ተረት ተረት
ብቸኝነት
በአንድ ትንሽዬ ከተማ ውስጥ የታወቁ ነጋዴ ወላጆች የነበሩት ቤቢ የሚባል ትንሽ ልጅ
ነበረ ።
የቤቢ ወላጆች ከተማው ውስጥ የታወቁ የልብስ ነጋዴ ሲሆኑ ትልቅ ሱቅም ነበራቸው ።
ለባቢም የሚያምረውን ሁሉ ያደርጉለት
ነበረ።
ከመጫወቻ ጀምሮ እስከ ልብስ ከሚፈልገው ምግብ አንስቶ እስከሚፈልገው ጣፋጭ እንደፈለገ ይደረግለት ነበር ።
የቤቢ ወላጆች ከጠዋት አስከ ማታ በስራ ላይ ስለሚያሳልፉ ቤቢ ብቻውን እቤቱ ይውል ነበረ ። ቤታቸውም በትልቅ ግንብ በመከለሉ ምንም አይነት ጓደኛ አልነበረውም ።
ቤቢ ምንም እንኳን በብዙ መጫወቻና እንክብካቤ ቢከበብም ማንም የሚያጫውተውና የሚያወራው በማጣቱ ከቀን ወደ ቀን ብቸኝነት እየተሰማውና በጣም እያዘነ መጣ ቀኑን ሙሉም በሀዘን እና በትካዜ መሬቱን በእንጨት እየጫረ ሲያለቅስ መዋል ጀመረ ።
ወላጆቹም የቤቢን ባሃሪ መለወጥ ቶሎ ለመረዳት አልቻሉም ። ምክንያቱም ቀኑን ሙሉ በስራ አሳልፈው ሲመሽ ወደ ቤት ስለሚመጡ ለአጭር ሰአት አግኝተውት ቶሎ ወደ መኝታቸው ስለሚሄዱ ነበረ ።
ቤቢ ግን ከቀን ወደ ቀን ደስታ እየራቀው አልቃሻ ተነጫናጭ እየሆነ መጣ ። ጭራሽም ምግብ መብላት እያስጠላው ስለመጣ ምግብ የምታበስለውን ልጅ አልበላ እያለ ያስቸግራት ጀመረ ። በዚህ ጊዜ ነበረ ልጅቷ ማታ የቤቢ ወላጆች ሲመጡ ጠብቃ ቤቢ ምግብ አልበላ እያለ እንዳስቸገራት የነገረቻቸው ።
እነሱም ቤቢ ያመመው ስለመሰላቸው ሲነጋ ወደ ሆስፒታል ይዘውት ሄዱ ቤቢ ተመርምሮ ምንም አይነት በሽታ ስላልተገኘበት ምግብ እንንዲበላ የሚያደርግ መድኃኒት ተሰጥቶት ተመለሱ በዚህ ጊዜ ነበር እናቱ ከሆስፒታል መልስ አብራው በቤት ስለዋለች የቤቢን ፀባይ መለወጥ በደንብ ለማየት
የቻለችው ።
ባሉት ብዙ መጫወቻዎች ከመጫወት ይልቅ በድብርት ሲተክዝ አይታው ተጨነቀች ። ወደ እሱም ጠጋ ብላ
"ቤቢዬ መጫወቻ ቦታ ልውሰድህ እንዴ" አለችው ጭንቅላቱን እያሻሸችው
"አልፈልግም" አለ ቤቢ እንባው እየመጣና እየተቆጣ
" ለምን ቤቢዬ እሺ ምን ልግዛልህ" አለችው በጭንቀት
ቤቢም ይበልጥ ተናዶ ጥሏት ወደ ቤት ገባ ።
እናቱም ተከትላው በመግባት ምን እንደሆነ ለማወቅ ትጥር ጀመረ ። በመጨረሻም ቤቢ እያለቀሰ
" ማንም የሚያጫውተኝ የሚያዋራኝ የለም ሁልጊዜ ብቻዬን ነኝ ሁሉም መጫወቻዎች አስጠልተውኛል አልፈልጋቸውም እኔ ምፈልገው የሚያዋራኝ አብሮኝ የሚጫወት ሰው ነው ።" በማለት ለእናቱ ተናገረ ።
እናቱም ያላሰበችው ነገር ነበረና በጣም አዘነች እውነትም አንድም ቀን ለቤቢ ብለው አንዳቸውም እቤት ውለው አያውቁም ማታም ደክሟቸው ስለሚመጡ ቶሎ ለመተኛት ነበር የሚሮጡት እውነትም ቤቢ ከባድ ብቸኝነትን እያሳለፈ ነበርና በማዘን እቅፍ አደረገችው ።
በቶሎም ከቤቢ አባት ጋር በመማከር እኩያዎቹን አግኝቶ የሚጫወትበትን አጋጣሚ አመቻቹለት እነሱም ብዙ ጊዜያቸውን ለቤቢ መስጠት በመጀመራቸው የቤቢን ደስታ በቶሎ ለመመለስ ቻሉ።
ብቸኝነት እንደሚጎዳ እና ለሰው ልጅ ከብዙ እቃቃና መጫወቻ የበለጠ ሰው እንደሚያስፈልገው የቤቢ ወላጆች ለማስተዋል ቻሉ ። ይባላል
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ
ኢትዮጲስ

