#SamaraUniversity
በ2017 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ስምንት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@EthioFreshman201

#WachemoUniversity
በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ካምፓስ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ፣ በፌስቡክ ገጽ እና በቴሌግራም ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
- በ2016 ዓ.ም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁ በዋናው ግቢ፤ በዱራሜ ካምፓስ የተከታተላችሁ በዱራሜ ካምፓስ
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@EthiopianStudentsTM

32 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ጠርተዋል
ለ2017 የመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን እና በ2016 በሪሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች
👉1. Addis Ababa University - ገብተዋል
👉2. Adama ST University - ገብተዋል
👉3. Addis Ababa ST University - ገብተዋል
👉4. Salale University - ጥቅምት 21 እና 22/2017 - ገብተዋል
👉5. Kebri dehar University - ጥቅምት 25,26/2017 - ገብተዋል
👉6. Mizan Tepi University - ህዳር 2 እና 3/2017 - ገብተዋል
........................................................................
👉7. Hawassa University - ህዳር 9 እና 10/2017
👉8. Haramaya University - ህዳር 9,10,11/2017
👉9. Raya University - ህዳር 2 እና 3/2017
👉10. Oda Bultum University - ህዳር 4,5/2017
👉11. Jigjiga University - ህዳር 4,5,6/2017
👉12. Dire Dawa University - 16 እና 17/2017
👉13. Kotebe University - ህዳር 4 እና 5 /2017
👉14. Ambo University - ህዳር 09 እና 10/2017
👉15. Wollega University - ህዳር 4 እና 5/2017
👉16. Aksum University - ህዳር 9 እና 10/2017
👉17. Borana University - ህዳር 12 እና 13/2017
👉 18. Woldia University - ህዳር 18 እና 19/2017
👉 19. Dambi Dollo University - ህዳር 11 እና 12/2017
👉 20. Wolaita Sodo University - ህዳር 9 እና 10/2017
👉21. Dilla University - ህዳር 9 እና 10/2017
👉22. University of Gonder - ህዳር 12 እና 13/ 2017
👉23. Arba Minch University - ህዳር 7 እና 8/2017
👉24. Wollo University - ህዳር 13 እና 14/2017
👉25. Debark University - ህዳር 18 እና 19/2017
👉26. Jinka University - ህዳር 11 እና 12/2017
👉27. Debre Tabor University - ህዳር 9 እና 10/2017
👉28. Assosa University - ህዳር 16 እና 17/2017
👉29. MizanTepiUniversity - ህዳር 11 እና 12/2017
👉30. Werabe University - ህዳር 19 እና 20/2017
👉31. Injibara University - ህዳር 16 እና 17/2017
👉32. Madda Walabu University - ህዳር 09 እና 10/2017
..................................................................................
👉 Federal Technical and Vocational Training Institute - ህዳር 3 እና 4/2017 ዓ.ም

✅ N.B: ራያ ዩኒቨርሲቲ አራዝሟል - ቀኑ ህዳር 9 እና 10/2017

ዛሬ የጠሩ ዩኒቨርስቲዎች
1,ባህርዳር ዩኒቨርስቲ-ህዳር 16-18/2017
2,ሰመራ ዩኒቨርስቲ-ህዳር 16-17/2017
3,ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ-ህዳር 19-20/2017
@EthiopianStudentsTM
1,ባህርዳር ዩኒቨርስቲ-ህዳር 16-18/2017
2,ሰመራ ዩኒቨርስቲ-ህዳር 16-17/2017
3,ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ-ህዳር 19-20/2017
@EthiopianStudentsTM
🎯የሀረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዶርማችሁ ተለቋል።አድሚሽን ኮዳችሁን እያስገባችሁ የት ዶርም እንደደረሳችሁ ማየት ትችላላችሁ
ለማየት፦ http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx
🎯የሐዋሳ ዩንቨርስቲ botu እየሰራ ነበር አሁን ላይ busy ነዉ ::ከሰራላችሁ በwebsite ወይም botu በኩል ሞክሩ
Bot:- @HUSIMS_bot or
https://sis.hu.edu.et/Home/Student
Join us @EthiopianStudentsTM

