Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
89.6K subscribers
3.53K photos
132 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ሁልጊዜ በሚተማመኑበት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በልዩ ምቾትና እንክብካቤ በመጓዝ ጥራት ባለው አገልግሎታችን ይደሰቱ ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ባለሙያዎች በአፍሪካ አቪየሽን ታሪክ የመጀመሪያ ሊባል የሚችል የአውሮፕላን ክንፍ ላይ የምህንድስና ማሻሻያ /winglet modification/ አደረጉ። ማሻሻያው የተደረገው አየር መንገዱ በሚያበራቸው የቦይንግ 767 አውሮፕላኖች ላይ ሲሆን፣ ይህም በአመት እስከ 500 ሺህ ጋሎን ነዳጅ እንዲቆጥብ ያስችለዋል። ከዚህም በተጨማሪ ማሻሻያው 277 ሺህ ሜትሪክ ቶን የካርበን ልቀትንም የሚያስቀር በመሆመኑ አየር መንገዱ በአካባቢ ጥበቃ የሚያደርገውን ጥረት የሚያግዝ ነው። 69 የሚሆኑ የአየር መንገዱ የአውሮፕላን አካል ጥገና ባለሙያዎች ሌት ተቀን እና በእረፍት ቀናቸውም በመስራት ጭምር ፕሮጀክቱን በስኬት አጠናቀዋል። የጥገና ባለሙያዎቹ ተመሳሳይ የክንፍ ላይ የምህንድስና ማሻሻያስራ እ.ኤ.አ ከ 2012 ጀምሮ አከናውነዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከዋና አብራሪ ፊሮምሳ እና ረዳት አብራሪ ዳግም ጋር በኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350 አውሮፕላን በበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል ሆናችሁ ለንደን ሂትሮው እንድታርፉ ጋብዘናችሗል!
“For Ethiopian Airlines, its flexibility and agility in its operations have allowed it to weather the COVID crisis with no bailout. Keeping this open-minded approach to its operations will undoubtedly see it emerging an even stronger global player.”

https://simpleflying.com/ethiopian-refits-passenger-seats/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“እንደ እኛ ዩኒፎርም ያማረ እና የሀገራችንን ውበት የሚያንፀባርቅ አይቼ አላውቅም። የማያረጅና የማይሰለች ነው። በቡድን ሆነን ስንራመድ የሚሰጠን ሞገስ እጅግ ልዩ ነው።”

ወ/ሮ አምባፍራሽ ዳዊት
የበረራ መስተንግዶ ቡድን መሪ
“በአሁኑ ጊዜ አንዳንድ ሀገራት በኮቪድ 19 ምክንያት ዝግ አድርገው የነበረውን የአየር ክልላቸውን መክፈት በመጀመራቸው እኛም ወንበሮቻቸውን እያነሳን ለካርጎ አገልግሎት ያዋልናቸውን የተወሰኑ አውሮፕላኖች ወንበር በመመለስ ለመንገደኞች በረራ እያዘጋጀን እንገኛለን።
አቶ ኢሳያስ ወልደማሪያም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የንግድ ስራ አስፈፃሚ
Simple Flying
https://simpleflying.com/ethiopian-refits-passenger-seats/
አዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል የናንተን ደህንነትና ምቾት ለመጠበቅ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆናል
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ethiopian Airlines has opened a new passenger terminal at its main hub Bole international airport in Addis Ababa with a capacity of twenty-two million passengers. #CGTN
በመጥፎ እና በጥሩ ጊዜያት ሁል ጊዜ ከደንበኞቻችን ጋር ነን ፡፡ ወረርሽኙ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ የተራራቁ ቤተሰቦችን ያገናኘን ሲሆን፣አሁንም ወደ ናይጄሪያ የምናደርገውን መደበኛ የመንገደኛ በረራ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
እንኳን አደረሳችሁ!!!!
2🌼13
በኢትዮጵያ እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች የአዲስ አመት አከባበር በፎቶ