል።

“የሚሸጡ አራት ልጆች አሉኝ: ሂሳብ ለመነጋገር ወደ ውስጥ ይዝለቁ"
ቺካጎ : 1948 እ.ኤ.አ
የቺካጎ ጋዜጣ የጠዋት እትም ይዞት የወጣው ፎቶ እና ጽሁፍ ነው
👇🏾
ይህች እናት ሉሲዬል ቻሊፎክስ ትባላለች: እድሜዋ 24 ሲሆን ባለቤቷ ሬይ ደግሞ 40 አመቱ ነው:: እነዚህ ጥንዶች አራት ልጆች ያሏቸው ሲሆን በጣም ደስተኛ የሆነ ቤተሰብ መስርተው ይኖሩ ነበር
ሆኖም ግን የሁለተኛው የአለም ጦርነት ቀውስን ተከትሎ ኑሮ የማይቀመስ ሆነ: ሰዎች በህይወት ለመቆየት ያላቸውን እድል ሁሉ አሟጠው የሚጠቀሙበት ጊዜ ነበር
የድንጋይ ከሰል ማመላለሻ መኪና ሹፌር የነበረው ሬይ ስራውን አጣ: በዚህም የተነሳ የተከራዩትን አፓርትመንት ኪራይ መክፈል ባለመቻላቸው አራት ልጆቻቸውን ይዘው ጎዳና ከመውጣት ውጪ አማራጭ አልነበራቸውም
በዚህም የተነሳ "አራት የሚሸጡ ልጆች አሉን" የሚል ማስታወቂያ ጽፈው በመለጠፍ ልጆቹን ከበራፍ ላይ ደርድረው ገዢ መጠበቅ ጀመሩ
የስድስት አመቷ ላና: የአምስት አመቷ ራኤ: የአራት አመቱ ሚልተን እና የሁለት አመቷ ሱ ኤለን ለሽያጭ የቀረቡት ልጆች ናቸው
በሁለት አመታት ውስጥ እነዚህ አራት ልጆችን ጨምሮ በሆዷ ውስጥ የነበረው ልጅ ሲወለድ አጠቃሎ ሁሉም ልጆች ተሸጡ : ከ2 ዶላር አንስቶ ዋጋ እየተተመነላቸው ሌሎች ሰዎች በማደጎነት ወሰዷቸው
በዚህ የህይወት ፈተና እንድታልፍ የተገደደችው እናት የቺካጎ ጋዜጣ ፎቶግራፍ አንሺ ይህንን ፎቶ ሲያነሳት ጨምሮ ሌሎችም ልጆቹን ለመግዛት የሚመጡ እንግዶችን ማየት በመፍራት በዚህ መልኩ በሀፍረት ፊቷን ትሸፍን ነበር

