Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
82.9K subscribers
2.32K photos
91 videos
2 files
299 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዲጂታል አማራጮቹ በተጨማሪ ደንበኞቹ ባሉበት ሁሉ አዳዲስ የቲኬት ሽያጭ ቢሮዎችን በመክፈት ላይ ይገኛል። አሁንም በሲ.ኤም.ሲ አካባቢ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት በሚገኘው አዲስ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል የመጀመሪያ ወለል ላይ አዲስ የቲኬት ሽያጭ ቢሮ መክፈቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። ቀልጣፋ የትኬት ሽያጭ አገልግሎታችንን አቅራቢያዎ በሚገኙ ዘመናዊ የሽያጭ ቢሮዎቻችን ማግኘት ይችላሉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንጊዜም ለመንገደኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ይተጋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ሳምንቱን በስኬት ከፍታ ላይ ሆነው ያሳልፉ! ከዘመናዊ አውሮፕላኖቻችን ውስጥ በየትኞቹ በርረዋል?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ jetphotos.com
ሳምንቱን በአስደሳች የጉዞ ቆይታዎች ያሳልፉ። መልካም በረራ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
ትኬትዎን በሞባይል መተግበሪያችን ቆርጠው ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ያግኙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበርሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ ዕይታ ያጋሩን @MwakaMorris ናቸው እናመሰግናለን።
ቀደምት አብራሪዎቻችንን መለስ ብለን ስናስታውስ!
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሩዋንዳ ኪጋሊ የሚያደርገውን 12 ሳምንታዊ በረራ በማሳደግ ከሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገውን ሳምታዊ በረራ ወደ 18 ከፍ እንደሚያደርግ ሲገልፅ በደስታ ነው።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ! ትኬትዎን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ፣ በድረ ገፃችን አሊያም በትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችን ይግዙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከአፍሪካ ኩራት ጋር ከፍ ብለን እንብረር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንጊዜም ለመንገደኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ይተጋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አብረውን ይብረሩ! በስኬታማ ጉዞዎች የተሞላ ሳምንት ይሁንልዎ !
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወዳጅነት በተሞላው ልባዊ መስተንግዶአችን ልንቀበልዎ ዝግጁ ነን። ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ የእንግሊዝ አምባሳደሮች እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት ተገኝተው ጉብኝት በማደረጋቸው ደስታ ተሰምቶናል።በቆይታቸውም አየር መንገዳችን ጥቅም ላይ ያዋላቸውን የተለያዩ ዘመናዊ የአቪዬሽን ኢንደስትሪ ቴክኖሎጂዎች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ብሎም በመላው አለም የኢኮኖሚ እና የባህል ልውውጥን በማሳለጥ ብሎም የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን በማስፋፋት የበኩሉን አስተዋፅዖ እያበረከተ በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የሀገር ውስጥ የበረራ አድማሱን እያስፋፋ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ደግሞ በምስራቋ ኮኮብ ሱማሌ ክልል ከጂግጂጋ እና ጎዴ ቀጥሎ ወደ ቀብሪዳር ከተማ ከሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ለሁለት ቀናት የበረራአገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ያበስራል። ትኬትዎን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን፣ በድረ ገፃችን አሊያም በትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችን ይግዙ።

https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
www.ethiopianairlines.com

#የኢትዮጵያአየርመንገድ