sis.hu.edu.et
Student - HU Online Portal
Welcome to Hawassa University Online Portal: Information for students, alumni, and parents from Hawassa university, research, teaching, and public engagement..
📢 የዶርም ህይወት በጥቂቱ
ግቢ ውስጥ ከምንም በላይ ደስ የሚልና የማይረሱ ብዙ ክስተቶችን የምናሳልፈው በዶርም ህይወታችን ውስጥ ሲሆን በቆይታችንም እጅግ በጣም ብዙ አይነት ትምህርቶችን እንማራለን ።(የቀለም ትምህርት አላልኩም)👌
በብዙ ግቢዎች የሎከር እጥረት በተወሰነ መልኩ አለ ፡ እናም በሎከር እጥረት ምክንያት አንድ ሎከር ለሁለትና ከዛም በላይ በመጠቀም ደስ የሚል መተሳሰብም አለ፤ ባንፃሩ ደግሞ የዶርም ጭቅጭቅም በብዙ ነገራቶች ይፈጥራል ገና ከጅምሩ በሎከርና በአልጋ ምርጫ የሚጨቃጨቅ ተማሪም አይጠፋም።
ሎከር ላይ ያለው ንትርክ ቀድሞ የያዘው ተማሪ ለሁለት ወይም ከዛ በላይ አልደበልም በማለት ሲሆን የአልጋው ግን ብዙ ጊዜ ከታች ያሉትን አልጋዎች ፍልጋ የሚፈጠር ሹኩቻ ነው ። ከላይ ያሉት አልጋዎች የመብራት ብርሃን ስለሚያስቸግርና አንዳንድ ተማሪዎችም ከላይ መሆንን ስለሚፈሩ or ስለማይመቻቸው ይመስለኛል ( ሎከር ላይ ያለው ነገር በስምምነት ይፈታል ከቻላቹህ ለመቅደም ሞክሩ ከተቀደማቹህ ደግሞ አምባጓሮ ሳትፈጥሩ በpeace...)✌️
ዶርም ውስጥ በምትኖሩበት ጊዜ ከተለያዩ ተማሪዎች ጋር ስለምትኖሩ ፀባያችሁን በጣም መግራት ይጠበቅባቹሃል ። ለምሳሌ በአንድ ዶርም ውስጥ 8 ተማሪ ቢኖር ከስምንቱም ተማሪ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ፀባይ ላይኖረን ይችላል።
ያንተ ፀባይ የቱንም ያህል አሪፍ ቢሆን ምንም ደስተኛ የማይሆን የዶርም አባል ሊኖር ይችላል በዚህ ጊዜ ከኛ ሚጠበቀው እንደዛ አይነት ተማሪዎችን ለማስደሰት መፍጨርጨር አልያም በንዴት እነሱን ፊት መንሳት ሳይሆን ባለንበት ጥሩ ፀባይ ለመፅናት መሞከር ነው
ተመልከቱ እንግዲህ ስምንት ተማሪ ጋር ሆኖ ስምንት አይነት ፀባይ መቻል እንዴት እንደሚከብደ ? ★ዋናው love ነው ★ ብላቹህ የምታምኑ ከሆነ ግን ለሀያ ምናምን መኖርም አይከብዳችሁም።
ዶርም ላይ
🕋 ⛪ በጣም ሀይማኖተኛ
😘 በጣም ነጭናጫ
😒 በጣም ሱሳም
❌ ከፊል ዘረኛ
🫰 በጣም ዝርክርክ
🤔 በጣም ተጠራጣሪ
😳 መቼም የማያወራ(ልጉም )
😬 ለሰከንድ ዝም ማለት የማይችል (BBC)
እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን አይነት ተማሪዎች ያጋጥሙሃል/ሻል የናንተም የሆነ type of ፀባይ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ።
እናም ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም አይነት ፀባይ ያላቸውን ተማሪዎች እንደ አመጣጣቸው ማስተናገድ ይኖርባቹሃል ማለት ነው።
አንዳንዴ ደግሞ ደባሪ ነገሮችንም ልታስተናግዱ ችችላላቹህ ።ለምሳሌ አንዱ የዶርም አባል ቅዳሜን አክባሪ ከሆነ ጨብሶ በመምጣት ቁም ስቅላችሁን ያሳያቹሃል ( ቅዳሜ የመጠጥ ቀን ናት ብለው ስለሚያስቡ ነው) እናም የጨበሰው ወይም የጨበሰችው ተማሪ ዶርም ውስጥ በብዙ አይነት መልኩ አዛ ያደርጓቹሃል
ሻታ በርግደው የዶርሙን ንፅህና በማስዋብ🤮(ምን ማድረግ ይሻላል¿ማልቀስም አይሻልም....ማለት ከዚህ ላይ ነው)😭
በተኛችሁበት ብርድ ልብስ በመግፈፍ 😭
ከአልጋ ለማስወረድ በመታገል 😭
ሳትፈልጉ በስካር ቅላፄ ዘፈን መጋበዝ (ወይኔ በላቸው...እስከምትሉ)🤓😭
ሌሎችንም like this የመሳሰሉትን የስካር አመሎችን ሊያሳዩ ስለሚችሉ በታቻላቹህ አቅም ስካራቸው እስኪለቃቸው በትዕግስት በመቻል እንዴትም ጊዜዋን ማሳለፍ ይጠበቅባቹሃል
ከትዕግስታቹህ በኋላ ቀጣዩ እርምጃ የእናንተ ይሆናል ማለትም ለዶርም ተቆጣጣሪዎች (ለፕሮክተሮች) በማመልከት ችግሩን መቅረፍ ይቻላል ። ፕሮክተር ጋር ከመሄዳቹህ በፊት ግን መጀመሪያ በፍቅር ለመፍታት ሞክሩ coz አብሯቹህ ከሚኖር ሰው ጋር መኗቀር በጣም ያስጠላል ፡ይጎዳልም
ከላይ የተጠቀሱት ነገሮች ወንዶችን ብቻ የሚመለከቱ አይደሉም ከወንዶቹ ባልተናነሰ መልኩ የሴቶችም በሽታ ነው ።
Join and share 😊🙏