ለኑሮ ምቹ የሆኑ 10 የኢትዮጵያ ከተሞች
📌 ባህር ዳር፦ በውበቷ እና በሰፊ መንገዶቿ ትታወቃለች። የጣና ሐይቅ ዳርቻ መሆኗ ለስላሳ አየር እንዲኖራት ያደርጋታል። ለሳይክል ጉዞ እና ለእግር ጉዞ በጣም ምቹ ከተማ ናት። በአንጻራዊነት ዝቅተኛ የኑሮ ውድነት
📌ሐዋሳ፦ የታቀደ (Planned) ከተማ በመሆኗ የመኖሪያ ሰፈሮቿ በጣም ምቹ እና ጸጥ ያሉ ናቸው። የሐይቅ ዳርቻ መዝናኛዎቿ እና ንጽህናዋ ለቤተሰብ ኑሮ ተመራጭ ያደርጓታል።
📌 ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት)፦ በአምስት ሐይቆች የተከበበች በመሆኗ ለመዝናኛ ምቹ ናት። ከአዲስ አበባ ጋር ያላት ቅርበት በአዲስ አበባ እየሰሩ እዚያ ለመኖር ለሚፈልጉ ተመራጭ ያደርጋታል።
📌 አዲስ አበባ፦ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ማዕከል ናት። ምርጥ የጤና አገልግሎት፣ ትምህርት ቤቶች እና የሥራ ዕድል የሚገኝባት ቢሆንም፣ የኑሮ ውድነቷ እና ግርግርዋ ፈታኝ ነው።
📌 አዳማ (ናዝሬት)፦ የንግድ ማዕከል እና ሞቃታማ አየር ያላት ከተማ ናት። ከፍጥነት መንገዱ እና ከባቡር መስመሩ ጋር በመገናኘቷ ለንግድ ስራ በጣም ስትራቴጂካዊ ናት።
📌 ድሬዳዋ፦ በስርዓቷ እና በባህሏ የምትታወቅ የንግድ ከተማ ናት። ሞቃታማ አየር ንብረት ያላት ሲሆን፣ የህዝቧ እንግዳ ተቀባይነት እና ሰላማዊነቷ ልዩ ያደርጋታል።
📌 ጅማ፦ አረንጓዴማ በሆነ አካባቢ የተከበበች እና የተመጣጠነ ዝናብና አየር ያላት ከተማ ናት። የምግብ እና የቤት ኪራይ ዋጋ ከአዲስ አበባ አንጻር በጣም ተመጣጣኝ ነው።
📌 መቀሌ፦ (ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ካጋጠሟት ችግሮች በማገገም ላይ ያለች) በሰፊ መንገዶቿ እና በተደራጀ የመሠረተ ልማት እቅዷ ትታወቃለች። በአንጻራዊነት ደረቅ እና ፀሐያማ አየር አላት።
📌 ደሴ፦ በተራሮች የተከበበች እና ቀዝቃዛማ አየር ያላት ከተማ ናት። ንግድ የሚበዛባት እና የህዝብ ትስስሯ ጠንካራ የሆነ ከተማ ናት።
📌 ሶዶ (ወላይታ)፦ በደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ በፍጥነት እያደገች ያለች ከተማ ናት። ለስላሳ አየር ንብረት አላት፤ እንዲሁም የንግድ እና የትምህርት ማዕከል እየሆነች የመጣች ከተማ ናት።

“ ሌላ እውነት የለኝም"
አርቲስትና ገጣሚ ሜሮን ጌትነት አዲስ የግጥም መጽሐፏን ልታስመርቅ ነው
ዲኤምቪ - አሜሪካ— ተወዳጇ አርቲስት እና ገጣሚ ሜሮን ጌትነት "ሌላ እውነት የለኝም" የተሰኘ አዲስ የግጥም መድብሏን በቅርቡ ለንባብ እንደምታበቃ በይፋ አስታወቀች።
ገጣሚዋ በማህበራዊ ትስስር ገጿ ባሰፈረችው መረጃ መሰረት፣ የመጽሐፉ የምረቃ ስነ-ስርዓት በቅርቡ በዲኤምቪ (DMV) አካባቢ በሚገኘው Waterfront Event Center ይከናወናል።
አርቲስት ሜሮን ጌትነት ለመርሃ-ግብሩ አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቅሳ፣ በዲኤምቪ እና በአካባቢው የሚገኙ የጥበብ ወዳጆች የፊታችን የካቲት 15 ቀን 2018 ዓ.ም (Feb 22, 2026) ቀጠሮ እንዲይዙ ጥሪ አቅርባለች።
"የሀገሬን ሰው ከሀገሬ ውጪ እንደ ሀገሬ ከማገኝበት ቦታ DMV አዲሱን መጽሐፌን ለማስመረቅ ሽር ጉድ ይዘናል" ስትል የገለጸችው አርቲስቷ፣ በሩቅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንም መረጃውን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲያደርሱላት ጠይቃለች።
ይህ አዲስ መጽሐፍ የአርቲስቷን የጥበብ ጉዞና የግጥም ብቃቷን ለደጋፊዎቿ በድጋሚ የምታጋራበት እንደሚሆን ይጠበቃል።
©️ሜሮን ጌትነት