👉 ህጻናት በCOVID-19 እንዳይጠቁ ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ ? 🙄
(በዶክተር ኃይለልዑል መኮንን)
ህጻናት በተፈጥሮ ፈጣኖች እና ሁሉን ነገር ለማወቅ ብሎም ያገኙትን ነገር ለመንካት ቅርብ ናቸው። ይሄ ባህርይ ደሞ ለዚህ አስከፊ በ ሽታ (COVID-19) ተጋላጭ ሊያደርጋቸዉ ይችላል።
ስለዚህ ህጻናት በቤት ውስጥ ካሉ የሚከተሉትን ምክሮች ተግባራዊ እናድርግ
1. ህጻናት እጆቻቸውን አዘውትረው እንዲታጠቡ ማድረግ ፣
2. በተቻለ መጠን ወደ ውጪ እንዳይወጡ መከልከል ፣
3. ለስራ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ከቤት ወጥተው ከሆነ ውጭ የዋሉበትን አልባሳት ቀይረው ወደ ቤት ይግቡ፣
4. ህጻናት የሚጫወቱበትን ቦታ መወሰን ፣
5. ልጆችን በተቻለ መጠን አለማቀፍ ፣ አለመሳም አንዲሁም አላስፈላጊ ጨዋታ እና ግንኙነቶችን መቀነስ ፣
6. ልጆችን ለብቻቸው ጥሎ አለመሄድ (ብዙ ነገሮችን ስለሚነካኩ ተጋላጭ ያደርጋቸዋል ) ፣
7. ስለ COVID 19 በቂ እና አስፈላጊ መረጃዎችን ብቻ መንገር ፣
8. ልጆች ብዙ ጊዜ ጉንፋን ስለሚያጠቃቸው የተለየ ምልክት ሲመለከቱ የህክምና ባለሙያ ማማከር ፣
9. አዘዉትረው የሚነኩ ቦታዋች እና ቁሶችን ማጽዳት ፣
10. ከጤና ባለሙያዎች የሚሠጡትን ምክሮች በመተግበር እራሳችንን እና ልጆቻችንን ከኮሮና ቫይረስ እንከላከል
👉"የምንሰማውን ወደ ተግባር እንለውጥ"
😍 😍 ኢትዮጵስ ትወዳችዋለች

Corona VIRUS Defensiv
።።።።
በሆስፒታሎች (በለይቶ ማከሚያ ) እየተወሰዱ ያሉ መድሀኒቶች
1.ቪታሚን c 1000
2.ቪታሚን E
3.ለ 10...11 ሰአታት ለ,15ደቂቃዎች የፀሃይ ብርሃን ላይ መቀመጥ
4 እንቁላል መመገብ
5. እረፍት መውሰድ (ከ7..8 ሰአታት መተኛት )
6.1.5 ሊትር ውሃ በየቀኑ መጠጣት
7.ሁሉም ምግቦች ሞቃት መሆን አለባቸው (ቀዝቃዛ አደለም )
በሆስፒታል ውስጥ የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው።
# የኮሮና ቫይረስ ph
ከ 5.5....8.5 ድረስ ተለዋዋጭ ነው
ስለዚህም ቫይረሱን ለመግደል ከቫይረሱ አሲድነት በላይ የሆኑ የበለጠ የ አልካላይን ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው
ለምሳሌ
አረንጓዴ ሎሚ....9.9 ph
ቢጫ ሎሚ......8.2 ph
አቮካዶ...15.6 ph
ጋሪክ...13.2ph
ማንጎ...8.7ph
ታንግራይን...8.5ph
ፓይን አፕል ....12.7 ph
ወተር ክረስ...22.7ph
ብርትኳን ....9.2ph
የቫይረሱ ምልክቶች
1.የጉሮሮ ማሳከክ(መቁሰል)
2.የጉሮሮ መድረቅ
3.ደረቅ ሳል
4.ከፍተኛ የሆነ ሙቀት
5.ለመተንፈስ መቸገር
6.ለማሽተት መቸገር
እና ሎሚ በሞቀ ውሀ መጠጣት ቫይረሱ ገና ሲጀምር ሳንባ ጋር ሳይደርስ እንዲገለው ይረዳል ።
ይሄንን መረጃ ለራሳችሁ አታስቀሩት
ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
ጥሩ ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ።

ዉድ የኢትዮጲስ ቲቪ ፕሮግራም ተከታታዮች እኛ ለእናንተ አስተማሪ እና አዝናኝ ፕሮግራሞችን ለእናንተ በማድረስ ላይ እንገኛለን እናንተም ደግሞ ቢያንስ 50 ሰው አድ ያድርጉ።
እኛም ደግሞ ለእናንተ ሽልማት አዘጋጅተናል
1⃣ 50 ሰዉ አድ ለሚያረግ 45 MB
2⃣100 ሰው አድ ለሚያረግ 100
ይህ እድል እንዳያመልጦ ይፍጠኑ።
እኛም ደግሞ ለእናንተ ሽልማት አዘጋጅተናል
1⃣ 50 ሰዉ አድ ለሚያረግ 45 MB
2⃣100 ሰው አድ ለሚያረግ 100
ይህ እድል እንዳያመልጦ ይፍጠኑ።
ዛሬ የአባቶች ቀን ነው! አባት ለሆናችሁ እንዲሁም አባቶቻችሁን ለምትወዱ ልጆችም መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ! 😁
ላባቶቻችሁ ያላችሁን ፍቅር ❤️ በመጫን አሳዩን
#Share
ላባቶቻችሁ ያላችሁን ፍቅር ❤️ በመጫን አሳዩን
#Share