#DebreMarkosUniversity
በ2017 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሐ-ግብር (Remedial Program) ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳዉቃል፡፡

ኢትዮ STUDENTS
32 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ጠርተዋል ለ2017 የመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን እና በ2016 በሪሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች 👉1. Addis Ababa University - ገብተዋል 👉2. Adama ST University - ገብተዋል 👉3. Addis Ababa ST University - ገብተዋል 👉4. Salale University - ጥቅምት 21 እና 22/2017 - ገብተዋል…
📣 አስካሁን ያልጠሩ ዩኒቨርስቲዎች ፡
- Mekelle university
- Gambella university
- Arsi university
- Wolkite university
- Jimma university
- Mekidal amba university
- Bonga university
- Adigrat university
- Deberbirhan university
ጥሪ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ በትዕግሥት እንድትጠብቁ ለማስታወስ እንወዳለን ። – ኢትዮ Students

Crypto📈
#እንዳትቆጩ ፣ ትራምፕ መመረጡን ተከትሎ በዛሬው ዕለት የcrypto currency ድርጅቶች ዋጋ ጨምሯል
Paws አሁን ከሌሎች ፕሮጀክቶች ጥሩ ዋጋ ያለው ፕሮጀክት ሆኗል። በቅርቡ ወደ ገንዘብ ይቀየራል። ላልጀመራችሁ ሊንኩ ከስር ተቀምጧ
ለመጀመር👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=wOl5K2C2

#DBU
ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ አዲስ የተመደቡ መደበኛ እና Remedial ተምረው ያለፉ Freshman ተማሪዎቹን ጠርቷል።
➡️ምዝገባ ሕዳር 18-19/2017 ዓ.ም ነው።
@EthiopianStudentsTM
ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ አዲስ የተመደቡ መደበኛ እና Remedial ተምረው ያለፉ Freshman ተማሪዎቹን ጠርቷል።
➡️ምዝገባ ሕዳር 18-19/2017 ዓ.ም ነው።
@EthiopianStudentsTM
👉Wachamo University
የአዲስ ተማሪዎች የካምፓስ ምደባ ስለማሳወቅ
በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዋቸሞ · ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎቻችን የካምፓስ ምደባ ከዚህ ቀጥሎ በተገለጸው ሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘረ ሲሆን የጉዞ መነሻና መድረሻችሁን በዚሁ መሰረት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
⚡️Natural science
📌ስማቹህ A to J👉 ዋናው ግቢ
📌ስማቹህ K to Z👉ዱራሜ ግቢ
⚡️Social science
📌ስማቹህ A to l 👉 ዋናው ግቢ
📌ስማቹህ J to Z 👉ዱራሜ ግቢ
@Ethiomatric_Freshmen

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን የተመደቡለትን አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከዛሬ ኅዳር 7/2017 ዓ/ም ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡
ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ወደ ውቢቷ አርባ ምንጭ እንዲሁም ወደ አንጋፋው አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ እያልን በዩኒቨርሲቲው የሚኖራችሁ ቆይታ የስኬት እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን::
እንኳን ደህና መጣችሁ😍 የ አርባምንጭ University official ✅

Female F1st Year (1).pdf
796.9 KB
#wolaitasodo
For Natural students
✅ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ የ2017 ፍሬሽማን ተማሪዎች የተመደባቹበትን ዶርም:ካፌ ከላይ በተያየዘው Pdf ማየት ትችላላቹ!
@EthiopianStudentsTM
For Natural students
✅ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ የ2017 ፍሬሽማን ተማሪዎች የተመደባቹበትን ዶርም:ካፌ ከላይ በተያየዘው Pdf ማየት ትችላላቹ!
@EthiopianStudentsTM
Female R1st Year (1).pdf
996.5 KB
#wolaitasodo
For Social students
✅ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ የ2017 ፍሬሽማን ተማሪዎች የተመደባቹበትን ዶርም:ካፌ ከላይ በተያየዘው Pdf ማየት ትችላላቹ!
@EthiopianStudentsTM
For Social students
✅ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ የ2017 ፍሬሽማን ተማሪዎች የተመደባቹበትን ዶርም:ካፌ ከላይ በተያየዘው Pdf ማየት ትችላላቹ!
@EthiopianStudentsTM
#Ethiomatric
Stay informed about education in Ethiopia! Get the latest news, announcements, and resources from the Ministry of Education. 🇪🇹
Follow us 👇
https://t.me/Ethiomatric_Freshmen