ሳውዲ አረቢያ ለግመሎቿ "ዲጂታል ፓስፖርት" አዘጋጀች
#ሳውዲ አረቢያ በባህላዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፏ ትልቅ ድርሻ ያለውን የግመል ሃብት አያያዝ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር፣ ዘመናዊ የዲጂታል ፓስፖርት አሰራርን በይፋ አስጀመረች።
ይህ አዲስ የቴክኖሎጂ እርምጃ በሀገሪቱ የሚገኙ ግመሎችን መረጃ በዘመናዊ መንገድ ለመሰብሰብ፣ ለመቆጣጠር እና የግብይት ሂደቱን አስተማማኝ ለማድረግ ያለመ ነው።
በአካባቢ፣ ውሃ እና ግብርና ሚኒስቴር ስር በተካሄደው እና የእንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ብሔራዊ ፕሮግራም አካል በሆነው በዚህ ፕሮጀክት፤ እያንዳንዱ ግመል የራሱ የሆነ ዲጂታል መታወቂያ ወይም "ፓስፖርት" ይኖረዋል። ይህ አሰራር የግመሎቹን የዘር ሐረግ፣ የባለቤትነት መብት እና የጤና ታሪክ በአንድ ቋት ውስጥ በማካተት የመረጃ ፍሰቱን ቀልጣፋ ያደርገዋል ተብሏል።
የፕሮጀክቱን ማስጀመሪያ መርሃ ግብር የመሩት ምክትል ሚኒስትሩ ማንሱር አል-ሙሻይቲ እንደገለጹት፣ ይህ የዲጂታል ሽግግር ለዘርፉ ተዋንያን ትልቅ እፎይታን የሚሰጥ ነው። በተለይም በእንስሳት ህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ቅልጥፍናን ከመፍጠሩም ባሻገር፣ በግመሎች ግብይት ወቅት የሚነሱ የባለቤትነት ውዝግቦችን በመፍታት እና የገበያ ተዓማኒነትን በመገንባት ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።
ይህ እርምጃ ሳውዲ አረቢያ ባህላዊ የግመል እርባታን ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር ለማስተሳሰር የጀመረችው ሰፊ ዕቅድ አንድ አካል ሲሆን፣ በመላው የንጉሳዊው መንግስት ግዛቶች ውስጥ ተግባራዊ ይደረጋል።

🏆 የቄራው ኮከብ በክብር ተሸለመ!
#ትላንት በቄራ ሰፈር ያደገው፣ ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ ያከበረው... በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የማይተካ አሻራውን ያሳረፈው ተወዳጁ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ፤ ለኪነ-ጥበብ ዘርፍ ላበረከተው የላቀ አስተዋፅኦ የክብር ሽልማት ተበርክቶለታል።
የሰለሞን ጉዞ:
ሰለሞን "የቄራ ልጅ" መሆኑን በማንኛውም መድረክ በኩራት የሚናገር፤ ከየትኛውም የህይወት ደረጃ ተነስቶ በትጋት እና በስነ-ምግባር ታጅቦ የት መድረስ እንደሚቻል ለብዙ ወጣቶች ህያው ምስክር የሆነ አርቲስት ነው።
ሽልማቱ ለምን?
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንደተገለጸው፤ ይህ ክብር የተሰጠው ለአርቲስቱ የጥበብ ችሎታ ብቻ ሳይሆን፤ ለሙያው ላለው ታማኝነት፣ ለሥራ አጋሮቹ እና ለህዝብ ላለው ትህትና ጭምር ነው።
ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ይገባል!
እንኳን ደስ አለህ ሰለሞን ቦጋለ! 🇪🇹🎬
ለሰለሞን ቦጋለ ያለዎትን አድናቆት በኮሜንት ይግለጹ! 👇